@melegnaa: የዶሮ መንዲ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ የኩላሉት ጥብስ @Melegna መለኛ ቡጥጫ ክፍል1 የቡጥጫ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፡ - 300ግራም ተበጥሮ ፣ ተለቅሞ ፣ተነፍቶ እና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የሽንብራ ዱቄት ዱቀቱን አስቀድማችሁ በወንፊት ማጣራት ይኖርባቹሃል፤ ይህም በሃላ የምታዘጋጁት ገንፎ እንዳይጓጉል ይረዳችሃል - 2 ብርጭቆ ውሃ የውሃው መጠን እንደምታዘጋጁት የገንፎ መጠን ይለያያል ነገር ግን ለ300ግራም ዱቄት 2 ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው - 1 የቡና ማንኪያ ጨው ጨው በሃላ ላይ ቁሌቱን ስታዘጋጁ መጨመር ካልፈለጋችሁ እዚህ ጋር የጨው መጠኑን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ዘይት ገንፎው ለስለስ ብሎ እንዲበስልለን ይረዳናል - የፈላ ውሃ ገንፎው በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እያበሰላችሁ ትንሽ የፈላ ውሃ እየጨመራችሁ ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ይኖርባቹሃል በነገው የመለኛ ቪዲዮ ቡጥጫውን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችሉ፣ የቡጥጨውን ቁሌት እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ቡጥጫውን እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን #foryou #ethiopian_tik_tok #tigraytiktok #habeshatiktok #oromotiktok #melegna #amharatiktok #viral

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 July 2024 06:25:54 GMT
343241
10322
110
1141

Music

Download

Comments

yosef_tekabe
Yo sef :
Ene lela ayinet aserar lasayih 🙏🙏🙏
2024-07-05 06:51:53
0
nigest2857
nigest2857 :
Wow
2024-07-07 00:57:12
2
atse.hailu
Atse Hailu :
👍 i do z same
2024-08-06 13:41:05
1
merimsus
merimsus :
ow wow wow🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷♥♥♥
2024-07-05 02:37:02
2
liyo1212
@liya :
betame meret new 10Q
2024-07-06 10:40:22
2
mehadist
ghost :
nice
2024-08-14 10:24:21
0
newayayalew
newi2022 :
wow💙
2024-07-04 17:34:27
1
neju.moon
Nejuuuu :
save endnadergew argln videochkn endet ensraw🤔
2024-07-04 06:48:39
12
abrsh72
Abrsh :
ማነው ይሄን አሰራር እንደኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በመለኛ ገጽ ያየ 🥰
2024-07-05 19:59:24
15
nuru2407
NURU :
እሱን በልተህ ስጠግብ ቡጢ መሰንዘር ያምርሃል ለዛነው ነው እንደዚ ተብሎ ስም የወጣለት
2024-07-05 12:59:20
1
efuni_marley
✨️ ᴇ ꜰ ᴜ ɴ ɪ ✨️ :
Lasagna አሰራር አሳየን 🙏🏽
2024-07-07 21:49:42
0
dotii_promotion
Dotii Promotion and Events :
Mslu lay endemitmelktut aybalem yhe Video nw😳
2024-07-07 06:05:56
0
marvelhasset
hasset :
tofu ይመስላል ልበል?
2024-07-05 12:26:57
0
rahel.mekonen
Rahel Mekonnen :
sheklawochihn keyet new mitgezaw?
2024-07-05 07:35:59
0
koko861150
koko :
ሽንብራው ጥሬ ነው ወይስ የተቆላ
2024-08-11 19:22:15
0
user1709822472683
Salsawit Arega :
ቶንሲላይተስ ሲኖረን አያቴ ጉሮሮአችንን እንዲቧጥጥ ሰርታ ታበላን ነበር 😭😭😭😭
2024-07-05 06:10:40
4
ninamesay
🌼 Nina 🌼 :
በትሪ ቀርቦ በእጅ እየተቧጠጠ ስለሚበላ ነው
2024-07-04 09:09:45
4
sulttannurhusein
sulttannurhusein :
ሽንብራ ራስ አንፈልግም እዛው
2024-07-05 20:20:56
1
jeshwa64
blueve :
ቡጭሪያስ...
2024-07-05 11:04:19
1
user3136691254011
Tsehay biru :
ቡጥጫ ምንድነዉ
2024-07-08 09:48:39
0
destatarekegn2
destatarekegn :
በሹካ እየተቧጠጠ ስለሚፈረፈር ነው
2024-07-05 18:23:36
0
shebelaw.qonjo
Shebelaw Qonjo :
Wooo… Ha Ha Ha … "ታጣሩታላችሁ"ን ወድጄዋለሁ።
2024-07-04 17:39:46
2
user8086196591705
user8086196591705 :
ዋው ያምራል
2024-07-08 00:43:08
1
meskisho6
meski :
ሽብራ ፍርፍር ነው
2024-07-07 15:20:58
1
bizunesh42
@bezunesh :
በርታ Bro
2024-07-07 13:02:14
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About