@mezmur_debter_zetewahedo: ✝️አጌጥንበት ስምህን✝️ አጌጥንበት ስምህን ተዋብንበት ፍቅርህን ሞገሳችን ሆነሃል የጽድቅ ልብሳችን አማኑኤል /፪/ ተዋህዶ የአዳምን ሥጋ አማኑኤል ሆነ ከእኛጋ በግርግም በቤተልሔም ተወልዶ ሆነልን ሰላም /አዝ/------------- ብንጠግብ በልተን ጠጥተን ብንገባ በሰላም ወጥተን ልጆችን ወልደንም ብንስም ጠርተን ነው ጌታ ያንተን ስም /አዝ/------------- ቢያምርብን ቢሞቀን ለብሰን ብንረሳ ለቅሶና ሀዘን ፍቅርህ ነው ዛሬን ያሳየን ተመስገን እንልሃለን /አዝ/------------- በባዕድ ሀገር ብንኖር ቢገጥመን መከራ ችግር ነጩን ልብስ ለብሰን ታይተናል መስቀሉን ከ ማህተቡ ጋር /፪/ አጌጥንበት ስምህን ተዋብንበት ፍቅርህን ሞገሳችን ሆነሃል የጽድቅ ልብሳችን አማኑኤል #mezmur_debter_zetewahedo #fypシ゚viral #viral #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #እግዚአብሔር
mezmurdebter
Region: US
Tuesday 02 July 2024 16:07:57 GMT
Music
Download
Comments
user44841262270781 :
ተባረኩ ተዋህዶ ለዘአለም ትኑር
2024-07-02 16:33:08
3
Adisu :
እሰይ እልልልልሕ
2024-07-04 22:19:15
1
ያለ አንተ ጌታ ደስታ መቼ አለ :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
2024-07-02 20:51:56
0
ዲ/ን ዘላለም ዘሪሁን ( በገና ) :
🥰🥰🥰🙏
2024-07-06 07:23:12
0
lu1iana :
🥰🥰🥰
2024-07-05 20:33:12
0
zeni love :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-07-04 18:51:53
0
Bzuwerq Abebe :
❤❤
2024-07-03 20:30:53
0
ቲጂየ ጎንደሬዋ :
🥰🥰🥰
2024-07-03 19:56:40
0
ቲጂየ ጎንደሬዋ :
🙏🙏🙏
2024-07-03 19:56:19
0
Mati Ye Dengel Lij :
🥰🥰🥰
2024-07-03 03:30:09
0
Feruz Muse :
💖💖
2024-07-02 19:28:59
0
bezi :
🥰🥰🥰
2024-07-02 16:43:21
0
user8916604343627 :
መዝሙሩ ይደመጥ በደንብ 🥰 ዜማው ትክክል ያይደለ 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰
2024-07-03 23:52:37
1
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና።☦️ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💗እግዚአብሔር ታላቅ ነው 💗
2024-07-06 05:09:19
0
nahhnahh1723 :
❤️❤️❤️
2024-07-03 06:00:27
0
Medobe :
Zimare Melahktin yasemachu . Ejig yamre Chrstianawi alebabes
2024-07-02 22:59:07
0
Feven Tahir :
zimara malaketen yasamalen
2024-07-03 05:36:51
0
To see more videos from user @mezmur_debter_zetewahedo, please go to the Tikwm
homepage.