@epaphraschristchurch: በገዛ እጇ! #epaphraschristchurch#pastorchere#epaphrasyouth

Epaphras Christ Church
Epaphras Christ Church
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 June 2024 17:45:00 GMT
369408
17490
253
1338

Music

Download

Comments

juditad
judi🌺👸🏼 :
ስለዚህ ወንድ ስለማይታመን..ይዘነው እንዙር ማለት ነው🤔?
2024-06-13 05:58:15
315
senayitalebachew1
sunlight :
ዛሬ ስተሃል
2024-06-13 11:01:52
19
richo4567788
richo4567788 :
ስለዚህ ወንድ ልጅ እንስሳ ነው እራሱን መቆጣጠር አይችልም ማለት ነውአ
2024-06-13 01:23:40
260
sharepens
agent :
ለምን አይታመንም ወንዱ
2024-06-12 21:12:11
94
almightygod27
Beza1212 :
ወንዱ ጭቅላቱ ያለው ብልቱ ላይ ነው ማለት ነው።
2024-06-13 10:09:09
57
tizu4423
Tizu ye ayaya :
እና መባሏን አዝላ ትሂድ እንዴ ስራዋ አዳር የምትሰራ ሴት አለች ,ቤተሰቦቿ ራቅ ያለ ቦታ ምትኖር ሚስት ትኖራለች ስትሄድ ሰራተኛዋን አባራ ስትመጣ ትቅጠር ?ለወንድስ አለመታመን ግዴታ ነው?ሴቷ ብትሆን እኮ 5 ዓመት ባሏ ለስራ ሂዶ ትጠብቃለች😘
2024-06-13 05:53:07
25
rahelmesfin886
rahelmesfin886 :
እንዴ እና ስራ ካላትስ? ደሞስ መታመን የለበትም እሱ ሁሌ እየተጠበቀ ነው የሚኖረው!!!!
2024-06-12 18:28:07
22
hirut5181685368192
ሒሩት የወንዶች የውበት ሳሎን :
አቤት ቸሬ ተባረክ እውነቱን ነው የምትናገረው
2024-06-12 19:45:44
19
mulenatay10
Muler :
ቸርዬ ዛሬ ተሳሳትክ
2024-06-14 11:33:49
17
user2059494474972
Ruta :
በቃ እህቶች ቦርሳችን ዉስጥ ይዘን እንዙር ክክክ
2024-06-13 17:02:56
17
user52684108187932
To day is not tomorrow ... :
ዶክተሩ ዶክተሯን በክብር አገባ ግን አዳር ስትሆን አሠራተኛዋ ጋር ያድራል እና ወንድ???? በስተመጨረሻ አረገዘች የማን ጥፍት ነዉ????
2024-06-13 03:13:11
16
user99832757943697
user99832757943697 :
ወንዶቹ ሚስቶቻቸውን ለ4 ወር ጥለው ሲሄዱ ግን ችግር ይለም
2024-06-13 02:34:58
13
addis.beyene
Addis Beyene,📚 :
እንደቃ የሚወሰድ ባል ምን ይሰራል ማሰብ አይችልም እንዴ እራሱን ያልገዛ ወንድ አባትም , ባልም መሆን አይችልም ሁሉም በስምምነት ነው እንጂ ሳይሰራ አይበላም እሱ ለ ስድስት ወር ስራ መሄድ ቢያጋጥመው ከቆንጆ ዘበኛ ጋ ጥላት ብሄድ እና በቃ ሚስቱን በገዛጁ አሳልፎ ሰጠ ማለት ነው እንዴ እሷ እራሷን
2024-06-13 05:33:20
10
77liya3
ሊያ :
ባናገባስ ቆይ የማትታመኑ ከሆነ ወንድ ልጅ አመል ካለበት መሄዱን አያቆምም
2024-06-13 18:29:20
9
user242087630
rita💜♈ :
😂😂ምነዉ አዝላዉ ትዙር እንዴ ምነዉ ዉሻ ናቸዉ ወንዶች አላችሁ ፍቅር ትዳር እኮ መተማመን ነዉ በችግርም በምንም ሁኔታ ዉስጥ ሆዎ ጭራሽ
2024-06-13 06:07:50
9
bezajoha
beza yohannes :
ይች ሰራተኛ ናት ይቺ እመቤት ናት አይልም😅🥰
2024-06-13 02:28:17
9
sami.abi5
Abdi Mohammad :
Thank you ,ቸሬ
2024-06-12 19:51:20
8
fekru26
Fekru :
አይ ቸሬ እውነቱን ዝርግፍ አደረከው
2024-06-13 15:25:22
6
favored12
Favored :
This is totally wrong and incorrect!!!!
2024-07-04 17:25:16
6
tebaberberta
Irie i :
Ante demo abezahew Fara. Tilew kehedu mareg normal new eyalk new.
2024-06-12 21:37:18
6
tadueshetu1
Tadu E. :
ወንድ እራሱን መቆጣጠር አይችልም ማለት ነዉ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2024-06-13 13:28:22
5
aster_mekuaninit
Aster_1627 :
ትምርትህ መሬት ጠብ አይልም ተባረክ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
2024-06-12 18:17:55
4
michuu206
Kiya&Bubu :
ስለዚ እንደጭራ አንጠልጥላው ትዙር 😁 ለምን አይታመንም
2024-06-14 12:14:05
4
mekdichocolat1994
