@memar.a: እዉነት ነው yoniye 👑❤️👏🏻🫡#💚💛❤️ #ethiopian_tik_tok

Memar መማር
Memar መማር
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 03 June 2024 19:05:43 GMT
190308
16385
722
712

Music

Download

Comments

mesmashinusof
@MesMasSofHin :
አይ አትስሚ አንቺን የመሳሰሉ ቆንጆዎች ወልደሽ ራስሽን መተካት ዘርሽን ማብዛት አለብሽ ከልጅ ጋር ፈታ ማለት ይቻላል
2024-06-03 19:35:53
72
user477700860
ሰላም ኢትዮጲያ :
ሰው ሙሉ የሚሆነው ሲጣመር ነው
2024-06-03 19:10:10
32
arsema1921
አርሴማ :
መብቷነዉ
2024-08-13 06:06:10
0
user7666777415624
💚💛❤️💪 :
አብሶ ለሴት ልጅ ትዳር ወሳኝ ነው በዚህ አባባል eindetmeru
2024-06-03 19:11:51
25
black346.0
black gold :
አይ የኛ ሀገር መካሪዎች 😂😂😂 እሱ ለምን አገባ😌😌😌
2024-06-03 21:16:56
8
user77497991
user235640 :
ሕግዚሐብሔር ለአዳም ሔዋንን ከጎን አጥንት ወሰዶ የፈጠረለት ብቻውን ይሆን ዘንድ ሰላልወደደ ነው እኔ የምቀበለው የሐምላኬን ምርጫ ነው ሕግዚሐብሔር ሰራው ሁሉ ብርሃን እና እውነት ነው በትዳር መቻቻል ግድ ነው በትዳር ቤተሰብ ይመሰረታል ከቤተሰብ ፍቅር ደሰታ መረዳዳት ብዙነት ብቸኛ አለመሆን መደጋገፍ ይገኛል የፈጣሪ
2024-07-06 05:25:01
1
abegintamo777
Abee_አቢኔ💡 :
አምላክ ወንድ ልጅ ብቻዉን እንድሆን አልፈቀደም::እኛ እናስፈልጋለን must😢
2024-06-03 19:32:55
7
user2684854928526
Am@ :
yemechish yene memarrrr🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-29 11:00:45
0
aziti84
aziti84 :
ማማርዬ የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ
2024-08-16 04:58:42
0
gdxv51
yd :
ግልሙትናን በምንምመሸፈን አይቻልም 50 አመት ባዶቤት ከባድ ነው
2024-06-20 13:19:21
4
nardos96
Nardos :
Beautiful 💐
2024-06-06 12:53:40
3
nablis12345
Nablis❤️‍🔥VIP💝 :
of course why not my sweetheart sis 👸 💖💖💖💖 enjoy your life my beautiful sis 💖💖💖💖
2024-06-03 19:47:24
9
birtukanyalewo
@raku 1221 :
እድሜ ሚባል ነገር አለ😏
2024-06-04 05:11:32
4
kidu452
🤎kidu🤎🎀🎀 :
የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰 እንዳትሰሚ
2024-08-15 09:58:43
1
user7832842456113
ESNU :
menem
2024-08-20 18:45:40
0
asteraster5731
Asti 🍂🍂 :
የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-15 09:06:17
0
emuemati3
🥹에드라윗 사랑 💞 :
የኔ ቆጆ
2024-08-26 13:56:02
0
2721tensay
Alen :
መማር ልጄ በፍጹም ይሄን አባባል አትጠቀሚበት#ምነው ፈጣሪ የተባረከ ትዳር አና ልጅ አንዲሰጥሽ ጠይቂና ውለጂ! ሁሌም ልጅነት አና ውበት የለም አሺ
2024-07-07 11:07:13
1
geezawit8
🤔why not?🖤 :
ጥሩው አጋር ከተገኙስ ትዳርን የመሰለ ነገር የለም መሰብሰቡ በራሱ ውብ ነገር ነው በሀይማኖት እይታም ነውር የሌለበት ጥምረት ቅዱስ ነው ብሎናል ቅዱስ ቃሉ👏❤️
2024-06-03 19:24:34
5
coolbest10
Lion :
እድሜሽ እየቆሰቆሰው ነው ብትወልጂ ይሻልሻል 😳😳😳😳
2024-06-04 05:24:13
0
zahra_6622
zá h rä 90's🧡 :
ማኛው እውነቱን ነውኮ የምር በ🥰🥰🥰 በቃ ሴት ብቻዋን መኖር ትችላለች።
2024-08-27 16:09:35
0
user4479254816704
user4479254816704 :
እናትዋ አትስሚ እኔም እንዳንቺ መሬት አይንካኝ እያልኩ ስንት እድሌን ከማበላሸቴም በላይ ልጅ አጣሁ ያለው ዕድል እሰከ 25 ለመውለድ እስከ 30 ቢሆን ነው መልክም ይረግፋል በጊዜሽ ተጠቀሚ አግቢ ውለጂ ራስሽን ተኪ በኋላ እንዳይቆጭሽ
2024-08-20 11:35:56
1
helenabebe63
helenabebe63 :
that's my dream
2024-08-23 08:30:06
0
user488083511
selam :
Yonye tikikil❤️
2024-07-20 01:32:25
2
user2929298642309
የሥላሴ ልጅ :
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ በናትሽ አግቢ ዘርሽን ተኪ እድሜ ያልፈፋል
2024-08-29 05:53:50
0
To see more videos from user @memar.a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About