@aafarson: #CapCut

Afarson
Afarson
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 June 2024 09:18:49 GMT
341309
30349
1004
1153

Music

Download

Comments

riyadd387
ሪያድ sport⚽️ :
የተረጋጋህ አደብ ያለህ ጀግና ሰውን ምትረዳ ማትኩራራ የዘመናችን ጥሩ ልብ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏
2024-06-16 18:26:38
127
richhagos
Rich 6442 :
ለአማራ ሙስሊሞች ድምፀ ሆን እባክህን
2024-06-17 06:54:44
26
biniamasefa
Biniam Asefa :
ወንድሜ በስራክ በጣም በጣም እኮራብሀለዉ በሀይማኖትህም ስራክም በሀይማኖትህ አምነህ ስታሽ ቅባትም ስታሽ የአላህን ስም እየጠራክ ነዉ የምትሰራዉ ይህ ሁሉ በአላህ እና በፈጣሪ እያመንክ ስትሔድ ታድያ ለምን ጋርድ አስፈለገህ.????????
2024-06-20 10:41:53
16
emuesayas
ልደታ እናቴ :
ትንሽ ቆይተህ ጠ ቅ ላ ይ ሚ--- ነኝ ትላለህ
2024-07-13 16:18:21
1
user22825728701334
እመ አምላክ የኔ አማላጅ🙏🙏🙏💚💛❤ :
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ🙏
2024-06-16 14:53:03
8
werke89
werke :
ልጄ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ በሥራህ አከብርሐለሁ ተባረክ ዕድሜዬ 63 "አመት ነው እግሬን ያመኛል ምን ላድርግ አገርህን አላውቀው
2024-07-12 19:52:57
0
abu.hamza0783
HD 5G :
ሞት መኖሩን የረሳህ ትመስላለህ
2024-06-17 18:51:04
1
user1882098316908
ሰይድ መሀመድ :
አጣምሮ የሠጠው ጸባይ ከነመልኩ ይሄ ያፋር ወጣት ሎግያ ነው ቤቱ
2024-06-16 15:18:54
4
yeshiabera12
Yeshiabera12 :
ሀሠኖ ጀግና ነህ ብዙ ይገባሀል።። እኔ የማውቅህ ዱብቲ ጤና ጣቢያ ሥትመጣ ነው ።ለማህበረሰቡ ተቆርቋሪ ልጅ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ
2024-08-08 07:04:10
1
tomassakara3
sparta :
ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና የሚባለው ጠበንጃ አንግቦ ውን ውን የሚል እና ማይክራፎን አሸሸ ገዳሜ የሚል ብቻ ነው እንደዚህ አይነት የህክም ጀግና የሰዎችን ህይወት የሚታደግ እንቁ ጥበበኛ ቸመ ቦታ ኑሮት ያውቃል!!በተቃራኒው መተታም ድግምታ ደብተራ እያለ ያጣጥላቸዋል የጨነቀው ቀን ግን መፍቴው ከነሱ ደጅ ነው
2024-08-30 21:08:50
1
user90271980731650
የሳልማን ሸጋ እናት :
አተኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
2024-08-13 14:09:06
1
hiwot.tisfya
hiw🍫 :
በጣም እምገርም ነህ ምንአለ ብትነግረኝ ስንቴላኩልህ መቼልምጣ ደሴ ነኝ
2024-09-09 21:19:50
1
seidali155
seid ali awol :
የሳይነስ መድሀኒት ይኖርሃል ወንድሜ?
2024-07-11 04:11:54
2
user4665108194540
Ahmed 🌟🌙 :
ማሻ አሏህ ሁሉም አፋሮች እዳንተአደብ ቢኖራቸዉ ትልቅ ደረጃ ነበረች አፋር
2024-06-18 17:27:54
1
fatimetuzehraa
አይዱንያ :
አፋር ግን ሁሉም እንዳንተ ነው ማሻአላህ ጀግና ነህ
2024-06-17 18:07:31
3
fateebrahimadem
fatefateebrahimadem :
አምነትህ እራሱ ያድናለህ አላህ ከፊት ከኃላህ ይጠብቅህ ረሂሙ ጌታ የአንተን እጅ ይዞ መሻሪያ ያድርግህ መላዕይኮች ማሻሪያውን ይዘው አብረው ይዳብሱ አረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር አላህ ይጠብቅህ
2024-07-18 15:43:12
1
abdudakaito0
Afar Afar :
mashallah 👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕🥰🥰👍💪💪💪👍🥰👍💕💪👍🥰
2024-06-16 11:58:46
1
huseen.moomin
Huseen Moomin :
🥰🥰🥰🥰qiid mubarak .faxima baxaw🥰🥰🥰🥰
2024-06-16 20:50:38
1
user1277458771385
user1277458771385 :
መልካም ሰው
2024-07-21 11:08:14
1
emamedemisse
emuye :
መልካም ስራህ ላተ እኮ ትልቅ ወታደርህ ነው
2024-08-25 17:56:52
1
user3987549519818
user12999158 :
የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ነዉ እምትመቸኝ አላህ ይጨምርልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-06-17 08:38:14
2
fuadv12
fuad :
لبيك اللهم لبيك لبيك لا شريك لك لبيك ان الحمد والنعمة لك والملك لاشريك لك Happy "EID AL ADHA". May allah accept your Sacrifices and make it joyful for all your family.
2024-06-16 11:24:51
4
fargyasuf
fargyasuf :
ማሻ አላህ አላህ ያቆይህ ይጠብቅክ
2024-08-16 15:41:16
1
user8493394385694
ኤሤቅ :
ማርያምን የመጨረሻ እንወድሀለን
2024-06-21 14:17:27
1
To see more videos from user @aafarson, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About