@alpha_1980: #africa #አማርኛ #ethiopia

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 17 July 2024 11:23:19 GMT
402081
23125
957
3394

Music

Download

Comments

kim.jong.unf
Putin :
በዚ ጭንቅላት የሆነ ቦታ ስልጣን ብቲዝ የሆነ ለውጥ እንደ ምታመጣ ሙሉ እምነት አለኝ ወንድሜ
2024-07-17 14:28:43
445
oscarandscopelubricants
@oscar&scopelubricants :
ጥሩ ትምህርት ነዉ ወንድሜ ምን ዋጋ አለዉ የኛ ህዝብ ግን አንተን ትቶ ታኩርና ጃኒን ነዉ ሚከተለዉ 😅
2024-07-30 20:30:10
118
orderfiller1
OrderFill :
You look like will smith 🥰
2024-07-17 12:05:34
174
leul_fro
Leul Fro :
I always have this question in my mind why didn’t British wanted to colonize us?
2024-07-17 14:09:20
8
kush2216
Lencho_A :
knowledge based politics ❤
2024-07-17 20:18:34
64
yitbe1221
Yitbe12 :
እንደውም አንተ እንድትመራን ነው የምንፈልገው🖤
2024-07-18 05:46:11
11
shimeamani
ሽሜ ብረቱ :
ምርጥ አረዳድነው ወንድሜ ብዙ አፍሪካውያን የሚቀኑብንኮ በትንሹም ቢሆን ፍሬሽ እና ገና ያልተበላን ስለሆንንነው
2024-07-17 16:58:27
23
usershh35
user :
በስማም እዉቀት ❤ስልጣን እየፈለግንልህ ነዉ ሀገርህ ትገባለህ ወይ😁
2024-07-18 10:53:01
14
seni_sami
SENI :
follow ያንስሀል እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን
2024-07-17 14:43:34
6
its_me_ebra
𝗜𝗧’𝗦 𝗠𝗘 𝗘𝗕𝗥𝗔 :
መረጃዎችን አንድ በአንድ ነው Save ማረገው
2024-07-17 11:46:57
7
hanubaabi
hanu ba abiee :
እንዴት ቻልከው ይሄን ሁሉ ነገር እያወክ ዝምም ማለት
2024-08-01 19:38:16
7
susu834748
SUSU :
በደብ አድምጡ እኔ የማላውቀውን. ካተአውቄአለሁ አላህይጨምርልክ🥰😘
2024-07-17 16:10:27
8
temesgentadiwos
Temesgen :
ኢትዮጵያና ሰውዲ የተፈራረሙትን አንዴት አየኸው
2024-07-17 12:36:19
69
user1880252239285
struggle :
እንዴት ነው አሁን ያለህ አረዳድ የኢትዮጵያ መንግስት ከነዚህ ሃገሮች ጋር ያለው ሁኔታ?
2024-07-18 07:06:44
5
buttont251
፨ :
የሚያሳዝነው ይሄንንም አውቀን ምንም የማድረግ አቅም የለንም ሁሉንም ይዘውታል UAE 50 % addis ababa ይዘውታል የሚባለውን ነገር ማስረጃ ይኖርሀል:: drone , ብድር አብይ ከመጣ በኃላ ዝም ብለው እያፈሰሱ ነው .......
2024-07-17 16:54:16
14
abrshe753
አብርሽ :
የ 3ሀገር አንድ ላይ መሆን ላይ ማለት በኮንፊድሬሽን የተቀላቀሉትን ምን ትላለክ ??ዝም ስላልክ ነው video ስራልን ስለምጠብቅ ነው ።
2024-07-17 12:09:39
27
me696491
Me :
4th Ethiopia not kenya
2024-07-17 12:00:13
6
fightforlife055
🌚 :
እራስህን ጠብቅ በእርግጥ ይሄን ሀቅ ማሳወቅህ መልካም ሆኖ ሳለ ሚስጥራቸውን በማጋለጥህ ግን ጥርሳቸው ውስጥ እንዳትገባ ስጋቴ ነው አንተ የምትሰጠን መረጃ በጣም ውድ ዋጋ አለው በ public እይታ ትኩረት ካገኘ
2024-07-17 18:10:06
6
maru21.1
Stand firm :
እናመሠግናለን ወንድማችን! በአፍሪካ እነሱ ሳያውቁት የሚወሰን የሚንቀሳቀስ ነገር ያለ አይመስለኝም። በባለፈው የህወሃት ጦርነት እንኳ የነበራቸው ሚና በጣም ትልቅ ነው። የኛ ሰው ግን አይገባውም ዘር ለይቶ ይባላል...ይህ ዘረኝነት ራሱ የነሱ እጅ አለበት። ስልታዊ በሆነ መልኩ ዘረኝነትን ይደግፋሉ ስፖንሰር ያደርጋሉ!
2024-07-17 18:13:50
8
birukzewdie25
Biruk :
💪Tank u for ur lecture 👏 Good luck 👍
2024-07-17 13:33:03
20
gechove
gechove🇪🇹🇨🇦 :
ለዚህ ነጭ በጣም የምጠላው
2024-07-17 14:26:49
7
motoregnaw1
khaalid :
የአፍሪካ ህዝብ ታዲያ መች ገባዉና።
2024-07-17 14:33:31
6
chooo1201
chooo :
migerm new fetari chemero yadel eyetaken 🥰🥰🥰
2024-07-17 11:53:40
9
walle124
Walle :
አንተ በመራኸን 🥰
2026-03-11 18:21:16
0
papa.a40
paz.p :
ለዚህ ነዋ ኢትዮጵያ ላይ ምድር ላይ ያለ የሌለ መድሎ እና ፍርደገምድል የሆነ ውሳኔ ሁሌም ቆርቁዛ እንድትቀር የሚወስነው ዌስተርኑ በሌሎች መደህየት ራሱን እያወፈረ የመጣው በዝባዠ የአለም ስርዓታቸው!!!!
2025-12-18 13:39:48
0
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About