@eotc_21: #talaku #jibril #ethiopia #ዘማርያም_ዘለቀ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritrea #protestant #ኩነት#ኹነት#መሆን#hypostatic #trinity #economical @ዘማርያም ዘለቀ @Talaku_jibril @🥰 @✝Godoliyans👑🦋 @Dawit Muluneh @ክርስቶፎሮስ @ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ @Kesis Kiros Kehali ዘ ቤተሳይዳ @kesis Tewodros Eshetu
Unapologetically Orthodox
Region: CA
Saturday 15 June 2024 02:26:19 GMT
Music
Download
Comments
እኔ ነኝ :
በናትህ downloadun ክፈተዉ ለሰዉ ልላክለት
2024-06-15 13:03:34
74
✝️Godoliyans👑🦋 :
ነፍስ አንዲት ስትሆን ሦስትነት ባህሪያት ( ኩነታት ) አሏት እነሱም ልብ:(ማሰብ) ቃል ( መናገር): እስትንፋስ( ህይወት ናቸው።) በጣም ደስ የሚልና ግልጽ የሆነ ትምህርት መምህር እኮ ፍትፍት አድርገው ነው የሚያስረዱት💗💗🥰🥰❤🙏
2024-06-15 04:53:47
33
እኔ ነኝ :
I am orthodox 🥰🥰🥰
2024-06-16 08:41:24
47
user31604610280553 :
እኔ ኢሄን ነገር ቁጭ አርጎኝ እየፃፈ የሚያስረዳኝ ባገኝ🥺🥺🥺
2024-06-15 16:12:01
25
Elmiraku :
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ትምህርት እየለቀቃቹ Download መዝጋት ግን በሰላም ነው🤔🤔🤔
2024-06-15 05:19:18
11
Hiruy ሮ. :
መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ይሰርፃል
2024-06-15 10:46:25
2
ZA :
የወልድ ልጅነት እንዴት የአብ ብቻ የእመቤታችንስ ልጅ አይደለም ወይ?
2024-06-18 03:07:35
1
bereket hmichael :
መሰረጃ ? ሦስት አካል ሰለ መኖሩ
2024-07-24 15:16:47
0
🫥 :
ባለግዜውን ጥሩልኝ እስኪ 😁🤭
2024-06-15 06:04:35
9
No more Trinity👎👎👎 :
ይሄ የናንተ የፈላስፎ ውጤት እንጂ ለድሆች የሚሰበክ ወንጌል አይደለም አንዱን አምላክ ሶስት ቦታ ቆራርጣቹ ብቻዬን ነኝ ያለውን አምላክ ግራ በገባቸው አባቶቻቹ ተከፋፍሎ ተሰጣቹ እናንተም ተቀብላቹ ቀጠላችሁበት ያሳዝናል !!
2024-06-15 16:39:55
1
zelalem amogne :
እባክህ እንደዚህ አፍታተህ ስለሀይማኖታችን አስተምረን አታቋርጥ🙏🙏🙏
2024-08-06 20:55:11
1
A :
አደናጋሪዋቹ በዚህ አስተማራችሁ መጣህ ያውም ካቶሊክ ኢንሳይክሎፒድያ አልክ ቅባቶች አትከተሉት በመፀሀፍ አጣቅስ ሳይንስ እያልክ ነው ሀይሞትን።
2024-06-16 06:46:25
1
ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው!!! :
ትምህርቱ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ነገር ግን ለምትናገራት እያንዳንዷ ቃል ከመፅሐፍ ቅዱስ እና ከቅዱሳን አባቶች ማስረጃ እየጠቀስክ አስተምር ምክንያቱም ማስረጃ ጠያቂ ተውልድ ላይ ነውና ያለነው ለምሳሌ አብ ልብ ነው ስትል ልብ ለመሆኑ በማስረጃ ወልድም ቃል ሲባል በማስረጃ መንፈስ ቅዱስም እስትንፋስ ለመሆኑ በማስረጃ
2024-06-15 07:02:11
0
Bantegize ♾ :
የኦርቶዶክስ ነው ወይስ የካቶሊክ ትምህርት ነው? ይሄን የጠየቁህ Catholic encyclopediaን reference ስላረግክ ነው
2024-06-16 07:05:45
0
ወለተ ኢየሱስ :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2026-05-17 23:03:35
1
user1259735252923 :
ለፈረንጅ ነው ለአበሻ የምታስረዳው አንተ ንፍጣም
2024-06-15 12:13:11
0
Deru Gunner🔴⚪️ :
part 2 pls
2024-06-15 05:44:50
5
Abrham :
woowwww .. kale hiwet yasemaln... thanks
2024-06-16 20:14:33
5
Jo@Ler-M :
Great explanation. Tnx. God bless u 🥰🙏
2024-06-16 12:07:54
9
Software Deving 🖥️ :
I believe in Trinity 🙏❤️🙏
2024-06-19 09:46:54
5
ደቂ አሳፍ :
እንግሊዘኛውን ከየት አመጣከው አታፍርም ይለዋል ስትል የቤተክርስቲያኖአን ቋንቋ እንደወረደ ተናገር ኢሄ አስተምሮ የቲኦሎጅ አስተምህሮ ወደ ተሃድሶይወስዳል በመናፍቅ መምህር እየተማራችሁ ምንታደርጉ
2024-06-15 23:10:35
1
Bright future :
አይ መቸገር😁😁
2024-06-15 05:15:24
0
አቤቱ መንገድኽንአመልክተኝ ፍለጋኽንም አስተምረኝ :
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ማዉረጃዉን ክፈተዉ እና እናዉርድ
2024-06-15 07:55:57
4
Rohi Electronics Adama :
ሰራፅ አስራፅ ማለት ምን ማለት ነው?
2024-06-15 05:50:59
3
Nari :
Impressive
2024-06-17 06:00:06
3
To see more videos from user @eotc_21, please go to the Tikwm
homepage.