@abdisha405: በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነው 'ጃክ ማ'' ሲሆን 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አለው፡፡ ጃክ ማ እንዲህ ይላል ፦ '' ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ፡፡ ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም! አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል፡፡ ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ እና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው፡፡ ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ) የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው፡፡ ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት መሆኑን ነው፡፡ ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል! እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል፡፡ ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል:: መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል! እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል:: በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም፡፡'' ይላል ጃክ ማ። እውነት ነው እኛም አገር ያለው ነባራዊ እውነታ ይሕ ነው፡፡ ምክንያቱም ተቀጥረህ በምታገኘው የወር ደመወዝ ሀብት፣ ጥሪት፣ ቤት እና ራስህን ለውጠህ ሌላ ሰው መርዳት አትችልም፡፡ እርግጥ ነው የወር ደመወዝ ሲኖርህ የምትፈልገውን ማድረግ ባትችልም በገቢህ ልክ መኖርን ትለምደዋለህ፡፡ ከወደዱት ሼር በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ፡፡ #like #copylink #moreview#share #ሠላም_ፍቅር_ለሠው ልጆች ሁሉ A#እምነት_ተስፋ_ፍቅር #ፍቅር•>ብቻ_\ፍቅር►→ #Abdisha #Follow

Abdisha@
Abdisha@
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 June 2024 11:34:52 GMT
322574
6629
317
1660

Music

Download

Comments

lalisegetachew459
Lalise Getachew :
tinshnew 39billion
2024-06-24 21:15:33
15
yohannes1977
Yohannes19 :
Please classical name
2024-06-26 06:17:42
1
alexso322
Alexso 0097 :
24 seriche awuqalhu gin yelem🥺
2024-06-24 04:33:12
5
ibnualiyi43
husuka :
I completely disagree because employees even don't servive now
2024-07-03 21:27:02
2
kenzu.ethio
ያሻውን ሰሪ :
amezing lesson
2024-06-27 09:40:24
3
tahirtuma0
BaabuRayyan911 :
👌👌👌thunks best idvice 🙏I stand to save my life
2024-06-25 19:54:14
2
kalabra3535
Ëbæ :
real
2024-06-24 08:30:14
1
teyba.hussen
Teyba hussen :
yes
2024-06-24 20:21:21
1
bekirialbeshir
Bekiri Albeshir :
really really it's right
2024-07-03 15:27:08
1
wecarespices
We Care Import & Exp :
correctly
2024-06-25 06:39:20
1
hussen.ali4420
Hussen Ali :
the greatest speech ever
2024-06-30 10:54:30
2
sis123463
sis@1234 :
great idea
2024-07-05 11:40:34
1
the.dreamer940
THE DREAMER :
exactly😎✌
2024-06-24 15:13:53
1
klove9636
klove :
past
2024-06-27 03:57:24
1
tomisetegn1
Tomi setegn :
reallyyyy👌👌
2024-06-25 09:37:32
1
ose___atilat
ose___atlat :
wow🙏🙏
2024-06-27 11:41:59
1
abrahamisaac1977
Abrabel :
👌perfect conversion
2024-07-08 14:01:23
1
oumerali11
ቡናው :
yes
2024-06-24 15:23:53
1
user5570763242671
user5570763242671 :
real fact
2024-06-24 05:59:16
2
esakabeshacreator
esak habesha :
thank you bro
2024-06-24 22:31:19
1
sharewayalyew5
dawit :
waw!!! amazing
2024-07-02 16:10:41
1
yosti242
yostina :
yes matrix wst slalen new mewcha mefeleg new
2024-07-07 08:09:03
1
user31312725479655
devidendris0661 :
jak 'MA' lk new gin beyetgnaw biznes new yemiseraw new ende hagerachin huneta yemilew new yekebeden
2024-07-30 21:17:57
1
user4086588240154
Serkie :
perfect
2024-07-29 05:23:42
1
gech5091
#gech :
exactly I agry with your idea
2024-07-28 15:21:41
1
To see more videos from user @abdisha405, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About