@ethiomemo: #viral #fyp #stitch #duet #ethiopian #warrior #tiktok #ደርግ #ታሪክ #ኢትዮጵያዊ #ጥቆማ #በነጻ #የኢትዮጵያታሪክ #የኢትዮጵያዜና #መለስ ዜናዊ #መንግስቱ ኃይለማርያም #አማራ #ethiopiantiktok #habesha #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #eritrea #eritreatiktok #ፋኖ #fano #ethiopian_tik -tok #oromotiktok #mansujamal #eritriantiktok #yonimagnatiktok #tadyafro #ethiomemo #fetadaily #ethioforem #derenews #anchorethiopia #andafta #ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ሐበሻtiktok #ebs #fana #etv #takur #1birr #babi #eritreatiktok #derenews #fetadaily #yonimagnatiktok #creator #andafta #ethioforem #ESP #ethiopiantiktok #creator .search.insight
ethiomemo
Region: ET
Thursday 18 July 2024 15:54:17 GMT
Music
Download
Comments
What Country Is This :
What country is this?
2024-07-22 10:36:32
0
minte873 :
መናገር እና ማድረግ ይለያያል መለስ በንግግር ነው አብይ ግን በተግባር አዲስ አበባን የቀየራት አብይ አዲስ አበባን ፍፁም ቀይሯታል አብይ በሰራው መለስን እዚ ጋር ማንሳት ብልግናም ጭምር ነው ስድ አትሁኑ መለስ አዲስ አበባን አላስዋበም፡፡
2024-07-19 09:05:17
31
ኣግኣዚ ተኸለኃይማኖት :
የመለስ ስራ ህዝብ ተኮር፣ ድሃ ተኮር ነው። አብይ ደግሞ ድህነትን የማጥፋት ጭንቅላት ስለሌለው ድሃን ማጥፋት የመረጠ የተንኮለኛ ጀዝባ ነው 😁
2024-07-19 12:09:18
13
user1621 ኣነ ክብል ትግራዋየ :
መለስ የሰራውን ኮንደሚኒየም ጨቅላው አፍርሶ አሳየን🥰
2024-07-19 21:55:49
11
awet abi :
ይህ ደምባራ ህዝብ መች ይታየዋል 💀💀💀
መለስ ትግራዋይ ስለሆነ 'ቆሻሻ ጨለማ' ተባለ!!
2024-07-19 11:28:33
18
usersN :
አዳነችን ላለማመስገን፣ መለስ በል😂
2024-07-20 20:45:57
2
Bluehands :
የመለስ ራዕይ በዶ/ር አብይ እውን ሆነ
2024-07-20 10:13:42
4
@roorisa1 :
ተራ ሽፍታ የኢትዮጵያን እዝብ የከፋፋለና ሀገርቷን ወደብ አልባ ያረገ ባንዳዉ መለስ
2024-09-19 08:56:43
0
ሲራክ የክርስቶስ :
የስንዴ ምርቱን ያስጀመሩ እለትስ??? መቸም የታሪክ ሌብነቱን ታውቁታላችሁ!!!
