@mergetahiyaw: #ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው #ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! 👉 ስንፈተ ወሲብ የወንድም ሆነ የሴት ስሜት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በ2 መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ 1. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን ነው 2.ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር፦ ➡ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን ➡ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን ➡ፍላጎት አለመኖርን ➡የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን ➡የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ ➡ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል 👉የስንፈተ ወሲብ ዋና ዋና ምልክቶች – የወሲብ ፍላጎት ማጣት – ለግብረ ስጋ ግንኙነት ዝግጁ አለመሆን – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው አንድ ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት #በወንዶች ዘንዳ #የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! #በሴቶች በኩልም #የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች እውነታውን ተናግረው አልፈዋል። ክፉ መናፍስቶች ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። #እንደ ለምሳሌ ብንወስድ ➤የስራ ጫና ➤ጭንቀት ➤ፍርሃት ➤ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር.. ➤ዝሙት ➤ሕልመ ሌሊት ➤ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጨመር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ✔የወሲብ ጥላቻ ✔የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ ✔ብልት አለመነሳት ✔ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። #የስንፈተ ወሲብ መፍትሔ #የእንቧጮ ሥሩን #የእንስላል ሥሩን #የሴት ቀስት ሥሩን እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ አድርቀው አልመው ፤በትንሿ ማንኪያ ደርበብ አድርገው ለክተው አንድ ላይ ሶስቱን እጽዋት በማቀላቀል ከማር ጋር አዋህዶ በስኳር ማንኪያዋ ጧት ጧት በባዶ ሆድ መቅመስ ነው ። ይህ ድርጊት ለ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለሁሉም ስንፈተ ወሲብ መፍትሔ ይሆናል በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድስ ለመርጃ 0933759648 ይደውሉ#
መርጌታ ህያው ድንቅ የባህል መዳኒት ቀማሚ
Region: ET
Sunday 14 July 2024 05:55:03 GMT
Music
Download
Comments
G/G :
5,108,263
2024-07-19 10:09:36
0
Kal Keshewa :
ኧረ ስሙን የሚጠይቀዉ ህዝብ አበዛዙ
2024-07-15 18:55:27
6
ሰላም ሓዱሽ :
ምነው አዲስ የጦር መሳርያ የምትገዙኮ መሰላቹ? ልትዘምቱ ነውንዴ? ስሙ ስሙ ስሙ ቲሽ
2024-09-07 02:35:37
5
አራኒያ ዚያድ :
ሰሙ ምንድነዉ አባክህን ወንድሜ ንገረኝ ሰሙን 🥰🥰
2024-07-15 14:39:01
10
Temam Jemal :
የእፁ ስም ምንድነው
2024-07-14 22:15:38
5
leul :
በራስ ተማመን ሚስቴ ማለት እህትህ አደለች
2024-07-16 14:22:05
7
Aman Lema :
ዱባ ነው መሰል
2024-07-16 15:43:21
6
Hiwot Banchi :
አይንህ ይፍሰስ አመንዝራ ትውልድ ይሄ ቲክቶክ በተዘጋ አሁንስ
2024-07-15 19:00:08
5
To see more videos from user @mergetahiyaw, please go to the Tikwm
homepage.