@amharic_language: አበስገበርኩ @አማርኛን እንወቅ @አማርኛን እንወቅ #fyp #Amharic_language #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #አማርኛ #Amharic #ግእዝ #viral #for you #አማርኛን_እንወቅ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #❤️ @አማርኛን እንወቅ

አማርኛን እንወቅ
አማርኛን እንወቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 June 2024 16:24:10 GMT
55363
4960
229
1795

Music

Download

Comments

loss_proof_trader
! :
ergatah yemigerm new so calming ☺️
2024-06-10 19:51:15
8
user43j46xkqmz
በቃ ይሁን ብለን ዝም አልን:: :
እሺ ወንድሜ በማጋራት የራሳችንን ድርሻ እንወጣለን
2024-06-10 17:35:17
5
abe52381
abe :
abe:ጥሩ እየሰራህ ነው በርታ ወንድሜ
2024-07-12 06:43:52
5
mahlafhabte
Mahlaf Habte :
"እጅጉን ተመስጋኝ ነህ!" በርታል።
2024-06-10 16:54:34
4
kalabmi
kalabmi :
video ቢያጥር ወይ ቢፈጥን በጣም ጠቃሚ ነው
2024-07-28 19:05:32
5
kefal123ar
kefal123ar :
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
2024-06-10 20:35:23
7
isaacamnon
AbraHam❤🔥🏂 :
ጎበዝ መምህር ነህ👌
2024-06-12 16:21:07
3
user058218411
User :
አረ በማርያም እንዳታቆም🙏🙏🙏ለእኔ ቁጥር 1 ጠቃሚ ቲክ ቶከር ነህ🙏
2024-06-10 18:55:18
5
papakonjo3
Hero pap :
ይቀጥሉ መምህር
2024-06-11 04:32:59
2
user953674507656
Yiftusira :
ወንድሜ የጀመርከው መንገድ በጣመረ ሩቅ ነው፥ እናም በቶሎ ተስፋ አትቁረጥ። አንተ ዝም ብለህ ስራህን ቀጥል: በሂደት ትልቅ ተከታይ ታፈራለህ! አይዞህ በርታ።
2024-06-10 19:06:52
2
.wechfu
WENCHFU :
ጥሬ ግሬ ማለት ምን ማለት ነው በተለይ ግሬ ጥሬ ጥረትን ቢሆን ግን ግሬ ??
2024-06-10 17:49:12
7
yordi_0812
yordi_0812 :
እግዜር ይስጥህ
2024-06-10 20:59:50
2
bhf424
Gashaw Mulatu :
ጥሩነቀጥልበት
2024-06-11 03:48:15
2
aemiroz
az :
በጣም አሪፍ በርታልን
2024-06-12 01:03:47
2
user4786561889385
user4786561889385 :
ይመችህ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ ቀጥልበት
2024-06-10 23:43:55
2
memrutesfaye
memrutesfaye :
ለሀሜት አይደለም ።ነገር ግን እናቾቻችን የማይሆን ነገር ሲሰሙ የሚሉት ነው ።ለምሳሌ ልጅ አባቱን በቆንጨራ ደብድቦ ገደለ ሲባል ቢሰሙ
2024-06-11 16:48:21
1
user1934605847236
አገኘሁ ጌታቸው :
መ/አብርሀም።ሰላምነዉ፡ጠንክር፣በርታ።ብዙእዉቀትእያገኝንነዉ።
2024-08-26 16:42:07
1
yosefyimamu
ዮሴፍ :
አደፍርስ ዳኛዉ ወርቁ ትዝ አለኝ መፃፉ ላይ እንዲ ወጣ ያሉ የ ዱሮ የጥንት እና አሁን ድረስ የሚጠቀሙት ቃላት አሉ። ላንተ አዲስ ባይሆንም አስተማሪ
2024-09-06 14:50:13
1
aze890
aze890 :
በርታ👏👏👏
2024-06-12 12:08:00
2
hawazwolde
ጥበብ ሚዲያ(መር ሐዋዘብርሃን) :
ጎበዝ ነህ በርታ ተባረክ ጥሩ ነው መምህር
2024-07-17 20:08:29
2
berhanuorthodox
berhanuorthodox🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹 :
በርታ ወንድሜ
2024-06-12 18:00:31
2
tesfayediressie
Tesfaye Diressie ሰው-ሰው-ሎጂስት! :
በርታ!
2024-06-11 05:27:23
2
sharonpiko
Sharonpiko :
አበሳ ገበርኩ ✌
2024-07-22 03:04:16
1
nuredingensilte
Nur☪️ማን :
ጀግናነህ ወለሂሂሂ
2024-06-10 19:13:10
2
meklitlovea
maki :
በርታልኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
2024-06-14 18:35:28
2
To see more videos from user @amharic_language, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About