@metigetachew45: #ድል ለመቻል

meti  moti shewa
meti moti shewa
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 June 2024 05:27:16 GMT
129206
10254
376
448

Music

Download

Comments

senayit.love
Amen :
Yene jegnaa ehit 🥰🥰🥰🥰
2026-05-28 20:39:22
1
user9620996190374
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ :
አንድ ብንሆን የሚወደድ ደስ የሚል መዝሙር ነበር አንድ ያርገን ፈጣሪ
2024-06-29 09:30:55
24
haylay.etay
ሰዉ አልባ :
ጀግኒት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-01 00:20:51
0
abeni79
abeni79 :
መቻል አምቦ ነው እንዴ ያለው 🤔
2024-07-02 04:45:04
0
yimpeeee
yimpeeer :
ይሄ መዝሙር ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ
2024-06-28 15:11:20
5
abeti561
abeti :
ማሊያውን ፈልጌ ነበር ስንት ነው ባለ ኮሌታው ድል ለመቻል
2024-06-28 10:21:31
5
king_murtee
Life Hacks :
wooow betam des yilal❤️❤️
2024-09-19 13:14:32
1
henokabrham795
enock :
ድሮ እኛም አብረን ዘምረን ነበር እወደው ነበር መዝሙሩን አሁን ግን ያንገሸግሸኛል በመሪዎቻቹ ምክንያት
2024-06-28 14:50:53
4
user6876539908683
€¢€ሰው መሆን€€€ :
ምን ዋጋ አለው አንድነት የለም።ፈጣሪየ ሆይ አንድ አርገን።።።።
2024-06-30 11:55:40
2
michaeltolera
Miko (ሚኮ ) :
የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ 🥰🙏🥰
2024-06-29 06:01:58
1
breeuhxkjbxjj
ብርሃኑ አተነህ :
የአገር ሽክም
2024-06-28 17:59:20
1
dereje.desta3
Dereje Desta :
ሩሲያ ፔንዛ የምትባል ከተማ ላይ ማታ ማታ ሁልጊዜ ዘምረነው ነበር ወደ ዶርም የምንገባው አይ ያ ጊዜ ልዩ ነበር
2024-06-30 11:29:34
1
abdu.salame.mustf
abdu.salame.mustf :
🥰🥰🥰 ከመሞት በላይ እንሙት 🥰🥰🥰
2024-06-29 18:19:32
1
mila.boss3
Mila boss :
ሀይ
2024-06-29 20:06:24
1
user4036557921355
user4036557921355 :
ታመቸኝ መዝሙሩ ኢትዮጵያ በእኛ ዳምዳምቃ በአፀማችን ፊላስ ተማግራ እንዴታፌረች እንድትኖር ካዘማን ዘማን ሰዉበልታ
2024-08-07 22:08:23
0
migbar222
መንገደኛው :
😆😆😆😆😁😁😁😁 እናት ሀገር አማራ ወደፊት እናሸንፋለን
2024-07-20 07:47:52
0
ethiopiwi13
አገር ወዳድ :
የመለስን ዳይፐር ነው የያሽው?
2024-09-13 17:21:57
0
deme.rodem.itf.mma
@JANAkAN Ethio fighter🇪🇹🇪🇹 :
ከመሞት በላይ እንሙት ደማችን ሺህ ግዜ ይፍሰስ አየር አፈሯ ይባረክ ምን ግዜም ስሟ ይታደስ💪💪
2024-06-28 10:00:55
6
user685368778043
henok hina :
የኦነግ የሽንት ጨርቅ ልብሱ
2024-07-01 05:27:58
0
bebishoman
zeki man manchester :
yes
2024-07-02 05:32:28
0
derejetesfayedere
dere :
የሚናፍቀኝ ከዚህ ግርግር ወተን ወንድም ከወንድሙ በይቅርታ የፍቅር እምባ እያለቀሰ በደስታ ተቃቅፈን ሀገራችንን እርስ በእርስ ስንባላ ሊውጡን የተዘጋጁ ክፉ ጎረቤቶቻችንና ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅን እናበረክካለን ፈጣሪ የወንድማማቾችን ጥል በቃ በለን በጣም ስወደው መዝሙሩን
2024-07-05 17:27:24
0
user7120874463047
user7120874463047HAYMANOTALENE :
😳@stand by
2024-07-04 09:22:46
0
birukchelsea336
Biruk Chelsea :
ነበር
2024-07-03 11:22:32
0
fikadu.geda
Fikadu Geda :
ማሊያው የት ይገኛል
2024-06-29 05:37:07
0
To see more videos from user @metigetachew45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About