@h8tfd: #CapCut #christiantiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #foryoupage #fyp #fypシ゚ #foryou #viral #viralvideo #hashtag #oromotiktok❤️💚❤️

ኢየሱስን ብትቀበል ትድናለክ.👈🤜🤛
ኢየሱስን ብትቀበል ትድናለክ.👈🤜🤛
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 04 June 2024 11:04:31 GMT
13868
765
275
313

Music

Download

Comments

11esakor
あげきどるか :
አባትህና ዓምላክ የሆነው አጋንንት ልኮ እንደአንተ ይህንን ፀሎት ይፈራዋል!ይጠላዋል።
2024-06-04 11:11:05
19
matiwos_a_tewahido
Matiwos Amare Tewahido(አናሜሲስ) :
ስለ ባርያዬ ይህን ከተማ እጋርዳለሁ እንደሚል ስለ ድንግል ማርያም ክርስቶስ ሆይ ማረን ነው የሚለው አስተካክል
2024-06-04 13:35:52
8
user7787493912729
yosef million :
ስለ ሙሴ ብሎ እስራኤላዉያንን የማረ ስለ ማርያም የማይምረዉ ለምድለዉ
2024-06-05 11:48:18
7
bekibeki6082
bekibeki137 :
አይ የመናፍቅ ነገር! ስለማታውቁት ነገር መቀባጠር መገለጫችሁ ነው ! ልቡና ይስጥህ!
2024-06-04 20:20:51
7
tsedekedani
ts dan :
የተባረክ ልጅ ከእውቀት ጋር
2024-06-04 14:52:33
7
mh1983142113138
mengisteab :
ምን ሆነሽ ነው ብሮ🤣🤣🤣🤣 ጋንጃ ስበሽ ነው እንዴ
2024-06-05 11:49:12
3
ermimo6
ermimo :
ለምን ብቻ በእንተማርያም ብቻ ስለአንድ ቅዱስ ሰው ብሎ እግዚአብሔር ይምረናል
2024-06-05 02:44:11
3
yaredbelay27
27/07 Yared 🩸ሄሙ🩸 :
ሁሌም ነዉ የምፀልየዉ አንደሚምረኝ እርግጠኛ ነኝ ስለ እኔ እምርሀለሁ የሚል መፅሀፍ ቅዱስ አሳየኝ ብልህ አታወጣልኝም ኢየሡስ ፈራጅ ነዉ ማርያም አማላጅ ናት
2024-06-04 23:13:54
3
ammarmujahidammar
teshome :
አባ ለምን እኛን ለመሸወድ ትሞክራለህ አተቤት ገብቼ የአብረሀም የይሳቅ አባት ሰማን ማረን ትሉ የለም ወይስ የማረያም ስለ ሆነ ተቃጠለክ rip
2024-06-07 20:45:39
2
mulemule112
mule :
እኔ እንደ አንተ ደፋር ብሆን እዉነት ካንተ በላይ ማስተማር እችላለዉ አንተ አሁን የምታወራዉ ወንጌል ሳይሆ ኦርቶዶክስን እንዴት ለቃወም ነዉ
2024-06-05 19:59:59
2
takeste.somson
Takeste somson :
😂😂😂😂ምርቃናው ሲለቅሽ ይገባሻል
2024-06-05 18:34:23
2
user52025528561637
user52025528561637 :
በእንተ ማርያም ማረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏
2024-06-05 16:29:56
2
genetttt1
geni 21 :
በእንተ ማርያም ማርህነ ክርስቶስ አሜን🥰🥰🥰
2024-06-05 12:46:58
2
im_orthodox7
7 days.. :
የዳዊት ልጅ ህይ ማረን 😁😁
2024-06-05 10:36:21
2
yonasdaba4
ኢትዮጵያ :
Protestantism is oppositional and has no foundation
2024-06-05 10:20:03
2
user95428614708045
user95428614708045 :
ምን አገባህ የራስህን ዕምነት መሰል አትከተልም
2024-06-05 09:17:39
2
kinde.asrat.gebremedihen
Kinde Asrat :
አንድ ሰው አንድ ነገር በእናትህ ስጠኝ ብሎ ለምኖህ አያውቅም ?
2024-06-05 09:10:37
2
user18571489
Nati iskat :
በ እዉነት እሷን ስንጠራ ልጇ ይስማናል 🙏🙏🙏ክብር ለሷ
2024-06-05 08:19:58
2
user66090015748450
የእመ-ብርሃን :
አይዞህ ገለቴ ብር አምላክ የሆነባቸው
2024-06-05 04:40:16
2
ermimo6
ermimo :
በእንተ ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ
2024-06-05 02:42:49
2
masymasy833
መዳኒቴ መዳኒአለም ብቻ ነው :
በእንተ ማርያም ማህርነ ክርስቶስ
2024-06-04 14:49:13
2
iamorthodoks
bahran :
ante demo keyet neh🤣
2024-06-04 14:28:50
2
user28718119590
user28718119590 :
መናፍቆች ሲጀመር መፀሐፍቅዱስን ታምናላቹ
2024-06-04 12:07:20
2
addis.gezahegn
Addis Gezahegn :
ታዲያ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ካልሆነ መድረክ ዘፈኑስ ጭፈራውስ ሂፖፕ ራፑስ በአደባባይ መጮህ እየሱስን እንደ ግልህ አዳኝ ተቀበል ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚል ሴት ልጅ ታስተምር የሚል የመፅሃፍ ቅዱስ አስተምህሮ ነው መጀመሪያ ራስህን መርምር
2024-07-24 05:30:07
1
geta_28
ጌታመሳይ ደሴ :
ከሰው ወገን የሆነች ትምክህታችን ቅድሰት ሆይ ለምኚልን።ሰለድንግል ብለህ ማረን
2024-06-07 13:08:06
1
To see more videos from user @h8tfd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About