@yohannesgetachew4: #CapCut

Yohannes Getachew
Yohannes Getachew
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 June 2024 16:04:42 GMT
40749
3826
88
872

Music

Download

Comments

user66.ali
user66 ali :
ከማያምን የሚወለድ ህፃንም ገነት ነው የሚገባው
2024-06-30 17:34:19
1
d.meron
ዲ.ሜ.ሮ.ን ዘኦርቶዶክስ :
እና እነዚ ታላላቅ ኣባቶች ምን ኣግብቷቸው ነው ስለ እነዚህ ህጻናት ሃሳብ የሰጡት?
2024-06-18 03:52:46
2
aschugezahegn1
Aschu አስቹ🧠💵❤ :
መጽሐፍ ምን አለ??? "ያመነ የተጠመቀ"
2024-06-18 08:53:35
1
tilahunbelay398
Orthodox :
እንደፈለክ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ሳትገልጥ ዘዚናኑ እያልክ አንብቦ ያማያውቀን ከቃሉ ጋር አራርቃችሁት ገሃነም ትሉኩታላችሁ ተረት ነውወዳጄ
2024-06-18 18:02:46
0
haymiyemaryam
haymiyemaryam :
እንዴት ልዳን? ሙሉውን እዩት ታተርፉበታላቹ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር።
2024-06-18 06:23:44
2
truwrk
የድንግል ልጅ :
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-06-17 17:03:30
2
amani_amani28
Amani :
ግራ ለገባችው ማህበረሰቦች 😊 አባቶች የራሳቸውን እይታ እንጂ ያስቀመጡ ሀይማኖትን አይደለም የደነገጉት ሁለቱም(ሲኦልም ገነትም ይገባሉ ያሉት) ስለዚህ እኛ በሀይማኖት ደረጃ ስንጠየቅ እግዚአብሔር አዋቂ ነው የምንለው። ከፈለግን ግን የአባቶችን እይታ መጥቀስ እንችላለን።
2024-06-19 10:02:37
1
girmi21
girmanesh nigusse :
ቃለ ህይወት ያሠማልን
2024-06-17 16:27:43
1
amanueal4801051248
amanueal t :
ጥያቄ አለኘ መልስልኝ
2024-10-17 13:18:06
0
www.ger.et
Germany :
አልገባኝም
2024-08-12 17:53:08
0
gebre205
Gebre@Alex :
በእናት ና በአባት ሃይማኖት ይወሰናል ብለው ሲያስተምሩ ነው የማቀው
2024-08-08 10:45:44
0
menoryigermal
menoryigermal :
የተወዛገበ ትምህርት ማህበረ ሚዲያላይ መልቀቅ ምንማለት ነው
2024-06-28 02:29:50
0
user1719153123015
user1719153123015 :
የአንተ ትምህርት ራሱ የኑፋቄ ትምህርት ነው አትታመንም
2024-06-26 20:12:31
0
user7182337729821
ቤተ ሰላማ :
ምን ላይ ነው መሠጃ!
2024-06-20 20:43:46
0
user7182337729821
ቤተ ሰላማ :
ክብር ከሌለ አልዳነም ካልዳነ አይገባም!
2024-06-20 20:44:37
0
orthodoxy321
ፍቅር እንደዚህ ነው :
መምህሬ🥰
2024-06-19 21:07:42
0
yibe282
Yibe :
መልሱ እኛ ምን አገባን 🤣🤣
2024-06-19 20:46:22
0
genetgqtcsp
💫Geni✨💫 :
ቃለህዉት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
2024-06-18 09:45:57
0
tamerat194
ታምራት፩ተምናሴራ :
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ሙሉ ትምህርቱን ያድምጡ እንዴት ልዳን
2024-06-18 07:11:06
0
tekalignyesilasebarya7
tekalign :
amen
2024-06-18 05:36:48
0
To see more videos from user @yohannesgetachew4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About