♏EKDI💅nails touch🌠 :
ምን ማለት ነው ወንድ እንደ እንሰሳ ራሱን የማይቆጣጠር ከሆነ ይዛው ትዙር ነው የምትለው ከልክ ያለፈም አውቃለው ያስጠላል
2024-06-13 07:40:33
4
elity2144
eleni agonafer :
ወንድ ማለት በቆመበት የሚሸና ውሻ ነው
2024-06-18 14:50:27
4
onlymusic311
Sura :
ስለዚ አንተ ሚስትህ ከሰራተኛህ ጋር ጥላህ ብትሄድ ሰራተኛህን ታጫውታለህ ማለት ነው 👀
2024-06-13 07:22:56
4
wosenyeleshayele
wosenyeleshayele :
ኤሬ ከሰቶች ራስ ላይ ዉረድ ምስት እያለዉ ራሱ የማይገዛ እሱ ነዉ ለብላባ ወራዳ
2024-06-13 06:03:30
3
lop87tro
lop :
ቤቷን በገንዘብም በሴትነትም ምትደግፍ ሚስት , ምን ታርግ,,, ተጋድሞ ሚበላ ወንድ ጠፈጥሮ
2024-06-13 05:25:43
3
emu.yilma2
Emu Yilma :
ቸሬ ጥሩ መካሪ
2024-06-13 07:25:08
2
titi36176
Titi :
ዛሬ በጣም ተሳስተሀል ሳራ አብርሀም እዲወልድ ስለፈለገች ፈቅዳ ነው አሁን ካነሳከው ሀሳብ ጋር ምንም አይገናኝም ሴቶቹን ከምትተች የባለጉትን ወዶች ምከራቸው
2024-07-13 08:59:47
2
mahimercy4
mahi :
አሁን ይሄ ምን ማለት ነው እሱ አይምሮ የለውም ህፃን ነው እንዴ የምጠብቀው
2024-07-09 07:06:08
2
user2616371957429
user2616371957429 :
ቸሬ ልክነህ የአገራችን ወንዶች መልፋት አለባችው ሚስቶች ባሎቻቸውን መንከባከብ አለባቸው
2024-06-13 05:58:32
2
user081220711
one day :
አብርሃም እኮ ተፈቅዶለት ገብተክ ውለድ በላው እብጂ ሊዘሙት አሰቦ ክብሩን ጥሎ አይደለም ሰለዚህ ወንድ እንሰሳ ነው ማሰብ አይችልም እነሱን ይዘን መዞር አለብን ማለት ነው ሚያገናዝብ አይምሮ የተሰጣቸው መሰሎን ዝተት ከሰራተኛ ጋር እደሚርመጠመጥ ወንድ ነፍሴ አጥብቃ ምትጸየፈው ወንድ የለም ለራሱ ክብር የሌለው ነው
2024-06-14 03:34:21
2
creatar.searche.insight
@ameran :
ዉይ ዉይ ወንድ
2024-06-14 10:19:57
2
addis.beyene
Addis Beyene,📚 :
part 2 , መግዛት ግዴቷዋ ነው እሱ ግን አይጠበቅበትም ለቤታች ሁለቱም እስከሰሩ ድረስ አንድ አንድ የሚባልበት አይደለም ሁለቱም ታማኝ መሆን አለባቸው ደሞ እወዳታለሁ ምናምን እያለ ከሰራተኛጋ መተኛት ካስቻለው አይወዳትም ማለት ነው . ማታመን ሴት , ወንድ አይልም ማሰብ እስከቻሉ ድረስ
2024-06-13 05:41:54
2
mellaleul21
Mela/ሜላ➋➊ :
ሴቶችን ከርፋፋ ከማለት ወንዶችን እንስሳ ከወደዱትም ካልወደዱትም የሚጋደሙ የማመዛዘኛ ጭንቅላት የሌላቸው ናቸው ብትል አይቀልም
2024-06-17 08:50:16
2
etiwaabate
etiwaabate :
lemn memhra mettebek yelebetm bal bal kehadi new beka 🙇🙇!!
2024-06-12 17:56:40
2
user2671294014324
tg :
ፀጋውን ያብዛልህ
2024-06-13 04:18:37
2
befekadu6
Befekadu :
የተጠራኸው ለአሉባልታ ነው ወይ
2024-06-13 04:15:35
2
hayime2
haymi ya mareya leje :
🥰🥰🥰🥰🥰 btkekil
2024-06-12 18:03:16
1
user4447113590491
በፂ ዝርያ :
ጀግና
2024-06-12 20:19:06
1
sarisha0069
Sarisha :
ታድያ አዝላዉ አቴድ ቸርዬ
2024-06-13 09:59:18
1
helendeginet
Helen Deginet :
ende wendem eko metamen alebet 🤔🤔
2024-06-13 11:30:51
1
wallyaad
yoyo :
ኧረ የማይሆን ምክር ነው
2024-06-13 13:08:50
1
sham89872
sham :
😁😁😁😁😁😁ሲመቸኝ በጌታ እውነቱን የሚኖር ሰው
2024-06-13 16:11:33
1
zoemesfin882
GRACE :
የተወሰነ እውነት ቢኖረውም በዚህ ደረጃ ወንድ ሁሉ እራሱን የማይገዛ እንስሳ አይደለም
2024-07-01 11:40:09
1
tarikuadaba
koky :
እና እሱ ልክስክስ ነውና በሻንጣ ይዛው ትዙር
2024-08-30 11:53:47
1
amyta_blu
Amri/lawyer/wall art/craft :
not agreed today.... it depends on mind set
2024-07-16 08:54:57
1
lena35928907
Lena🕊🕊🕊 :
እሱ ፊሊድ ሲሄድ እሷ ከታመነች ምናለ እሱሰ ቢታመን ?
2024-06-14 13:42:37
1
To see more videos from user @epaphraschristchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About