@646army_girl: #egocentrica😼 #fyp #parati #jungkook #tae#contenido

★𖠇𝐴𝑟𝑚𝑦 𝑔𝑖𝑟𝑙𖠇★
★𖠇𝐴𝑟𝑚𝑦 𝑔𝑖𝑟𝑙𖠇★
Open In TikTok:
Region: MX
Sunday 30 June 2024 19:30:55 GMT
317
42
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @646army_girl, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አባቶቻችንና እናቶቻችን በደስታና በፈገግታ እልል የሚሉት ሕንጻ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ስላለቀ ሳይሆን በችግራቸው ጊዜ ድምፅ የሚሆንላቸው ሚዲያ መጥቶ ድምፃቸውን ለእናንተ እንደሚያደርስላቸው ስላመኑ ነው!😥💔 ​በገጠር የምትገኘው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አሁንም የሁላችንንም እጅ ታስፈልጋለች! ​የዛሬ ዓመት እዚሁ ቦታ ላይ ቆመን የነበረበትን ጊዜ ስናስታውስ የልባችን ህመም አሁንም ይታወቀናል።  አባቶቻችን እርጥብ ሣር ይዘው በእንባና በለቅሶ ለቤተክርስቲያኑ ማነጻ የሚሆን ድጋፍ ሲጠይቁን የነበረው ያ አሳዛኝ ምስል ከሕሊናችን አይጠፋም። ​አባቶቻችንና እናቶቻችን በደስታና በፈገግታ እልል የሚሉት ሕንጻ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ስላለቀ ሳይሆን በችግራቸው ጊዜ ድምፅ የሚሆንላቸው ሚዲያ መጥቶ ድምፃቸውን ለእናንተ እንደሚያደርስላቸው ስላመኑ ነው! ​በገጠር ላይ የምትገኘው ይህች ቤተክርስቲያን ጣሪያና ግድግዳዋ ሳይጠናቀቅ ፀሐይና ዝናብ እየተፈራረቁባት አባቶቻችን በፈተናና በችግር ውስጥ ሆነው ቅዳሴውንና ጸሎቱን ሲያደርሱ ቆይተዋል።  ነገር ግን በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በአባቶቻችን ትጉህ ጸሎት ዛሬ ሌላ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን! ​እግዚአብሔር የብዙዎችን ልብ አነቃቅቶ ሥራው ተጀምሮ አሁን የመጨረሻ (Finishing) ሥራ ከ30% ያነሰ ብቻ ይቀረዋል።  ይህ ማለት አባቶቻችን በተጠናቀቀውና በተዋበው አዲሱ ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው መስዋዕታቸውን የሚያቀርቡበትና እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ቀን በጣም ቀርቧል! ኦርቶዶክሳውያን በገጠር የሚገኘው ይህ የእግዚአብሔር ቤት ተጠናቆ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንዲደርስ የሁላችሁም እጅ ያስፈልገዋል።  ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ስትሉ በስሟ እየታነጸ ላለው ለዚህ ቅዱስ ቦታ አቅማችሁ የቻለውን ያህል በመደገፍ የእመቤታችንን በረከትና ረድኤት እንድትካፈሉ በሕያው እግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን። ​በጥቂቱም ቢሆን የምናደርገው አስተዋጽኦ ለዚህች ገጠር ቤተክርስቲያን ትልቅ ብርሃን ይሆንላታል። ​
አባቶቻችንና እናቶቻችን በደስታና በፈገግታ እልል የሚሉት ሕንጻ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ስላለቀ ሳይሆን በችግራቸው ጊዜ ድምፅ የሚሆንላቸው ሚዲያ መጥቶ ድምፃቸውን ለእናንተ እንደሚያደርስላቸው ስላመኑ ነው!😥💔 ​በገጠር የምትገኘው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አሁንም የሁላችንንም እጅ ታስፈልጋለች! ​የዛሬ ዓመት እዚሁ ቦታ ላይ ቆመን የነበረበትን ጊዜ ስናስታውስ የልባችን ህመም አሁንም ይታወቀናል። አባቶቻችን እርጥብ ሣር ይዘው በእንባና በለቅሶ ለቤተክርስቲያኑ ማነጻ የሚሆን ድጋፍ ሲጠይቁን የነበረው ያ አሳዛኝ ምስል ከሕሊናችን አይጠፋም። ​አባቶቻችንና እናቶቻችን በደስታና በፈገግታ እልል የሚሉት ሕንጻ ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ስላለቀ ሳይሆን በችግራቸው ጊዜ ድምፅ የሚሆንላቸው ሚዲያ መጥቶ ድምፃቸውን ለእናንተ እንደሚያደርስላቸው ስላመኑ ነው! ​በገጠር ላይ የምትገኘው ይህች ቤተክርስቲያን ጣሪያና ግድግዳዋ ሳይጠናቀቅ ፀሐይና ዝናብ እየተፈራረቁባት አባቶቻችን በፈተናና በችግር ውስጥ ሆነው ቅዳሴውንና ጸሎቱን ሲያደርሱ ቆይተዋል። ነገር ግን በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በአባቶቻችን ትጉህ ጸሎት ዛሬ ሌላ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን! ​እግዚአብሔር የብዙዎችን ልብ አነቃቅቶ ሥራው ተጀምሮ አሁን የመጨረሻ (Finishing) ሥራ ከ30% ያነሰ ብቻ ይቀረዋል። ይህ ማለት አባቶቻችን በተጠናቀቀውና በተዋበው አዲሱ ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው መስዋዕታቸውን የሚያቀርቡበትና እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ቀን በጣም ቀርቧል! ኦርቶዶክሳውያን በገጠር የሚገኘው ይህ የእግዚአብሔር ቤት ተጠናቆ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንዲደርስ የሁላችሁም እጅ ያስፈልገዋል። ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ስትሉ በስሟ እየታነጸ ላለው ለዚህ ቅዱስ ቦታ አቅማችሁ የቻለውን ያህል በመደገፍ የእመቤታችንን በረከትና ረድኤት እንድትካፈሉ በሕያው እግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን። ​በጥቂቱም ቢሆን የምናደርገው አስተዋጽኦ ለዚህች ገጠር ቤተክርስቲያን ትልቅ ብርሃን ይሆንላታል። ​"የሚሰጥ ሰው ይባረካል፤ ለሌሎች የሚያፈስስ እርሱ ራሱ ይረካል!" (ምሳሌ 11:25) ይህንን መልእክት Share በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስና የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን! 🙏

About