@mezmur_debter_zetewahedo: ✝️እንኳን ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ✝️ 🔷🔷እውቀት ጥበብ🔷🔷 ዕውቀት ጥበብ የምገበይባት (2) ሰንበት ትምህርት ቤቴን አምላክ ይጠብቃት ዕውቀት ጥበብ የምገበይባት አሳድጋኛለች በማር በወተት እቅፍ ድግፍ አርጋ እንደ እናት አባት በድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ይሄው ደርሻለሁ ለዛሬው ዕለት አዝ ምስጢረ ሥላሴ የእምነቴን መሰረት ከአባቶች ተምሬ የተረዳሁባት ምግባር ከሃይማኖት ያስተባበርኩባት የዕውቀት ገበያ የህይወት መንገድ ናት አዝ የአለሙ ሞገድ ሲበዛ ፈተና እስከመጨረሻው በእምነት እንድንፀና መልካሙ እረኛችን የማታንቀላፋ ልጆችህን ጠብቀን አንተ ሁነን ተስፋ አዝ በመስቀልህ ባርከን ቅዱስ አባታችን ጸጋና ሰላምህ ይደር በሁላችን ማህበራችንን ጠብቅ ለዘለዓለም ልጆችህ እንኑር በፍቅር በሰላም አዝ #mezmur_debter_zetewahedo #fypシ゚viral #viral #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ለዘላለም_ትኑር @tsion Desalegn @Dagne Demissie @Bez👸 @miki @Girume @ዘማሪ ዲ/ን ማኅደረ @Adu አዱ የአቡዬ ልጅ @Beti @Beti @Bitanya Seyoum @𝔂𝓸𝓻𝓭𝓪
mezmurdebter
Region: US
Sunday 23 June 2024 09:50:35 GMT
Music
Download
Comments
ሱላማጢስ {Leli} :
ሰንበት ት/ት ቤታችን መንፈሳዊዋ እናታችን ❤🙏🙏🙏🙏❤
2024-06-25 18:08:44
10
@musemuse47 :
ሙሉውን ይለቀቅ🥰🥰
2024-06-24 04:25:38
7
𝗡𝗮𝗵𝗼𝗺_7⚜️ :
መቼ ነበር
2024-06-24 19:41:54
5
ዘማሪት ሄለን ወልደሚካኤል :
ትክክል ክልል እናታችን ናት🥰🥰🥰🥰🥰
2024-07-24 17:56:23
1
solka 16 :
መቼ ነው
2024-07-20 07:21:05
1
cuni :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2024-06-30 13:15:54
0
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ :
በቤቱ ያፅናችሁ እህት ወንድሞቼ
2024-09-11 23:32:58
0
@abreham@www com :
ለመጀመራ ጌዜ ያቋቋመው ማን ነው
2025-07-13 20:38:39
0
@@@ :
መቼ ነው
2024-07-12 15:45:38
0
@beki21 :
መሰረተ ህይወት 😍
2024-08-12 15:42:42
0
Alemtshay :
እኔ እድለኛ ነኝ ሁለት ሰንበት ት/ቤ ነው ያደኩት
2024-07-31 07:50:21
0
🤍Kalkidan(ዘ ራጉኤል)🤍 :
enkan abro adrsane ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-06-25 14:32:30
1
@one :
Enkuan abro aderesen❤❤❤
2024-08-20 16:23:15
0
Rage_𝖋ıŷø𝔯ĭ🔥 :
🥺
2025-12-12 19:33:12
0
Buze Man 21👌👌 :
🥰
2025-12-10 23:58:44
0
Buze Man 21👌👌 :
🙏
2025-12-10 23:58:44
0
Buze Man 21👌👌 :
🥰
2025-12-10 23:58:37
0
አዱ :
🥰
2025-11-11 06:28:27
0
Minte19 🇪🇹 ❤️ 🇨🇦 :
🥰
2025-11-06 03:56:42
0
አልዓዛር :
🥰
2025-10-21 20:10:24
0
ቅድስት🕊✝️🍀 :
🙏🙏🙏
2025-08-24 14:24:41
0
Yab kal⛪🇪🇹 12 ሊሙ ሻይ ⛪🇪🇹 :
🙏
2025-08-14 20:36:28
0
Yab kal⛪🇪🇹 12 ሊሙ ሻይ ⛪🇪🇹 :
🙏🙏🙏
2025-08-14 20:36:24
0
አለም :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-06-23 10:21:08
0
To see more videos from user @mezmur_debter_zetewahedo, please go to the Tikwm
homepage.