@melegnaa: የመከለሻ ቅመም @Melegna መለኛ እርጎ@Melegna መለኛ ኤግ ከሪውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና ቅመማ ቅመሞች አይነት እና መጠን - 4 እንቁላል (የፈረንጅ ወይም የሃበሻ የተመቻችሁን) - 2 ራስ ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት - 2 በትንንሹ የተከተፈ ቃሪያ - 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ - 2 ትልልቅ ታጥቦ ተልጦ የተፈጨ ቲማቲም - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ስልሱን ለማዘጋጀት - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እንቁላሉን ለመጥበስ የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 ተምሪክ ዱቄት (ከሪ / የእርድ ዱቀት መጠቀም ይቻላል) - 1 ሚጥሚጣ - 1 ከሙን - እና የምትፈልጉት ያህል ጨው - እንደ አማራጭ በተጨማሪ 1 የቡና ማንኪያ የፓፕሪካ ቅመም ማስገባት ትቻላለችሁ የፓፕሪካ ቅመም ከሌላችሁ የድንብላል ዱቄት ማስገባት ይቻላል እንዲሁም ሁለቱንም አለማስገባትም ትችላላችሁ እንቁላል ለመቀቀል - ውሃ ድስት ውስጥ እንቁላሉን በደንብ እስኪሸፍን ድረስ ጨምሮ መጣድ - 1 ቁንጥር ጨው ከላይ መጨመር - የምንፈልገው በደንብ የበሰለ እንቁላል ስለሆነ ውሃው ልክ መፍላት ከጀመረበት አንስቶ ለ 15 ደቂቃ ያህል መቀቀል - ከ15 ደቂቃ በሃላ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ አቆይቶ መላጥ እንቁላሉን ለመጥበስ - እንቁላሉን ዙሪያውን በከፊል መሰንጠቅ - መጥበሻ ላይ 1 ሾርባ ማንኪያ ዘይት እና 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ ማጋል - ቂቤው የተነጠረ መሆን አለበት - ቂቤው ሲቀልጥ 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ ጨምሮ እንቁላሉን ከ5-7 ደቂቃ ቀለሙን በከፊል እስኪቀይር መጥበስ ማባያ - ቂጣ ፣ ዳቦ እና እንጀራ አብሮት የሚቀርብ - ሩዝ #foryou #tiktok #ethiopian_tik_tok #melegna #amharatiktok #habeshatiktok #ethiopianfood #habesha #egg #viral

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 July 2024 06:24:47 GMT
3589882
149462
1443
18660

Music

Download

Comments

eva21281
Eva(seblewengel) :
Weynee the way he reply😂
2024-07-25 10:35:11
338
alemshetamare4
alemshetamare :
your preparation is best ,but why not save your video Please Guide me your privacy ,how to save
2024-10-09 15:43:02
0
selikemariam23
亗PĀTRÏĈK亗 :
the way he replies 😂😂🔥🔥
2024-07-28 06:02:37
52
lacomelzaw.27
𝔹𝕣𝕠𝕠𝕜 :
open download key
2024-10-14 14:38:48
1
_binre_._
_bin re :
Live lay nbrku lesetehen tmhirt thank you
2024-08-01 18:08:54
0
ephrataleulseged
ephrataleulseged :
is tumeric not erd 🤔
2024-07-24 07:57:02
4
jozi2jar
Jozi 2jar Market :
the caption in english😁😁😁😁
2024-07-26 08:29:57
1
mulugeta.kebede
Muller :
thanks to you I'm trying different foods every day
2024-07-28 10:43:41
1
4689878h
n :
please recommend me a good place to learn how to Cook please??
2024-07-27 16:04:50
0
yedingelliji
kuku :
i will feel like i eat lunch instead of breakfast ummm
2024-10-21 17:19:19
1
hela_rit
hela_rit :
bro let me download the video
2024-07-25 11:05:43
1
marr.nunu
Marr Nunu :
Wow
2024-10-15 06:35:07
1
enayasmom2
enaya's mom :
ere reply😁😁😁😁
2024-07-25 14:47:27
4
yonijonaone
ĵona :
save section lemn yelem
2024-08-23 13:43:55
1
joba_the_son
Lij Eyob :
i apriciate the way of your response for commenters
2024-07-26 16:25:40
1
biniyam_aweke
._. :
his replies bro😭💀🙏
2024-07-31 15:38:25
1
wondy_21
Wondy :
The replies 😭
2024-07-26 18:04:21
1
justinspam255
Natan :
the comment section killed me fr😂
2024-07-26 00:21:46
2
user48057224943338
liyat :
i think that is Indian food ❤️ባለሙያ ❤️
2024-07-27 06:07:10
1
appleuser92528613
wakoDanomoyaDr :
I have tried this while I was in high school
2024-07-27 15:16:56
1
tashe876
Tashu :
Wow🥰🥰🥰❤❤❤
2024-09-11 15:50:58
1
ethiowatchstore
Original Watches :
Ere Reply😂😂😂😂
2024-08-11 09:36:41
2
newayayalew
newi2022 :
it's so nice!!
2024-07-24 06:48:12
2
damtie4
Damtie :
ok
2024-09-01 14:59:17
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About