@mergeta.meba.medic: ⏩#ስለ ዓይነጥላ ሚባል ክፉ መንፈስ ስንቶቻችን ነን ግንዛቤው ያለን ከለለን ግልጽና አጠር ባለ መንገድ አቀረብኩላቹሁ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቹ ባላችሁበት ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ✅#ወንድ ማስጠላት ✅#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት ✅#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) ✅#ተስፋ መቁረጥ ✅#ማስለቀስ ፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት ✅#ፀባይ መቀያየር ✅#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው ✅#ባል እየመጣ መመለስ ✅#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ (መተው) ✳#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) ✳#ሱሰኛ መሆን ✳#የእድል መዘጋጋት ✳#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✳#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ) ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ ❖#መጨናነቅ: መናደድ ፣መነጫነጭ ፣ድብርት ብስጭት ❖#ሂጅ ሂጅ ማለት ❖#ቤተሰብ ማስጠላት ፣አለመረጋጋት ❖#ስራ ማስጠላት ፣ድፍንፍን አድርጎ መያዝ ውጩን ማጨለም ❖#ከፍተኛ የራስ ህመም እራስን ከፍሎ ማመም (ማይግሬን) ❖#ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ማስጨነቅ አፍኖ መያዝ ለመናገር ማቃት ❖#ፍርሐት ❖#ከፍተኛ ላብ ❖#የጠረን መቀየር ❖#መጥፎ የአፍ ጠረን ❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል መርበትበት መፍራት ❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❖#ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው #ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? ⏩#ዓይነ ጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን #እንዴት እንዋጋው ? ✝በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ ✝መፆም መስገድ ✝ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው  መፍትሔ ነው             ⏩#መፍትሔ ✅#የቀጠጥና ሥር ✅#ከርቤ እጣን ✅#የእፀ ሳቤቅ ሥር ✅#የጊዜዋ ሥር                   ➡#አዘገጃጀት 👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን። ችግሩን በዘላቂነት ያስወግደዋል በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0976118001

መርጌታ መባ ባህላዊ መድኃኒት ቀማሚና ዕፀ-ፈውስ
መርጌታ መባ ባህላዊ መድኃኒት ቀማሚና ዕፀ-ፈውስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 June 2024 08:05:10 GMT
20350
347
4
61

Music

Download

Comments

tile3159
Daniel T :
location pls
2024-06-26 19:24:22
2
melkamumamo6
melkamumamo6 :
you ware you are living
2024-06-26 08:18:47
1
gebru049
cteater.search.insight :
ጠኖቋዮች ናችሁ ከሰይጣን በማበር ኣይኘጥላ ምትሆኑት
2024-07-01 13:08:00
0
user858009745818
yam sentayehu :
gebrelena,mkyahel alu qensu ayebeltem
2024-06-29 06:44:11
0
To see more videos from user @mergeta.meba.medic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About