@melegnaa: ድላክስ በርገር የበርገር ስጋ 👉 @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ 👉 @Melegna መለኛ ፔፕሮኒ ፒዛ 👉 @Melegna መለኛ ድላክስ በርገሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች የበርገር ዳቦውን ለመጥበስ - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዴቀት ቲማቲም እና ሽንኩርቱን ለመጥበስ - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ እና የምግብ ዘይት - 1 ቁንጥር ስኳር ለሽንኩርቱ ብቻ 2 ቢፍ አሙን ለመጥበስ - እዛው ሽንኩርት እና ቲማቲም በጠበስንበት መጥበስ እንችላለን የበርገር ስጋውን ለመጥበስ (የበርገር ስጋ አዘገጃጀት እዚሁ ገፃችን ላይ ይገኛል) -1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ - በአንድ በኩል በከፍተኛ ሙቅት ከ4-6 ደቂቃ መጥበስ - በተቃራኒው ለ3 ደቂቃ መጥበስ - 1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ሁሉም የበርገር ስጋ ላይ መነስነስ - 4 ስላሽ የጠቆረጠቺዝ አድርጎ ማቅለጥ 2 እንቁላል ለመጥበስ - 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ የበርገር ስልሱን ለማዘጋጀት - 2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዳጣ - 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ - ግማሽ የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ - 2 የሾርባ ማንኪያ ኬች አፕ - እና በርገር ከጠበስንበት የተረፈንን ቅባት የማባያ አማራጮች - ድንች ጥብስ እና ሰላጣ #foryou #burger #ethiopianfood #ethiopiantiktok #habeshatiktok #FoodLover #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 June 2024 06:41:40 GMT
378923
20200
285
2477

Music

Download

Comments

bezaonlineshopping12_24
bezi :
lemndnw save yemyderegew?
2024-06-18 09:41:18
39
eddshife
eden melke :
🍸mojito please
2024-06-22 16:25:54
1
snathpmo64l
Etu :
I did it today and it was awesome really🥰🥰 እውነትም መለኛ🥰🥰🥰
2024-06-23 15:16:48
2
jerry25280
Jerry :
very good but why is your fries always looks over cooked🥰🥰
2024-06-20 08:02:38
0
user5761743720756
user5761743720756 :
big respect I wish long life!!🙏🙏🙏
2024-06-18 13:39:04
2
maheletsewnettege
Mahelet Sewnet Tegeg :
Mokerawe wedejewalhu thank you 👍
2024-06-18 19:18:33
0
pomi58
Pomi :
you’re the best thank you so much ☺️🙏
2024-06-19 12:41:40
3
fiyorina05
fiyori :
arif new beta gin save endinadereg fekedelina
2024-06-19 14:21:05
0
man.united.my.love
man united my love❤️❤️❤️ :
cake please
2024-08-16 16:29:19
1
kukusha114
Helina :
Your wife so lucky 😁
2024-06-18 11:13:23
4
newayayalew
newi2022 :
it's so nice💙
2024-06-18 09:38:43
1
user2584637295327
m :
Wow
2024-07-29 16:10:25
1
bjzksjshsgdhdjs
Bjzksjshs Gdhdjs :
😅 day wede comment
2024-08-22 07:21:02
0
milka.assefa
𝕞𝕚𝕝𝕜𝕒 :
wow
2024-06-19 03:51:05
1
beri.mar
Creator.Search.Insight :
wow
2024-06-19 14:17:56
1
tizinamatina12345
Tizeta Tizu :
ችብሱ አያምርም
2024-06-18 09:23:15
16
cocovango011
Coco_Vango :
በጉዲፈቻ አሳድገኝ?🥺🙏
2024-06-19 18:40:20
21
aschalewtadele01
aschalewtadele977 :
አክባሪክ ነኝ።
2024-06-18 11:24:55
11
zola804
ዘላለም :
አንደኛ ባለሙያ፣ በጣም ውብ ገለፃ ! ምርጥ ነህ ማርያምን !!
2024-06-20 12:18:13
9
zeydi.aymen
zeydi aymen :
እጅህን ይባርክልህ
2024-09-09 09:21:42
0
tigistmisganaw
mama :
አግብተሀል ካላገባህ ለእህቴ ልዳርሀ🥰
2024-06-20 06:44:39
0
eduab6
EduAb7 :
ቢፍ ምንድነው
2024-06-18 07:12:59
2
user4786561889385
user4786561889385 :
መጠኑ ኦቨር ነው አፍ መግመጥ በሚችለው ልክ ቢሆን ጥሩ ነው
2024-06-22 21:08:01
3
nejmi94
@nejmi94 :
ሁሌ ማሳየት እንጂ አታበላን ምን ይሰራል ማሳየት ብቻ ጋብዘን እንጂ ብሮ
2024-07-23 10:39:09
2
alem12335
በክርስቶስና በማርያም ምን ጎሎብኝ ተመስገን :
ጠቋቆረ ምነው
2024-07-20 12:22:05
2
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About