@jery_organic: #ethiopian_tik_tok #skincare #habeshatiktok #ሐበሻtiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #doctor #homemade

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 31 May 2024 13:49:14 GMT
649859
8899
244
3141

Music

Download

Comments

hemi.g_
Hemi.g :
ጨርሶ የሚያጠፋውን እኔ አውቃለሁ
2024-06-04 13:30:14
5
hiwotgbekele
@nani :
በጣም ሀሪፍ ነው እኔ 3 ግዜ ጠጥቻለሁ ግን ግማሽ ኩባያ ሎሚ ግማሽ ኩባያ olive oil አርጌ ማታ ጠጥቼ ተኛሁ ጠዋት ሽንት ቤት ነው 🤣
2024-05-31 17:16:35
1
liyafasil15
Liya :
ለስንት ቀን
2024-05-31 14:21:59
5
user7593498167551
ስልጤዋ የባሌ አድነቂ :
እኔ ነበረብኝ የሎሰድኩት መደኒት የለም ግን አልወጠም ኦፕራሲዎን ሆኜ ነው የስወጠሁት
2024-05-31 16:12:35
2
haymie46
p.T :
ትክክል. በሎሚ. ተጠቅሜ. ተሽሎኛል. ጥዋት ጥዋት. እየጠጣው
2024-06-01 04:26:11
4
mike.shife
Mike shife :
ከዛስ በምን መልክ ይወጣል ተጠሩ
2024-06-01 00:00:32
4
mekdesarba305
Mekdes Arba :
ለስንት ቀን?
2024-05-31 14:20:04
2
user61978007
ፍቅር የስላሴ ልጅ ⛪⛪🙏🙏 :
የኩላሊት ጠጠር ንገሪኝ በፈጠረሺ
2024-08-22 14:38:54
0
semhar080
Emebrhaney bredietki :
ማሚየ በጣም ናመሰግናለን ፥ግን ጠጠሩ ሲወጣ እንዴት ይወጣል በ ሰገራ ነው ወይ በ ቮሚት! ንገሪ ማሚየ!
2024-05-31 20:39:08
2
user121154302890
user121154302890 ኡሚ ሀያቲ :
እረ ውዴ የሀሞት ጠጠር በታሪክ በምንም አይጠፍም በኤብሪሽን ብቻ ና ብቻ ነው ያዝናጋል እጂ ምንም መዳኒት የለውም በኦብሬሽን ብቻ ነው ይህንን ክባድ ህመም መገላግል
2024-06-02 12:56:48
1
rimlove37
➳ⓇⒾም➳ነኝ 🇪🇹🇸🇦 :
ብዙ ጋዜ ጠይቀሽ ነበር ዛሬ ለጥያቄየ መልስ ስለሰራሽ በጣም አመሰግናለሁ ማሚ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለስንት ቀን ነው የምንጠቀመው ?
2024-05-31 15:30:52
1
eyob.adenan
Eyob Adenan :
ለስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው
2026-03-05 14:10:59
1
yemer178
Hafsa :
ለቦርጭ
2024-05-31 16:56:26
2
romanhailu4
rozi👑🕊🏕 :
thank you 🥰🥰🥰🥰
2024-05-31 21:22:22
2
dorka.alemu
Dorka Alemu :
ጨጒራ አይነካም ወይ
2024-06-03 13:18:22
2
robiel47
robiel47 :
ምን ያህል ዋስትና ኣለው ምንጭ ከየት ነው?
2024-06-09 11:14:14
1
a3000142
Aነኘ ሶብረኛዋ@😍😍❤ :
እህቴ የፈጢጣክታሮትመዳኒትጠይቄሸነበረ
2024-05-31 16:34:03
1
user.mm1920
call me darling :
ለስትቀን፡ነው፡የሚወሰደው፡የማይበሉምግቦችስ፡አሉአይደለም፡ወይ፡
2024-05-31 14:27:51
1
jery_organic
jery ማማዬ 💕organic :
ለ 3 ቀን በተከታታይ ይጠቀሙ:: ቅባት የበላበትን ሙግቦች አይጠቀሙ አትክልትና ፍራፍሬ ዎችን በብዛት ተጠቀሙ:::💕💕💕💕💕💕💕💕
2024-05-31 15:20:20
8
mesafnt59
mesafnit59 :
ለስት፡ቀን፡ይወስዳል፡እናተ
2025-09-27 16:53:20
0
21medifenaw
መድፈኛው@41 :
ምን ያክል እውነት ነው
2026-08-08 23:32:19
0
user3129457443946
ኪዳነማርያም :
ተጠቀምኩ አልወጣም
2025-11-09 19:14:01
0
mesafnt59
mesafnit59 :
ለስንት፡ቀንነው፡እናት?
2025-10-08 18:40:35
0
abdo.abdifira
mimmi :
le sint kan yiwesedal?
2026-08-20 03:16:37
0
ur.lovely_buchu
𝓑𝓮𝓴𝓲💫 :
ጨጎራ ያለውስ እንዴት እንጠቀም
2024-05-31 19:48:45
0
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About