@biniam_shumye: 90's

Biniam Shumye
Biniam Shumye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 July 2024 17:41:39 GMT
46385
2734
165
929

Music

Download

Comments

dave.alpha
የቦንጋዋ አርሴማ ልጅ :
እዚህ ዘመን ላይ መቅረት ብችል ብዬ ሁሌም እመኛለሁ 😴😴😴🥰🥰🥰 በ1ብር ስኳር እጣን ቄጠማ ፈንድሻ ቡና ተገዝቶ ፈታ ተብሎ እሚጠጣበት ዘን ካስፈለገም 1የጥቁር ቆንጆ ሰንደልም ልትገዛ ትችላለህ😴 አንዳንዶች የ70-80ዎች ወሬ ይመስላቹ ይሆናል ግን 90ዎቹ ነው😴😴🥰
2024-07-04 06:51:17
8
tgtesema6
tgtesema6 :
አንድ ሰፈር ነውዴ የኖርነው?
2024-11-03 23:19:38
0
jonesyona20
yona :
ጊዜን ባለበት ማቆም ቢቻል እዚህ ዘመን ላይ ቀጥ ባለ!
2024-11-16 04:37:36
0
biniammulugeta618
BINIAM :
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ 😍😍😍😍😍😍😍😍
2024-07-20 19:46:36
1
yoni84743
Yoni :
አንባዬ ያቀራል ለምን ይሆን???
2024-09-05 09:17:01
1
yemisrach.2020
yemisrach 2020 :
ትዝታ
2024-09-20 12:04:31
0
nati73300
ሜሽ :
ቪዲዮ ቤት በቀዳዳ ሳይ ሚጥሚጣ አይኔ ላይ የበተናችሁብኝ እንዴት ናቹህ
2024-08-23 17:21:40
0
lake1tana
Ⓜariyam :
Amazing በርታ
2024-07-22 05:32:14
2
shimike2
Shimelis Woldemichael :
ትዝታዬን ቀሰቀሰው።በርታ
2024-08-30 10:36:39
1
betty4306
Betty :
😭😭😭😭ወይ ልጅነቴ ሄ,,,,,,,,,,,,ደ
2024-07-30 19:38:19
0
binimoserico
Binmose :
የልጀነቴ ትዝታ ተቀሰቀሰብኝ!!
2024-08-23 09:55:32
0
bisry.tesfaye
bisry tesfaye :
ልጂነቴ ናፍቀኝ ደጉ ጊዜ🥰🥰
2024-08-02 18:32:18
0
martaendale2
Marta :
ደጉ ጊዜ ነበር
2024-08-30 15:29:07
0
yiba.01
🧕YENEBI.WEDAJ.S.A.W🍒 :
እውይይይ😭😭😭
2024-08-05 05:36:59
0
tetfehxfy
babe :
ሌላ ማሰታወሻ በጣም ተመችቶናል
2024-07-21 09:56:11
1
rutha3094
Rutha :
እንዴት ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ ነበር እህህ😂😂😂
2024-07-31 11:31:07
0
user8162747691951
212121 :
በየሱስም ክላሲካሉ በዛ ላይ ጊዜው😭ጊዜን ወደሁዋላ መመለስ ቢቻል
2024-07-21 08:39:14
1
kagew.kagew
selam :
አይ ግዜ የማረሳው ሁሊም
2024-08-05 03:45:51
0
hi_li7
abela :
ደጉ ዘመን
2024-08-30 19:00:49
1
adutesfa5
Adu :
አይይይ ያ ደግ ጊዜ ምናለበት ተመልሶ ቢመጣ !!! አሁን የሰዉ አዉሬ በበዛበት 😰😰😰😰
2024-09-01 16:32:02
0
fitse745
fitse745 :
ጋዴ ወይም ሞጋ ያልተጫማ የ80ዎቹ ሱሪው ጎግል ያልሰራበት ሚኒሊክ የተማራቹ ውይይት ታክሲ ላይ አርፋ ያልወጣ ልጅ(በወቅቱ)ካለ አልኖረውም!!
2024-08-03 19:44:36
0
meklit.wole
ArseOzil :
ሆድ አስባስከኝ
2024-08-27 11:02:16
1
belete187
user5599982271015 :
ውይ🤭ነጩ ከረሜላ ስሙ ጠፋኝ,ዱላው ከረሜላ,ፊኛ በእጣ አረ ስንቱ ምፅ ልጅነቴ
2024-07-23 16:48:58
0
genetesheteyohans
Genet Eshete443 :
መመለስ ቢቻል🥰🥰🥰
2024-07-31 13:42:58
1
To see more videos from user @biniam_shumye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About