@ethio_fitness_nutrition: 👉በቀን የሚያስፈልገንን የካሎሪ መጠን ማወቅ እንደሚችሉ ያውቁ ኖሯል? በመጀመሪያ ስለ ማክሮ እና ማይክሮ nutrient መረዳት ይኖርብናል 📌Macro nutrient የምንላቸው ለሰውነታችን በከፍተኛ መጠን የሚያስፈልገን ሲሆን ይህም Protein Fat እና Carbohydrate ያካትታል Micro Nutrient የምንለው ደግሞ በአነስተኛ መጠን የሚያስፈልገን ሲሆን ይህም vitamin እና Mineralsን የያዘ ነው። 📌ስለዚህም አንድ ሰው በቀን የሚያስፈልገውን የካሎሪ መጠን Calculate ለማድረግ ፃታ፣እድሜ፣ቁመት፣ ክብደት ፣ ግባችን ምን እንደሆነ በተጨማሪም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የምናደርግ ከሆነ ወይም ካልሆነ መካተት ይኖርበታል። 📌በመጨረሻም የነዚህ ሁሉ ድምር አንድ ሰው በቀን ውስጥ ምግቡ ላይ ማካተት ያለበትን macro nutrient ከሚያጣው ሀይል ጋር የተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት እንዲኖረው ያግዛል። ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይከተሉ እያልን ስለ ስነምግብ  እና  ስለ supplement ለማማከር 👉9369 ላይ ይደውሉ #ethiopia #የእናንተገፅ🇪🇹viral #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ Orginal supplements Whey protein, Mass gainer, Creatine Addis Ababa Ethiopia

Ethio Fitness & Nutrition
Ethio Fitness & Nutrition
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 June 2024 14:36:01 GMT
9312
502
5
52

Music

Download

Comments

weleoo1223
weleoo :
♥️♥️♥️
2024-08-03 08:38:02
0
antigen257
አንቲገን :
💓💓💓
2024-06-16 15:51:13
0
antigen257
አንቲገን :
yanechi stebaye newe dese yemelewe lelawene teyewe
2024-06-16 15:51:47
0
bruc5111
Bruce fitnees center :
ቤስት መረጃ ነው በቅርበት እየተከታተልን ነው !!!
2024-06-16 15:23:44
1
user0868637903684
User0868637903684 :
👏👏👏
2024-06-18 07:44:00
0
To see more videos from user @ethio_fitness_nutrition, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About