2024-09-03 13:18:40
0
user6394495252268 :
መለስ
2024-07-27 18:02:18
0
user4998585874921 :
እረ የአህያ ልጅ
ሞቶ ይበልጠዋል
2024-07-23 19:03:17
0
Meseret Kassa :
ወሬኛ ደጃች ውቤ ኢሄው እስካሁን አልለማም
2024-07-20 13:01:14
0
Emebet :
መልካም ዤና ነው
2024-07-20 08:49:56
0
Naol G :
ወሬ
2024-07-19 10:24:30
0
Y.E.S by Esayas shita :
were ena tegibar yileyayal
2024-07-19 05:43:20
0
🦥 :
🙏🙏🙏
2024-09-11 08:13:19
0
ya :
meles le Ethiopia sil tigray resat wtetu gn tegelabitosh new
2024-07-20 16:55:57
0
ምቅናይ ◁💊 :
የመለስ ሰራ ድሃ ተኮር ነዉ የአብይ ሰራ ድሃ ጨራሽ ነዉ በምንም አይገናኙም
2024-07-19 07:38:28
42
We@je :
ኡነት ለማይመቸው ትውልድ ባትለፉ ባይ ነኝ ምክንያቱ ህዝቡ ጥላቻ እንጂ መልካም ነገር ኣጥመዉም
2024-07-19 09:09:36
5
be positive :
በሙት መንፈስ በአይለማርያም ግዜ አበቃ
2024-07-19 21:57:47
4
Romhay :
2008 ዓ.ም? መለስ የሞተው በ2004 ነው እኮ 😄😄
2024-08-04 12:15:29
1
Wuletaw Yonas Gota :
ወሬ በደርዘን
2024-07-19 17:33:16
1
user meshikala :
መለስ አስቦል ነው እጂ
ምን ይከለክለዉ ነበር
2024-09-05 10:13:27
0
te.t.k :
😂😂😂
2024-08-09 18:52:39
0
ቸሬ ቱንጋ :
የኮርደር ልማት ባሻ ወልዴ
2024-08-07 06:37:40
0
rebcca :
ሰዉየዉ የሞተው 2004 ምስሉ 2008.ሙታን ናፋቂ ሁላ የበሰበሰ ዘረኛ መላጣ የሆነ
2024-08-03 20:20:25
0
አብርሀም ብርሀኑ :
መለስ የናፈቀው ሲኦል ይሂድ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃 Go to hell
2024-08-01 11:36:31
0
up town :
ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ጭራሽ በፍላሽ ልጫንላቹ ለአህያዎ ሚስትህ ጫንላት😂
2024-07-28 11:57:27
0
Gods Good🙏🙏 :
ሌባ በለው አለተሳካም። ኦሮሚያን ሊያዘርፍ ነበር ተነቃባቸው። እሱ ይችን ቃለ ከተናገረ ቦኋላ ነው የኦሮሚያን ማስተር ፕላን ለመቀያ አስበው ሳይሳካ ቀረበት መለስም ዜናም በዛው አሸለበ።
2024-07-27 06:10:22
0
Samuel Belete :
Afrso mehedun new egna minawkew
2024-07-21 13:48:19
0
B.B :
Meles was busy to create divided the people and stealing money with TPLF, Abiy is busy to build 💚💛❤️💚💛❤️አገራችንም ከተማችንም ባለቤቷን አግኝታለች 💚💛❤️
2024-07-21 07:09:16
0
ታዴ አባ ምንግዴ :
እቺ ሴትዬ አሁንም አሽቃባጭ መሆንዋ ነው የሚገርመው
2024-07-21 05:26:33
0
Haile B :
🥰🥰🥰🙏
2024-07-20 18:35:51
0
Najay 3 :
አብይ ማለት የመለስ ልጅ ነው ለሀገር ሳይሆን ለብሄራቸው የሰሩ የእውር ድንብሮች ናቸው አብይ አሳመረው የምትሉ ሰዎች ምናችሁ ነው የሚያማችሁ Led መብራት ማብራት እድገት አይደለም መንገድ መስራት ደሞ የአንድ መንግስት የውዴታው ግዴታ ነው
2024-07-20 17:43:57
0
user786208478408 :
እኔ አብይ አዲስ አበባን በሚያለማው ልማት ምንም ቅሬታ የለኝም። ነገር ግን ይህ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት አንቀፅ ቁጥር 72 የእሱ የስራ ድርሻ አይደለም።
2024-07-20 17:12:09
0
ዘሩ :
ወሬ ብቻ
2024-07-20 11:18:21
0
LULE GIRMA :
kkkkkkkkkkkkk, game over.Now thanks 👍 to Abiy,he is doing very well.Were beecha
2024-07-20 09:14:10
0
Ambassador :
2008🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የሞተው ነሃሴ 14/2004 ክላሽ አያደርግም????
2024-07-19 18:23:39
0
habibe1389 :
🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖
2024-07-19 14:52:24
0
user5161987178722 :
ene negn fetariw lemilew asdemitut
2024-07-19 13:22:37
0
Ethio travel :
Thanks
2024-07-18 18:34:30
0
Meselu Mezelkia :
😂😂😂
2024-07-18 16:18:40
0
To see more videos from user @ethiomemo, please go to the Tikwm
homepage.