@a.acadaster2016: #1 wursi bet

A.Acadaster2016
A.Acadaster2016
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 June 2024 13:19:25 GMT
133984
1740
52
737

Music

Download

Comments

selamaschale
Selam Aschale :
What if the house is not villa and G+
2024-06-05 11:19:35
0
akaas_05
@akaak :
😁😁😁😁 mafia government
2024-06-18 09:22:18
0
user2187007123288
Fireelove :
የአፈር ቤት ሲሆንስ
2024-06-12 18:31:03
0
seblahailu
ሰብሊና ሀይሉ :
አቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንደምንየም የውርስ ነው 68 ካሪነው ስንት ነው
2024-06-12 15:22:30
0
user1210472920133
user1210472920133 :
የአፈር ቤት ሲሆንሰ
2024-08-11 17:38:00
1
tresspassadd
Tresspass :
ይህንን ስሌት የሚያወጡ ሰዎች እነማን ናቸው።??😏😏😏
2024-07-02 19:26:39
2
creatersearchinsights6
Epha∞ :
በስጦታ ከሆነ እንዴት ነው?ምን መሟላት ያለባቸው ነገሮች አሉ?
2024-06-21 14:44:50
1
ritayegetanate
ሪታ :
ድርጅት ሲሆንስ
2024-06-20 07:01:29
1
wegdayt
dave :
ወራቢሳ
2024-08-03 17:34:29
0
adissukasshunadis
Adissu Kasshun Adissu :
በቃ በየጊዜው አዳዲስ ነገር ነው መፍጠር
2024-08-02 23:02:50
0
birke714
birke :
አዲስከተማ rate ይለያያል
2024-07-19 07:52:30
0
workseble
workseble :
አሰራራችሁ ማን ነው ሊያስተናግደንና ጥያቄያችን መልስ የሚያገኘው?
2024-07-13 15:54:51
0
tigi347
tigi347 :
27 ካሬ ስንት ነው ስቲዲዮ
2024-07-10 13:12:24
0
betimamo8
betimamo876 :
ባላዘዋውርስ ወንድሜ
2024-06-23 12:24:29
0
meba491
meba :
176 ካሬ ስንት ነው ስሌቱ
2024-06-06 16:20:56
0
teenamiru2008
❤M❤Y❤M❤ teena❤G❤ my❤ :
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የውርስ ካርታን እነ ብለን ለማስተካከል የእናታችንን መሞት የፍርድቤት ወረቀት አስገብተን ሁሉን ሒደት ጨርሰን ልንቀበል ስንል የሟች እናታችንን ስም መልሰው አካተው የአያት ስማችንን ቀይረው ፕሪንት ሲያደርጉ አንቀበልም ብለን መለስን ግን አሁንም እየተንገላታን ነው ሊያስተካክሉት አልቻሉም 😔ምን?
2024-06-12 11:13:02
0
alekabeza1987
alex :
ከይቅርታ ጋር ለ ኮንዶሚንየም በውርስ ለተገኘ ስም ዝውውር ኦን ላይን ለማመልከት ግዴታ ካርታው ወደ ዲጅታል መቀየር አለበት ወይ? የፍርድ ቤት የውርስ ውሳኔው የተገለፀው ማንዋል ካርታው ስለሆነ ቀጥታ ስም ሲዞር በዛውም ካርታው ዲጅታል የሚሆንበት አሰራር ካለ ግልፅ ብታደርጉልኝ??
2024-06-17 21:17:15
0
dani.yosef
dani :
እኔለ186 ካሬ ባታ 113000 ብር ነው ክፈል የተባልኩት ውርስ ነው የተወሰነብኝ ነሐሴ 2015 ላይ ነበር መክፈል ስላልቻልኩ ግራ ገብቶኛል
2024-06-04 14:08:29
0
gemechubedada17
rawda :
መሬት አስተዳደ ላፉቶ ክፉለከተማ በበፉፁም አያስተናግዱም ይሳደባሉ ሰው ያመናጭቃሉ ስድስት ወር ሙሉ አመት ጉዳይ አያስተናግፍም
2024-06-04 16:43:56
2
fre_abigu
