@alinel11: #dance #dncer

Aline Fernandes
Aline Fernandes
Open In TikTok:
Region: BR
Monday 03 June 2024 16:32:27 GMT
1163
120
9
0

Music

Download

Comments

eliabeeliabe885
Eliabe Eliabe885 :
vizinha linda
2024-06-03 22:08:31
1
souzzadesouzza
Souzza De Souzza :
o verdadeiro significado de perfeição 😍
2024-06-03 21:58:29
1
flaviolisboaufpb
Flávio Lisboa :
🔥 Linda tu!
2024-06-03 20:54:49
1
hiarlleymaciel061
hiarlleymaciel061 :
😏
2024-06-03 18:50:30
1
jbvl1974
jbvl1974 :
😘😳
2024-06-07 16:23:48
0
jonaldo43
Jonaldo :
🥰
2024-06-06 00:32:08
0
jonaldo43
Jonaldo :
❤❤❤❤❤
2024-06-06 00:31:44
0
To see more videos from user @alinel11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሙሉ ፅሁፍን ለማንበብ ከታች ይገኛል  “ግሸን ደብረ ከርቤ ከእስክንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ”   ዳግማዊ ኢየሩሳሌም፤ የሰማያዊቷ እና አዲሲቷ ኢየሩሳሌም መግቢያ በር፡፡ ተምሳሌትነቷ የመንግስተ ሰማያት አምሳል፤ ከፍታዋ የተራሮች ሁሉ አናት፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል ማደሪያ መስቀለኛ ቦታ ናት ግሸን ደብረ ከርቤ፡፡  አካባቢውን በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ የመካከለኛው ዘመን የሃይማኖት፣ ፍልስፍና እና የሥነ መንግስት ምሰሶ አደርገው የሚወስዱትም አሉ፡፡  አይሁድ በቅናት እና በፍርሃት በጥልቅ የቀበሩትን ግማደ መስቀል የተራራዋ እመቤት በከፍታዋ ከፍ አድርጋ አስቀመጠችው፡፡ ግሸን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፤ ሰማያዊቷንም ዓለም ትወክላለች እንዲሉ፡፡ ዓለም ከጥፋቱ በሥራው ሳይሆን በምህረቱ ይድን ዘንድ ግሸን የታታሪ ነገስታት፣ የትጉ ካህናት እና የጹኑ መንግስታት ማደሪያ ሆነችላቸው፡፡ ግሸን ደብረ ከርቤ ከእስክንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ የክርስትና መደላድል ሆነች፡፡  ፈቅዶላቸው ደጇን እና ብቸኛውን በሯን የረገጡ ሁሉ ደስታቸው ወሰን፤ ሃሴታቸው ልክ የለውም፡፡ በሯን ያልረገጡ ክርስቲያኖች ደግሞ “ውል ውል አለኝ ደጅሽ፤ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ” እያሉ ምድራዊቷን እና ዳግማዊቷን ኢየሩሳሌም እንደ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ሁሉ በተስፋ ይጠብቃሉ፡፡   ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ማንነትም የከተመባት ተራራ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ነገሥታት ካቆሟቸው ታላላቅ የፖለቲካ ተቋማት መካከል የግሽን አምባ አካባቢ አንዱ ነው፡፡ ለሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እና ርክክብ ሲባል በሞት ወይም በኀይል ከስልጣን የወረዱ ነገሥታት ልጆች እና የቅርብ ዘመዶች በግዞት ግሸን አምባ ላይ ይቀመጡ እንደ ነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡  በኢትዮጵያ የሥነ መንግሥት እና የፖለቲካ ታሪክ የሰማያዊው ዓለም የሰላም ምንጭ የሆነችው ዳግማዊቷ ኢየሩሳሌም በምድርም እንዲህ የሰላም አምባ ሆና አገልግላለች፡፡   ከ1278 ዓ.ም ጀምሮ እና የአጼ ይኮኖ አምላክ እረፍትን ተከትሎ የግሸን አምባ አካባቢ እንደ አንድ የመንግሥት ተቋም ለብዙ ጊዜ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ በሃይማኖትም በአምባው ላይ በተለያዩ ዘመናት እንደተገነቡ የሚነገርላቸው አምስት አብያተ ክርስቲያናት አሉ፡፡ የግሸን ማሪያም እና የእግዚያብሔር አብ አብያተ ክርስቲያናት መሰረታቸው የቆመው በአጼ ካሌብ ዘመነ ንግሥና እንደነበር ይነገራል፡፡  ግሸን ደብረ ከርቤ ስሟ የበዛ የመማጸኛ ተራራ ናት፡፡ ዘመን በተቀየር እና ተዓምር በተፈጠረ ሁሉ ስያሜዋም ሲቀያየር ቆይቷል፡፡ ዛሬም ድረስ የዓለም ክርስቲያኖች የኢትዮጵያ ወገኖች ወደ ተራራዋ እመቤት መስከረም 21 በየዓመቱ ይተምማሉ፡፡ የታደሉ ልቦች የበረቱ እግሮች ቀጭኗን መንገድ እና ብቸኛዋን ደጅ ይረግጣሉ፡፡  ከአጼ ካሌብ እስከ አጼ ዘርዐ ያዕቆብ የጥንታዊ ነገሥታት አሻራ ያረፈባት እና የክርስቶስ ፈቃድ የከተመባትን የሰላም ተራራ በፍቅር ሀገር ወሎ በወርሃ መስከረም መመልከት መታደልም፤ መመረጥም ነው፡፡ ግሸንን መጎብኘት ዘመናትን በጽናት፤ ዓመታትን በብርታት እስከ እሴቷ እና ማንነቷ የዘለቀችውን ኢትዮጵያን መጎብኘት ነው፡፡  ተጨማሪ መረጃዎችን በማለዳ ሚዲያ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡  ዩቱዩብ -ባዩ ላይ አለ በቴሌግራም: https://t.me/maleda21_21 #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok #oromotiktok #tigray#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok #habeshantiktok #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #orthodoxtewahdo1 #habeshatiktok #habesha #addisababa #bahirdar #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #orthodoxmezmur #ertreantiktok🇪🇷 #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #ግሸንማርያም#gishenmariam

About