@yung_n_turntt:

Queen💕💖
Queen💕💖
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 08 June 2024 01:05:26 GMT
1842
132
4
0

Music

Download

Comments

babycrash9
Crash Aguilar :
they are so nice
2024-06-08 03:42:49
1
ericmartin2103
Eric Martin21 :
Follow back
2024-06-08 14:05:07
0
unlimited_drip_god20
Drip GAD20🏴‍☠️ :
God damn 😩
2024-06-08 11:44:42
0
To see more videos from user @yung_n_turntt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቆስጣ ጥብስ 👉 @Melegna መለኛ  የስኳር ድንች ጥብስ 👉 @Melegna መለኛ    @Melegna መለኛ  ፈጣን የቲማቲም ስልሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ ይህ ለ2 ሰው የሚበቃ አመጣጠን ነው  •	4 ቲማቲም ቅርንጫፉን አውጥተን ለሁለት እንሰነጥቃለን  •	1 ተለቅ ያለ ቃሪያ እንከትፋለን ብዙ የማይከብዳችሁ ከሆነ የሚጥሚጣ ቃሪያ መጨመር ይቻላል •	2 ራስ ሽንከኩርት እንከትፋለን  •	ግማሽ ሎሚ  •	የድንብላል ቅጠል  •	3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት መጥበሻ ላይ ጨምረን እናግላለን  •	ዘይቱ ሲግል የከተፍነውን ቲማቲም በውስጡ በኩል ለ 7 ደቂቃ ያህል በከፍተኛ ሙቀት እንጠብሰዋለን (ዘይቱ በጣም ስለጋለ እና ቲማቲሙ እርጥበት ስላለው ዘይቱ በጣም የመፈናጠር ባህሪ ስላለው ይጠንቀቁ) •	8 ፍሬ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት እንጨምር እና ከቲማቲሙ ጋር አብረን እነጠብሳለን  •	ቲማቲሙ በደንብ መጠበስ ሲጀምር በቅርፊቱ በኩል ገልብጣችሁ ለተጨማሪ 5 ደቂቃ ድስቱን ከድናችሁ መጥበስ  •	ቲማቲሙን ገልብጦ ልጣጩን በምግብ መቆንጠጫ ቀስ ብሎ ማለያየት  •	ከዛ ገልብጦ እንደገና ለተጨማሪ 3 ደቂቃ መጥበስ  እሳቱን ታጠፉና  •	ጭልፋ ወይም የምግብ መደፍጠጫ ተጠቅማቹ መደፍጠጥ  (ነጭ ሽንኩርቱን በድንብ መደፍጠጥ እንዳትዘነጉ) እሳቱ ካልጠፋ ቲማቲሙ እና ዘይቱ ስለሚረጭ እንዳያቃጥልዎ በማሰብ ነው የማጣፈጫ ቅመሞች  •	ግማሽ የሾርባ ማንኪያ | ጨው ፣ ፓፕሪካ እና ሮዝሜሪ መጨመር እና ለተጨማሪ 2 ደቂቃ ማብሰል  •	ሽንኩርት፣ ቃሪያ እና ድንብላል ቅጠሉን መጨመር  •	የመመገቢያ ሰሃን ላይ ጨምሮ ግማሽ ሎሚ በአናቱ መጭመቅ  ማባያዎች  •	ቂጣ  •	እንጀራ  •	ዳቦ #foryou #tiktok #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #amharatiktok #oromotiktok #melegna

About