firhiwt mamo :
ባሁን ሠአት አንድና አንድ የሠላም እንቅልፍ የምትተኛው ደሀ ከሆንክ ብቻ ነው ምን በወጣኝ እናቴ አመሠግናለሁ ብዬ እመልስላቸዋለሁ ካልሆነ ለቻሪቲ ይስጡጥ ሆሆሆሆ
2024-07-10 14:32:13
0
user746772341477
user746772341477 :
😳😳 እኔ ቤቱን ከምወርሰው ለምን ለነሱ አላወርሳቸውም አይወስዱትም ሁለት ሚሊየን ከ ከፈልኩ ምኑን ወረስኩት ወረሱት እንጂ
2024-08-11 13:23:57
0
kaldesse
Kaleb :
ወራሽ በፍርድ ቤት ካረጋገጠ በሁላ ወደስሙ ሲያዞር ነው? ወይስ ለሶስተኛ ወገን ሲያስተላልፍ?
2024-08-09 03:27:46
0
kulibali21
kulibalibamako :
idiot government ...morons!!!
2024-08-04 14:26:01
0
abeltesfayie
Abel Tesfaye :
42.96 33k asikefilewal bole branch
2024-08-05 11:40:37
0
b0all
ball15 :
đigital karta is taking to long
2024-06-05 20:26:49
1
workseble
workseble :
በውርስ ለተገኝ ቤት ለወራሾች ለምን መብት ተፈጥሮ የይዞታ ማረጋገጫ አይሰጠንም 2013 ዓ.ም በፊት ጥያቄአችና አልተመለሰልንማ እውነት የምታወሩት እና እየሠራ ነው ካላችሁ አስተናግዱን አቶ ሀይሉ የመብት ፈጠራ እና ዳይሬክቶሬት ሀላፊ ምንም ማስተናገድ አልቻሉም ጥያቄዎችን እና ምላሳቸው አይገባኝም አሁን ባለው
2024-07-13 15:53:08
0
haku2634
Haku :
በፍርድ ቤት ክፍፍል ከሆነስ
2024-07-10 14:37:38
0
fre_abigu
firhiwt mamo :
ኧረ ተው ግን ደግ ሠዎች እጃቸውን ሲዘረጉልን እናንተ ደሞ የምን ምቀኝነት ነው ነው ወይስ ሠዎቹን በነካ እጃቸው ስም ማዞርያ ብለን እንቀፍላቸው💀💀💀?
2024-07-10 14:28:10
0
addismahi
addis [email protected] :
qmru beyanue
2024-07-08 11:50:03
0
dawittadesse5
Dawit Tadesse :
be setota yetwgne behonese
2024-06-20 03:37:56
0
danu505141
danu505141 :
sim sayzor be werashnete beteregagete debdabe bet makerayet yichalal ende🙏
2024-06-18 05:47:00
0
danu505141
danu505141 :
be wurs yetegegn bet ye sim mazor kene gedeb alew ende?please 🙏 mels situgn
2024-06-18 05:34:30
0
b_m__t__m
Ben :
በለሚ ኩራ የሚገኝ ኮንዶሚንየም ደረጃ 3 ወይ 4 የሆነ 103 ካሬ ስንት ይሆናል?
2024-06-12 18:14:07
0
user2318794363570
user2318794363570 jo jo :
የኔ 201 ካሬ ሆኖ ቤቱ ያረፈበት 87 ካሬ ላይ ነው ስም ለማዘዋወር ስንት ብር ነው?
2024-06-07 12:06:26
0
abell7006
Abel 73 :
ere teyake alegn... karta lemawtat 7meter mehon albet belew embi alugn eree woooooo
2024-06-06 19:59:14
0
le_brave_et
Le brave :
ፋይሉ ውስጥ ከዚህ ቀደም 10,000 birr የተሸጠበት መረጃ ቢኖርስ?
2024-06-06 17:21:35
0
meluyeeeaaa
Meluyeeeaaa :
Condominium 74 kare bihons endet new kefyaw?
2024-06-06 16:07:06
0
To see more videos from user @a.acadaster2016, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About