@tesemamukura: የስም #ትርጉም #በመፅሐፍ_ቅዱስ 1መልከጼዴቅ ~የፅድቅ ንጉስ 2ኑሀሚን ~ደስታ 3ምናሴ ~ማስረሻ 4ዮሴፍ ~ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ 5ሰሎሞን ~ሰላማዊ 6መክብብ ~ሰባኪ 7ኢሳይያስ ~እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 8ኤርሚያስ ~እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 9ሕዝቅኤል ~ ብርታትን ይሰጣል 10ዳንኤል ~ ዳኛ ነው 11ሚክያስ የሚመስለው ማንነው 12ሶፎንያስ ከለላ ነው 13ኢዩኤል አምላክ ነው 14ዘካርያስ ያስታውሳል 15ሚልክያስ መልዕተኛ 16ዮናስ ~ርግብ 17ናሆም ~መፅናናት 18እንባቆም ~ማቀፍ 19ሀጌ ~የኔ ደስታ 20ማቴዎስ ~ስጦታ 21ማርቆስ ~ካህን ,ልዑክ 22ሉቃስ ~ብርሀን 23ዮሐንስ ~ፍስሀወሀሴት 24ያሬድ ~ርደት, መውረድ 25በርተሎሜዎስ ~አትክልተኛ 26ሕርያቆስ ~ረቂቅ ብርሀን 27እስጢፋኖስ ~ፋኖስ 28ባስልዮስ ~መዕቶት 29ማትያስ ~ምትክ 30ዳዊት ~ብላቴና 31ጴጥሮስ ~ዐለት 32 ያዕቆብ ~ተረከዝ ያዥ 33 ኢያሱ ~መድሀኒት 34ይሁዳ ~ታማኝ 35አርዮስ ~ፀሀይ 36ሙሴ ~የዋህ 37አብርሀም ~የብዙዎች አባት 38ሳሙኤል ~ፀሎቴን ሰማኝ 39ኢዮብ ~አበባ 40ሲራክ ~ፀሀፊ 41ጳውሎስ ~ምርጥ ዕቃ 42ኢየሱስ ~መድሀኒት 43 ክርስቶስ ~ንጉስ 44 ኤልሻዳይ ~ሁሉን ቻይ #የመጽሐፍ #ቅዱስ #ስሞች እና #ትርጉማቸው። 1. ዮሐንስ ፡- የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ) 2. ዳንኤል ፡ - እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 3. ኤልሳዕ ፡ - እግዚአብሔር ደህንነት 4. አሞን ፡ - የወገኔ ልጅ 5. እስራኤል ፡- የእግዚአብሔር ህዝቦች 6. ማርያም ፡ - የእግዚአብሔር ስጦታ 7. ሀና ፡ - ፀጋ 8. ሩሀማ ፡ - ምህረት የሚገባት10. ጌርሳም፡ - ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ 11. እዮሳፍጥ፡ - እግዚአብሔር ፈርዷል 12. እዮአም ፡ - አዳኝ 13. ኢዮሲያስ፡- ከፍ ከፍ አለ 14. ኤልሳቤጥ፡ - እግዚአብሔር መሀላዬ ነው 15. አብርሃም ፡ - የብዙሃን አባት 16. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) ፡- በእግዚአብሔር የተወደደ 17. ኤዶንያስ ፡ - እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 18. ኦዶኒራም ፡- ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ 19. ሆሴዕ፡ - እግዚአብሔር መድኃኒት ነው 20. ሕ ዝቅያዝ ፡- እግዚአብሔር ሀይሌ ነው 21. ጴጥሮስ፡ - መሰረት 22. ሴት ፡ - ምትክ 23. ሳሙኤል ፡ - እግዚአብሔርን ለምኜዋለው 24. አቤል ፡ - የህይወት እስትንፋስ 25. ጎዶሊያስ ፡ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው 26. ስጥና ፡ - ተዘጋ 27. ማቴዎስ ፡ - ሞገስ 28. ፌቨን፡ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 29. ሚኪያስ ፡ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 30. ይሁዳ፡- አማኝ ( የአማኝ ልጅ) 31. ወንጌል ፡ - የምስራች 32. ኤርሚያስ ፡- እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል 33. ህዝቅኤል ፡ - እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል 34. ማራናታ፡- እግዚአብሔር ቶሎ ና 35. ሆሴዕ ፡ - እግዚአብሔር ያድናል 36. አሞፅ ፡ - ሀይል 37. ኤሴቅ ፡ - የተጣላሁብሽ 38. ሚኪያስ ፡ - እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው 39. ኢ ዮኤል፡ - እግዚአብሔር አምላክነው 40. አብድዩ፡ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 41. ዮናስ ፡ - ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ ) 42. እምባቆም ፡ - እቅፍ 43. ሶፎኒያስ ፡ - እግዚአብሔር ጠብቋል 44. ሀጌ፡ - በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ 45. ዘካርያስ ፡ - እግዚአብሔር ያስታውሳል 46. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ 47. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ 48. አቤኔዘር ፡ - ምስጋናዬን ለእግዚአብሔር አቀርባለው #የመጽሐፍ #ቅዱስ #ስሞች ......"#ለልጅዎ #ስም #ማውጣት #ይፈልጋሉ #ከዚህ #ይመረጡ " 1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል 2. ~ሐና - ጸጋ 3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት 4. ~ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው 6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ 7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ 8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው 9. ~ምናሴ - ማስረሻ 10. ~ሣራ - ልዕልት 11. ~ሩሐማ - ምህረት 12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ 13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ 14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም) 15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ 16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ 17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል 18. ~ቃዴስ - ቅዱስ 19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ 20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ 21. ~ባሮክ - ቡሩክ 22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት 23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት 24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ) 25. ~ቶማስ - መንታ 26. ~ናሆም - መጽናናት 27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 28. ~ንፍታሌም - የሚታገል 29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል 30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር 31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ 32. ~አሴር - ደስተኛ 33. ~አስቴር - ኮኮብ 34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት) 35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው 36. ~አቡ - አባት 37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል 41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው 42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው 43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል 44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል 45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ 47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል 48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል 49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ 50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው 51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው 52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል 53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው 54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል 56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል 58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው 59. ~ኤድን - ደስታ 60. ~ኬብሮን - ኅብረት 61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል 62. ~ይሳኮር - ዋጋየ 63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ 64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው 65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ) 66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል 68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው 69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል 70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል 71. ~ጋድ - መልካም ዕድል 72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው #fpyツ #fpyシ #foryou #favorite #ይህን_ድንቅ_ታሪክ_አንብብ #fp #like
tesema
Region: ET
Sunday 30 June 2024 20:28:02 GMT
Music
Download
Comments
abela17 :
Abel?
2024-07-02 22:52:55
4
Emmanuel Son🇪🇹🇧🇷🇵🇹 :
Tesema???
2024-07-05 05:15:33
1
Kenan ፩፪Haile፩፱tiktok.com :
why Not Yalew
2024-07-04 10:26:43
0
dr sinte :
maidot
2024-07-03 01:15:56
1
naoda :
pleas Naod
2024-07-03 09:10:10
2
Mule :
please red'iet🥰
2024-07-06 08:44:42
0
Henok :
Why did you forget my name?🤔
2024-07-02 14:35:32
4
nhattyanteneh :
natnael
2024-07-04 05:27:10
2
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm
homepage.