@masterabinet: #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #foryoupage #መልካምነት_ለራስነው_አይከፈልበትም_

Master Abinet Kebede
Master Abinet Kebede
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 June 2024 09:11:33 GMT
3083462
341249
15620
89377

Music

Download

Comments

alemtsehaylelissa
የትዉልድ እናት Mother of Generation :
ዘርህ ዘመንህ እድሜህ ይለምልም ክፉ አያግኝህ ተባረክ♥️♥️
2024-06-13 09:21:11
2084
riche0244
riche :
አንተ ልጂ እስልምናን ይስጥህ ፈጣሪ
2024-07-26 19:50:53
527
iam_tesfa
𝐓 𝐄 𝐒 𝐅 𝐀 :
Respect 🥰
2024-06-13 09:22:02
554
ethiohodl
HODL :
አግዛብሔርም አላህም አየሱስም ይባርክህ
2024-06-13 10:54:23
521
eyob283
የገኒ ልጅ🤨 :
Salute my brother 🫡
2024-06-23 10:32:25
23
liben201
Memyself :
By any means this guy belongs to heaven. 🥰🥰🥰
2024-08-08 19:48:46
11
abebeulewnetuders
የ44ቱ :
ማስተር አብነት እዉነት እዉነት ያንተን ቪድዮ ባየዉ ቁጥር እምባየ ይቀድማል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግፉ አይካህ
2024-06-15 04:07:45
10
tsefood_1
Sunshine አቃጣይ 🤣 🇪🇷 :
😭😭😭🥰🥰🙏🙏እግዛብሄር ጨምሮ ጉልበትህን ይባርከው
2024-06-13 20:12:49
7
selamawit_23
𝕾𝖊lam🖤 :
ምን አይነት ሰውነህ በጌታ💕💕
2024-06-14 00:30:53
7
matios.belachew
@ብስሬ :
እውነት ግን አንተ እንደኔ የሰው ልጅ ነህ??
2024-07-31 19:14:48
148
user9792273758730
ዕሥመአልቦ ነገር ዘይሳኖ ለግዚአብሔር :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ
2024-06-14 05:55:34
7
selizemari
Selam Gebre :
አንተ የተባረክ ብሩክ የሆንክ ልጅ እንደው ዘመንህ ሁሉ የእረፍት የሰላምና የደስታ ይሁንልክ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ አብረውህ የሚያገለግሉ ሁሉ ይባረኩ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ለተቸገረ መድረስ 🙏🙏♥️♥️♥️
2024-06-13 12:55:42
268
wintana1210
wintana :
የእውነት እግዚአብዜር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የጆችህን ይባርክልህ 🥰🙏
2024-07-31 04:48:24
14
sa_lil21
Sarita :
ክፉ አይንካህ🙏🙏🙏 ተባረክ
2024-06-13 21:21:53
8
barkothabtamubh
ARSENAL /Gunners :
ወይኔ አንተን የወለደች መሃጸን ምንኛ የተባረከች ነች ኢትዮጵያን አንተ ውስጥ እኮ ነው የማየው የድሮዋ የእናቶቻችን ደግነት አንተ ውስጥ አለ
2024-07-31 10:25:59
26
user74152919352957
Bizuneh0912 :
ከባድ ነዉ የተቸገሩትን እንዴት እንደምታዉቅ
2024-08-05 19:01:25
9
sosi_yeshi
sosina :
ምንም ማውራት አቃተኝ
2024-06-13 09:37:46
122
abenezer_shimeles
Abenii_Gunner🔴⚪️ :
የኔ አባት ማን አላቸው አለ አንተ ደግ ሰው አብነት ሺ አመት ያኑርልኝ ወንድሜ አንተን👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
2024-06-13 10:35:25
43
kif_le
kifle@ :
ሽ አመት ኑርልን ማስተር አብነት🙏
2024-06-13 09:42:23
53
msm8638
mame :
welahi king of the world
2024-06-13 10:15:17
221
emmanuelmuh
user8482472978237 :
May the Lord bless you abundantly
2024-06-13 09:24:19
36
user7659871541682
user7659871541682 :
በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ማሰተር አብነት ለራሰህም ጊዜ እየሰጠክ
2024-06-13 09:45:38
7
newyami19
Yami😘🔥 :
እግዚአብሔር ደሞዝህን ይክፈልህ ምን ማለት ይቻላል ተባረክ👏👏👏
2024-06-13 09:33:23
45
bulloogutema
kiyya :
endo min largi geta yibarki🙏🙏🙏🙏🙏
2024-06-13 11:05:50
48
To see more videos from user @masterabinet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About