@jesus.season1: #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #እየሱስ_ብቻውን_በቂ_ነው🙏🙏🙏 #ያለድንግልማርያምአማላጅነትአለምአይድንም

Fact Check Bible
Fact Check Bible
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 July 2024 07:44:58 GMT
51841
4616
303
4579

Music

Download

Comments

binyamcarleto
Bincarlo :
sorry you. miss every thing
2024-07-10 19:18:06
1
michaelm755
Mike :
John 5:85 Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Before Abraham was, I am.
2024-09-15 03:34:52
0
islegwo
israellegese7 :
Orthodox newu weys....?
2024-07-13 08:28:02
0
eyoubuxa
ABIN :
👍👍👍👍👍👍🙏2
2024-09-02 18:00:19
0
mekonnenabebe0
meko990 :
yes.....
2024-07-13 10:26:09
0
wendu131
wendu131 :
እሺ አሁን ማርያም የለችም ሞታለች እግዚአብሔር የለማ ለእነሱ ፡። ለማይረባ አህምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ቃሉ
2024-07-10 19:40:08
96
jhonkassa2
Jhon K. :
አዬ እምዬ ማርያም አጋንንት በስምሽ ሲጫወት በህይወት ኖረሽ ከመናደድና ከመቃጠል ድነሻል። የማትፈልጊውንና የማይገባሽን አምልኮና ስግደት ሰጥተው ከፈጣሪሽና ከአምላክሽ ሊያጣሉሽ ጣሩ። እንኳንም በህይወት አልኖርሽ። እግዚአብሔር ይወድሻል።
2024-07-18 16:28:28
20
maranata579
maranata :
አባ ተባረኩ እውነት ሁሌም እውነት ነው
2024-07-11 09:10:48
40
babatu327
Aman :
ከማርያም በፊት ኢየሱስ ጌታችን ነበር
2024-08-29 04:00:35
12
tsablakat
tsi ablakat :
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም
2024-07-13 16:34:03
19
minayehuabera3
Minayehu :
አጋንት የሚያመልክ ኦርቶዶክ በጠዋትና በለሊት ለሙታን በመፀለይ በሙታን ጠሪነት የተያዘች ቤተ ጣኦት ይገርማል ይህንን ብትል ነገር ግን በክርስቶስ የሆኑ ይህንን ግብስብስ ገለባ ሲያዳምጡ ይገርመኛል።ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ።ይላል ኢየሱስ ጌታ
2024-07-10 18:11:41
16
mimicho1394
MiMi ሻ :
😳 ይሔ ክህደት ቀጥሏል ብሉኝ አባባዬ እናንተን ሀቅ ያናገረ መንፈስ ቅዱስ ነው ተባረኩ
2024-07-13 10:31:30
15
arontheslassieluel
Aron The-Slassie Luel :
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” እርሱ ደግሞ አንድኛው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። — ሐዋርያት 4፥12
2024-08-15 20:12:59
9
12345com43
Adinew ye geta ye eyesus liji :
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም
2024-07-11 17:53:42
13
danichoro
danichoro :
እድሜና ጤና ይስጡት ተባረኩ አባታችን ።
2024-07-10 17:54:29
11
tem7518
tem :
የኔ አባት እውነት እግዚኦ ያስብላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2024-07-10 10:18:00
10
jorichdyh
Jorichd_YH :
ኑፋቄ ትምህርት ነው መወገዘ አለበት
2024-07-11 04:31:07
8
bekelechfikadu5
bekelech fikadu :
ጳጳሱም ስተዋል እኮ!
2024-07-12 08:06:36
5
winnerashu
Üm Âshü :
ተባረኩ
2024-07-10 11:37:19
5
elsaeelsae736
ኤልሳ :
አኬ ይዬንንም አሰተባብል 🙈🙈🙈🙈
2024-07-10 11:06:07
5
user71137049279612
ዘ ፀአት :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስኮ ባለቤት የለውም።ሃይ ባይ የለም ጠፍቷ
2024-07-10 13:05:02
2
thewodrosgetachew5
Teddy :
ምንፍቅና መናፍቅ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው
2024-09-04 21:05:51
3
selamnw
selamnw :
yesus amalijin geta naw
2024-08-20 16:28:05
4
alem_hayle
አለም :
ጌታ ስላለ ነው ማርያም የኖረችው ጌታ አለም ሳይፈጠር የነበረ ነው
2024-09-03 05:08:55
2
To see more videos from user @jesus.season1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About