@jesus.season1: ነብሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድሀኒቴ ሐሴት ታደርጋለች የባሪያዪቱን ውርደት ተመልክቷልና እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትዉልድ ሁሉ ብዕሕት ይሉኛል

Fact Check Bible
Fact Check Bible
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 June 2024 05:58:38 GMT
60124
2676
115
628

Music

Download

Comments

danielf07
Daniel :
ማርያም ትሁት ናት ስለራሷ ተናግራለች። አምላኬ መድኃኒቴ ብላ 🙏
2024-06-29 06:21:28
40
hmialen
MisHel :
ሁሉም ልክ ናቸው...በጣም የሚያስቀኝ ግን በphente እውቀት የተዋህዶን አስተምህሮ ለመመዘን ሲሞክሩ🤣
2024-06-29 18:24:59
30
edenaberhane8
ኤደና ብርሀነ :
Ake is right 🙏
2024-06-29 06:14:09
17
user2210475446787
kalkidan yilma :
አኬ ትክክል ነው 🥰🥰
2024-06-29 15:03:58
6
dawit.mulugeta.adugna
Dawit Mulugeta :
አኬ ❤️
2024-06-29 22:21:15
6
genig03
Geni :
አይ ሮዳስ 😭😳
2024-06-30 19:45:54
6
woldeaman
sija :
ኧረ ጴንጤ መጀመርያ ተማሩ ሁለቱም የተናገሩት እንኳን ልዩነት አልተረዳችሁም
2024-07-03 18:16:04
4
mita14659
mita :
thank you aka
2024-06-29 08:16:03
3
user4357558161073
biniam :
አኬ በርታ አንተ ትክከለኛ ነህ
2024-07-01 17:48:11
3
tilahun.gelleta
Tilahun Gelleta :
ገብቶታል
2024-06-30 19:56:04
2
henati29
ሄNoክ :
ake lik nh
2024-06-29 07:06:15
2
zeke3285
Zak :
አኬ ምርጥ
2024-07-03 16:07:27
2
andualem.7
andualem.፯ :
አኬ እግዚአብሔር ይማርህ በቶሎ ተመለስ በንስሐ
2024-07-07 20:06:59
1
messiadmire
messi fan :
አኬ🥰🥰🥰
2024-07-01 11:41:02
1
abilake14
abilake@1 :
እንዴት ነው ነገሩ ጋብዙኝና ላስረዳ።
2024-06-30 11:11:01
1
user71807674992670
ምህረቱ በዝቶልኝ ነው መኖሬ !!! :
አኬ ትክክል ተባረክ
2024-07-04 18:00:43
1
tugeyessaka
Tuge :
ወላዲት አምላክ ናት ብለን እናምናለን ከዛ በዘለለ አያገባንም እንደ ኦርቶዶክስ አኬ ትክክል ነው። ደርሶ ጠበቃ ለመሆን የሚሞክሩ እንደ ታላቁ ያሉ ሰዎች ቤተክርስቲያንን አይወክሉም ተሳስተዋል።
2024-06-29 18:51:13
1
mroyal19
Royal real estate :
በመድሃኒቴ የሚለው ውስጥ ሁለት ሀሳብ ነው ያለሁ እኮ
2024-07-01 19:20:28
1
user4357558161073
biniam :
አኬ በርታታታ
2024-07-01 17:55:50
1
mikiyas123454
miki 👁100።🤔 :
አኬ🥰🥰🥰🥰
2024-07-02 17:22:54
1
desu4013
desu :
አሱ ከድሳታል
2024-07-02 11:45:01
0
instructormullerth21
instructor Mulie fitness Media :
ayimetadel fetare yibarkewot
2024-06-30 19:23:10
0
hulegebdynamicmedia
አነ ውእቱ ገብረ መስቀል :
አኬ ኦርቶዶክስ መስሎኝ ተሸውጄ ነበር።
2024-07-27 10:13:10
0
bukmein944
user01126382045789 :
የገማ እና የጠነባ ትምህርት ነው ልክ ነህ ታላቁ
2024-06-30 00:55:15
0
gechopt1
Gech Opt :
ተው አክሊል ወንድማችን ነው ንፁ ኦርቶዶክሳዊ ነው
2024-07-14 11:34:57
0
To see more videos from user @jesus.season1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About