@amharic_language: የመውደድና የማፍቀር ልዩነት @አማርኛን እንወቅ @አማርኛን እንወቅ #fyp #Amharic_language #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #አማርኛ #Amharic #ግእዝ #viral #for you #አማርኛን_እንወቅ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #❤

አማርኛን እንወቅ
አማርኛን እንወቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 July 2024 16:37:52 GMT
8317
785
73
159

Music

Download

Comments

hailu.sis
HAILU SIS :
what is ብራቅ ? dont yell at me likeብራቅ where does it come from?
2024-07-10 08:07:18
0
getyebelayneh
Getye Belayneh :
Love & Like?
2024-07-14 04:09:58
0
mebrek17
mebrek17 :
እኔ ግን ኣልስማማም ምክንያቱም ማፍቅር ላይ ወሲባዊ ነት ሲኖር መውደድ ላይ ግን የለም ምሳሌ ኣባት ልጁን ይወዳል እንጂ ኣያፈቅርም ኣመሰግንኣለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-07-10 16:08:07
1
ethioresurrection
Ethioresurrect :
እንደዚህ አይነት ጉዳይ የሚፈጠረዉ እንግሊዝኛን በቀጥታ ለመተርጎም በሚደረግ ጥረት የሚመጣ ይመስለኛል ልክ Like የሚለዉን መዉደድ ከሚለዉጋ አቻ ፍቺ Love የሚለዉን ደግሞ ከፍቅር ጋር በማገናኘት ነዉ ሌላዉ ደግሞ ግዑዝን አፈቀርኩ በተለምዶ አይባልም(ከነዋየ ፍቅር) ግዕዘኛ በስተቀር ከተሳሳትኩ አርመኝ
2024-08-04 19:18:26
0
esayas671
Esayas :
እንግዲያውስ ስምና ግብር ስላልገጠሙ ትርጉም ሰጪው ሰው ስለሆነ ተሳስቷል ማለት ነው። ልዩነት አለው የሚሉ ስላለፉበት በተግባር ያውቁታል
2024-07-14 17:02:20
0
zelalem0983
zelalem0983barcot77 :
አፍቅር የሚያፈቅርህን አይደለም የሚወድህን
2024-10-04 19:04:06
0
newphase01
Girumeziman :
Afe Muz Mendenew Tregumu 🙏🙏
2024-08-15 11:16:45
1
hasil_2581
Hasil :
ግዕዝ ከአማርኛ ታላቅ እንደመሆኑ ፍቅርም ምናልባት....
2024-07-09 18:57:41
1
oracle.obadiah
🏅 winner man 🏆 :
ስንት የምወደው ሰው አለ ነገር ግን የፍቅር ነገር አይወራ የቀመሰ ያውቀዋል
2024-07-08 17:17:16
1
girumfitsumfanos1
girumfitsumfanos1 :
አመሰግናለሁ, ጥያቄ ግን አለኝ ማፍቀር ፆታዊ ፍላጎትን የሚያካትት መውደድ ደሞ ከፆታዊ ፍላጎት ነፃ ይመስለኝ ነበር ምን ትላለህ? ወንድሜ!
2024-07-17 18:53:59
0
buruk_rd
bk :
ጥያቄ: "እነክሽ እነካ" ማለት ምን ማለት ይሆን?
2024-07-11 09:40:15
0
yellow_cat99
bobcat44 :
ሰይጣን የሚለው ቃል ከ ሴት እና ከሳጥን ከመሳሰሉት የሚገናኝ ይመስልሀል ?
2024-07-10 08:01:11
0
aregawihailemaria
Aregawi Hailemaria :
ኣበባ ስትወደው ቀንጥሰህ (ቆርጠህ) ትይዘዋለህ ፤ለምትወዳት/ለምትወደው በስጦታ መልክ ታበረክታለህ ስታፈቅረው ግን ትንከባከብዋለህ፣ትኮተኩተዋለህ፣ውሃ ታጠጠዋለህ🙏🙏🙏ስለዚህ ኣንድ ኣይደሉም የሚል እምነት ኣለኝ
2024-07-08 20:47:45
0
woldehana76
TESFAHUN TAKELE :
አይ የሃገሬ ሰው ወዳታለሁ ግን አላፈቅራትም እያለ በተዘዋዋሪ አፈቅራታለሁ ግን አላፈቅራትም ይላል ጉድ ነው 😂😂
2024-07-09 21:26:37
2
dinkuabate
lucydinkensh :
አማርኛ እንውቅን ተመችቶኛል ።ለዛሬ አንድ ማብራሪያ እንድትሰጠን። አራንባና ቆቦ ማለት ምንማለት ነው።
2024-07-20 05:32:13
0
user3606961533310
ላይነጋ አይጨልምም ......... :
ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ ግን ለምን እንዳይወርድ አደረከው
2024-07-13 18:20:41
0
yonidige
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል :
መውደድና ማፍቀር አንድ አይደሉምና ያለው ኤፍሬም ታምሩ ቋንቋውን ባለመረዳት ነው ማለት ነው ይገርማል😅😃🤣
2024-07-13 09:03:25
0
abu54860
abu :
በመስማት እና በማዳመጥ ያለውን ስራልን
2024-07-11 06:59:56
0
user4169440319087
dawitab@kokobe :
መውደድ ( ወንድም ሴትም)ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል ማፍቀር አንድ ነገርን ነው love and like
2024-07-10 15:11:32
0
baytewar7286
Baytewar :
በዚህም ላይ እ/ር ፍቅር ነው ሲባል በሰውነት እና በአምላክ መሀከል ያለ ሚዛንነትን የሚያመለክት መስሎኝ
2024-07-10 12:57:54
0
baytewar7286
Baytewar :
ሲመስለኝ ግን እንደ አገባቡ የሚለያይ ይመስለኛል ወንድሜ መውደድ የምንከፍለው ነገር ላይጠበቅብን ይችላል ማፍቀር ግን መስዕዋትነትንም ሲጨምር ይመስለኛል። ብዙ ጊዜ ለመውደድ ተቃራኒው መጥላት ሲሆን ለፍቅር ግን ተቃራኒ የለውም ይባላልና።
2024-07-10 12:54:31
0
dejuzaki
የደጁ ጨዋታ :
ፍቅር ከደም ከስሜት ጋር ተዋህዶ የጎን አጥንት የሚሆን መጨረሻው ትዳር የሆነ ስሜት ነው መውደድ በስሜትም በቁጥርም ብዙ ሰው ትወዳለህ በትዳር የሚቋጭ ዓለም የለውም ፍቅር ግን በቃ አንድ ነው አንድ ጎን አንድ ልብ አንድ ሰሚ ጆሮ አለቀ
2024-07-09 20:17:30
0
berhanu897
Berhanu :
ጮቤ ረገጠ ሲባል ምን ማለት
2024-07-09 19:56:14
0
joe435102
Joe :
🥰🥰🥰
2024-08-03 13:39:16
0
user123242215423
user9447794199935 :
🥰
2024-07-09 23:26:22
0
To see more videos from user @amharic_language, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About