@lera.sweet143: ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ሆይ ዝምታው ይብቃ ለምን ልንል ልንጠይቅ ይገባል! አዎ አባታችን በ እድሜም በ አሰውቀትም ሊበልጡን ይችላሉ የተናገሩት ነግግር ግን ሙሉለሙሉ የ አሰግዚአብሔርን ህልውና የሚክድ አስተምህሮ ነው ወደደንም ጠላንም እውነታው ይህ ነው ለ ወንጌል ይሰበክ ክርስቶስ ሊመጣ ቀደጅ ነው በሼም እና በ ልማድ የምናደርጋቸውን ነገሮች ማቆም አለብን እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከ እግዚአብሔር ቃል ከሆነ ቃሉን ልናስበልጥ ይገባል ሰው ሰው ነው በ ባህሪው ይሳሳታል የ እግዚአብሔር ቃል ግን እውነተኛ እና ዘለዓለማዊ ነው በጌታ ፍቅር እወዳችውሀለሁ ማራናታ#Jaye💕✝💕 #ethiopian_tik_tok #ኦርተደክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘላለም_ትኑር #ኢየሱስ_ያድናል_ይታደግማል። #christiantiktok @Zemari Ashenafi Gemeda @Ermias @taye mengistu843 @Bini-Yam-Haile @አገልጋይ ነህምያ(ማራናታ✝️) @Melos

Jaye💕✝💞
Jaye💕✝💞
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 July 2024 09:48:38 GMT
673308
62958
4857
34613

Music

Download

Comments

rozabekele4
rozabekele :
Geta eyesus yebarkesh sister Orthodox gin min iyamexubin new ke Bible wuci 😭😭
2024-07-02 12:02:49
409
maya............11
MAYA.....11 :
ማርያም ብትኖር ባትኖር ኢየሱስ መዎለድ ስላለበት ግድ ይዎለዳል
2024-07-02 13:48:02
426
wushu549
Ephrem :
aye Orthodox yasazinal😭😭😭😭
2024-07-02 12:26:05
155
melaaklilu
melaaklilu :
እረ ተዉ አባታችን ምናይነተ ትምህርት ነው ጌታ ይቅር ይበሎት ሆ ማሪያምን ማን ፈጠራት ???? 😳😳😳
2024-07-02 12:11:08
220
lidia.argago
Lidiya :
Likinesh sister 🥰🥰🥰egizabher yiberkishe 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
2024-07-02 11:13:25
118
kal34
𝑲𝒂𝒍 𝑲𝒆𝒃𝒆𝒅𝒆 :
የተረዳሽበት ምክንያት ልክ ስላልሆነ ነው ከሷ ውጪ ንፅህት የለም እግዚአብሔር ብቸኛ ማደሪያው ያደረጋት ንፅህት ነች ለማለት ነው
2024-07-02 10:40:34
23
geniforjesusonly
Gk :
አረ አትሳቱ እሷ ባትኖርም ከሌላ ሴት ይወለድ ነበር ቃል ነዋ ዘፍጥረት 3:15----18 አንቡት ከሴቲቱ የሚወለደው ጭንቅላትህን ይቀጠቅጣል ብሎ ቃሉ ስጋ ለብሶ መጣ አትሳቱ አባ🤩🥰🤩🥰😎
2024-07-02 20:41:44
5
selizemari
Selam Gebre :
እህቴ ጌታ ይባርክሽ ጀግኒት ፀጋው ይብዛልሽ 🙏🙏♥️♥️
2024-07-02 11:18:25
12
mix.cellslim
አስቴር :
ከዚህም በላይ አይንሽ ይብራልሽ
2024-07-02 17:21:48
48
selammekon91593
SELAM MEKONIN 908 :
አብዝቶ ይጨመርልሽ
2024-07-02 10:27:51
32
yeshi.da
Yeshi ➋➍ :
የኔ ውድ ፀጋ ይብዛልሽ❤
2025-10-05 10:26:38
5
auau015
userአዪ love። መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው። :
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️
2024-07-02 16:53:48
6
hirut1820
user7944330706704 :
አንቺ አልተረዳሻቸዉም ጌታ ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ የዘለዓለም አምላክ ኢየሱስ መሆኑን ህይወት ነዉ ግን አይሁዶች እስከዛሬ የኢየሱስን መወለድ አያምኑም ገና ይጠብቃሉ ለኛ ግን ከድንግል ማርያም ተወልዶ አዳነን ይህንን ተረጂ እሄቴ አትሳሳቺ
2024-07-02 10:52:57
5
user55301698687025
mifta mifta :
ወላሂኑ ፋጡር ከማምለክ ዉጡ ሰማይና ምድርን ወደፈጠረው ☝1 አላህ
2024-07-02 12:55:01
25
elsa..1231
elisa..1231 :
ተባረኪልኝ የኔ ውድ እህት🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2024-07-02 10:32:49
85
user4295021380761
Fanos :
እባክዎትን ተረት ተረቱን ተዉና እውነቱን ቢያወሩ አምላካችን ያለና የነበረ በማንም መምጣትና መቅረት ህልውናው የማይታጣ ጌታ ነው
2024-07-02 15:30:52
22
mahitaye01
Chris ልጅ ክሪስ :
ምን ያህል ድፍረት ቢኖርሽ መለሽ በማሪያም 😳
2024-07-03 11:04:28
10
user8711440496056
እዮባ :
አንች ሹጣም እግዚአብሔርን ያየንባት የገነት ደጅ የተከፈተልእጸሕይወትን እንበላ የሆንባት ድንግልማርያምን ክደሽ የት ልትገቢነው
2024-07-07 10:58:52
6
kalabinet
kal :
ተባረኪ እህቴ🥰🥰
2024-07-02 10:18:58
20
yechalewal22
yechalewal22 :
እግዚአብሔር በዘመናት መሃከል ሰዉ አቶ አያዉቅም
2024-07-03 04:49:36
8
yemisrche
yemisrche :
ማርያምን የፈጠረ እሱ አደል እዴ ያለና የነበረ ልአላዊ አምላክ ነው ህዝቡን ወደ ሲኦል አይማግድት
2024-07-02 13:06:46
14
sendell16
SENDEL-OFFICIAL ©® :
ከንቱ አንሆኖም ያለ የነበረውን አምላክ ። በስጋ የተገለጠው ከድንግል ማርያም ነው ኢሳያስ እንዳለው "ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደሰዶም በጠፋን እንደ ገሞራ በሆንን ነበር" እንዳለው ኢሳያስን ተቃወሚ መጀመርያ 🥰🥰🥰
2024-07-02 12:23:58
8
wondiye33
Wondiye :
geta amilak zerishin yibark tebarek ehite...🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-07-03 09:34:11
24
bineyam32
biniyam :
Liki nesh sister ❤️Egizabher yibarekishe
2024-07-02 13:11:29
34
optimistic12127
ጉዱ ካሳ :
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አዎ በድንግል ማርያም የማይታይ ታይቷል የማይገለጥ ተገልጧል ዘመን የማይቆጠርለት መለኮት ዘመን ተቆጥሮለታል ። ድንግል ማርያም እናታችን ሆይ የሁሉ መገኛ የሁሉ ማያችን ነሽ እና እንወድሻለን።
2024-07-05 10:32:56
8
To see more videos from user @lera.sweet143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About