@yordi_yosef: Yoseph family #foryoupage

yordi_yosef
yordi_yosef
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 June 2024 11:00:48 GMT
1284439
44197
1611
5374

Music

Download

Comments

konjo.yene
Konjo Yene :
ምክንያቱም አንድ ሀምሳል አንድ አካል ስለሆኑ እሶነን እየበደለ የሚፀልየው ፀሎትአይሰማም
2024-06-07 11:41:46
322
alemayehu7321
abraham271272 :
if she's not happy I divorce her...problem solved then I'll talk to God after😁
2024-06-08 19:58:37
115
coolnova6
ms_nova original cosmetics ✨ :
because one of the rules is respect your wife
2024-06-08 05:39:51
184
eden3435
eden :
በትክክል ምክንያቱ ፅድቅ ሚጀምረው ከቤት ነው
2024-06-07 13:33:27
94
user9288347695205
jerry :
ሁሌ ስለምታዝንበት
2024-06-07 11:45:22
18
user8056365799691
ሙሌ ኤሌክትሪሻን :
አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወደው እኔን ልትወደኝ አትችልም ብሏልና።
2024-06-08 05:10:41
33
meskialemu022
meski ♎ 🤍🥂 :
ሚስት በረከት ናት
2024-06-07 13:33:28
32
user3554531146287
እውነት እውነት ነው 😍😍😍😍 :
ሲጀመር የሚጸልይ ወንድ ይበደላል እንጂ አይበድልም።
2024-06-07 13:45:40
15
yordi700
user2498151897606 :
ሚስቱ ቤተክርስትያን ስለሆነች
2024-06-07 12:21:28
29
seye965
የመናዬ እናት :
ምክንያቱም አንድ አካል አንድ አምሳል ስለሆኑ ስለዚህ አንድ ጎኑ ፀሎቱን ልክ ነው ይላል አንድ ጎኑ ደግሞ ልክ አደለም ይለዋል ያ ማለት ሚስቱ አዝናበታለች ማለት ነው
2024-06-08 15:45:33
5
alemya23
Alemya23 :
አጋሩን አስከፍቶ ጽድቅ የለም🥰
2024-06-07 16:17:54
11
meru_ephafra
ምህረተአብ@ኤጳፍራ :
" እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:7)
2024-06-07 18:02:29
6
zehary.yebatiwa
Umu Hafsa :
ሲጀመር ፈጣሪውን ቢያውቅ ሚስቱን አይበድልም አይፀልይም
2024-06-08 13:49:41
9
zezu04teligram
zezu04 :
ምን አልባት ቤቱን ከበደለ
2024-06-07 15:39:30
5
me121990
it's me :
happy wife happy life
2024-06-08 16:23:18
63
metsnanat16
መፅናናት2116 :
ፀሎት አመላላሽ ነሽ እንዴ አንቺ እንዴት አወቅሽ ???
2024-06-07 19:39:12
5
fasil2tfwalcott
Base Real Estate Fasil :
የእዮብ ሚስት ሁሌም የምታማርርና ደስተኛ አልነበረችም እግዚአብሔር ግን ከእዮብ ጋር ነበር።
2024-06-08 05:43:06
5
tsebay5
Tsebay 12 :
እሷን እየበደለ እያሰቃየ እንዴት ሆናል
2024-06-07 18:53:03
6
user7441898880462
INFINITY..... :
ሴቶች ምቀኛ ስለሆኑ ነዋ
2024-06-07 15:01:36
94
efrataaaa817
efrata :
አካሉ አምሳሉን ጥሎ አምልኩን አያውቅም
2024-06-07 12:41:47
12
marthabezabh
mercy :
offcourse
2024-06-07 14:34:30
91
getahun870
ቶኪ :
እሷ ቋጥራ ነዋ 😁
2024-06-08 22:47:54
13
lensaashu
lensaashu :
Eseyi🙄
2024-06-07 18:38:39
6
elaebero
Ela Ebro :
አተሳሳች እግዚአብሔር የግል አምላክ ነዉ
2024-07-15 18:24:49
5
birukfikre448
ብሩኬ :
ደስቸኛ ሚስት የለችም😁😁😁😁
2024-06-07 19:32:11
6
To see more videos from user @yordi_yosef, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About