@user4812347533763:

የቤቶች ደላላ
የቤቶች ደላላ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 June 2024 17:37:37 GMT
382301
14403
320
456

Music

Download

Comments

user9048301868815
አስቴር :
አበሻ እንዳይበላ ተጠንቅ ሀሉንም ማሳየት ጥሩ አደለም ፈጣሪ ይጠብቅ
2024-06-08 18:12:29
199
tariku.ye.aitrfo.l
L & T TWINS LOVE :
አንተ ግን መታየት አብዝተሀል ቲክቶክ ምን ይሰራልሀል ያለህን ይባርክልሕ
2024-06-08 18:34:58
142
remember.me341
#Ethio የታፈኑ ድምፆች👂 :
ፅዳት አትፈልግም ጋሼ
2024-06-08 18:11:48
25
user85265944966856
Rina riri@12 :
በሰላም መኖር አልፈለክም ተሸሽጎ አልሆነ እንኳን እዩኝ እዩኝ ተብሎ
2024-06-09 11:07:17
62
zgihon36
user2030 :
ልታይ ልታይ አበዛህ ። ብዙም የሜትቆይ አልመሰለኝም ።
2024-06-09 10:00:43
20
user6512181517288
ሥምረት :
አረ በፈጠረህ ንብረትህን አታሳይ ይሄ ሌባ ህዝብ ይበላሀል
2024-06-08 19:55:17
40
birhanuabawa...c
ብርሃኑ :
እስኪ በቅንነት የድምፃዊዉን ስም አስታውሱኝ ሙሉ ስራውን ልፈልገው
2024-06-24 14:03:45
2
usertenamamansqueen
Tena Maman's Queen :
ያለህን ሁሉ አታሳይ!።
2024-06-09 08:53:17
14
emaseble3
Seble :
My name is seble 😳🥰
2024-07-06 11:44:24
2
sol3184
sol :
በጣም.በረታ..ግን.ተጠንቅቅ
2024-06-09 07:10:13
8
tewodrosethiopia
አብረሃም ምህረት 777 :
ቤቱ የውጭ ሀገር ነው ወይስ motivation እየሰራክ ነው?
2024-08-11 19:01:02
1
www.tiktok.com.melkia
Ⓜ Ⓔ Ⓛ Ⓚ Ⓘ Ⓐ ⓝⓖⓔ ⓀⒾⓃⓖ :
አንች አትመላለሽ እኔ እመጣለሁ በግሪ ናፈቀኝ በናታችሁ💪💪💪💪
2024-08-13 05:36:27
1
alemnehmose1212
user2268805538426 :
ጀሞ አውቅሀለሁ ሳይክል ስተነዳ ልበል ኬቲ ጋር እንዴት ባንዴ ባለ ፀጋ ሆንክ
2024-07-07 16:04:37
1
getahundemesa
ድሬ.ፍቅር :
ወድሜ.ፈጣሪ.ጨማምሮ.ይስጥህ.
2024-07-26 18:49:02
1
mekukb
[email protected] :
በል ለልጅህ ሰንብትላት አማች
2024-07-21 07:59:53
1
markosplus
MARKOS LEO ♌️ :
ይሄማ በእውንህ ነው ሚመጣ🤝👏👏👏👏👏
2024-07-25 07:42:57
1
sewumameehenenrw
ሰው ለሰው :
ፈጣሪ ካተጋ ይሁን
2024-08-09 18:28:19
1
mimi.shimelis
Mimi Shimelis :
ሁሉን የሚሰጥ እግዜር ነው ብዙ አታሳይ
2024-06-11 12:09:03
2
adiss.mechanicu
Adis bruk :
መጨረሻህን ያሳምረው እኔም ህልሜ እነዳተ መሆን ነው አባቴ
2024-06-24 19:08:40
2
user7467913993980
Tg Love :
ድብቅቅቅ ማለቱ መልካም ነው
2024-08-28 14:02:03
0
d.k.m.l5
D K M L :
አተ ምነው በጣም እዩልኝ አልክ አረጋጋው እንጅ ሲጀመር ቲክቶክ ላተ ምን ይሰራልሀል
2024-08-26 19:10:19
0
seyazmaryam
seya ethio :
ዘበኛ በታማኝነት 😍
2024-08-28 17:07:39
0
user9754581540334
ኢትዮ ከፍታ :
ቸሩ መዲሀኒያለም ደስታህን ያብዛልህ ወዲም
2024-08-29 16:28:03
0
demekumersha
demekumersha :
አረ ሠው አይን ጦርነው ወንድሜ
2024-08-27 18:55:19
0
user2439929707693
user2439929707693 :
አልሠረቀም ለምን እነደ ሌቦች ያለውን ይደብቃል።👍👍👍👍🥰
2024-08-26 18:28:42
0
To see more videos from user @user4812347533763, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About