Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@etioultimate: ብላክሆል Black hole #habesha #ethiopia #blackhole #ethiopian_tik_tok #space #Science #facts
Ultimate5(Ethiopia)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 July 2024 16:01:01 GMT
549915
27472
453
2026
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.51MB
)
Watermark .mp4 (
11.08MB
)
Music .mp3
Comments
SDK Firntuer :
የት ወፍጮ ቤትነው ያስመዘንከው ፀሐይን
2024-07-24 21:03:15
367
Hewane :
what can we find inside a black hole ... what's inside ????
2024-10-02 08:22:01
6
rjamal975 :
Qur an lay betam adirgo yinegral
2024-07-25 19:53:20
11
Et_Burak :
ለምንድን ነው time travel ጋር የተመሳሰለብኝ
2024-07-25 07:58:18
50
user8002471947880 :
የዚህ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ጌታስ የሱን ትልቀት አስበኸዋል ይሄ አንተ የምትለውን ሁሉ በአፉ ቃል ይሁን ብሎ የፈጠረውስ ጌታ ትልቅነት የሜይገመት የማይታሰብ መሆኑን አስብ እሚያዋጣን እእሱን ማሰብ ብቻ ነው።
2024-07-27 06:02:01
5
26 :
ene yemelew how can you prove what you saying is real ?
2024-07-25 11:24:18
0
𝓪𝓭𝓲𝔂𝓪🌸💞 :
በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው👑👑
2025-07-24 11:09:35
10
Debecha :
የNASAን ተረት እዛው!
2024-07-27 17:24:24
2
ደምመላሽ :
😂😂😂 በምን አወክ
2024-07-25 04:39:33
1
Muha :
correction.ሁሉም ኮከቦች ሲሞቱ black hole አይሆኑም ኮከቦ black hole የሚሆኑት በጣም ግዙፍ ሆነው life span ሲያልቅ ማለትም fule ሲጨርሱ የ ውስጠኛው ክፍላቸው ማለትም core በራሳቸው gravity compression ምክንያት የ schwarzschild radius ስሌት ያህል compression ከደረሰበት ያኔ black hole ይፈጠራል በአንፃሩ የራሳቸው gravity እዚህ ደረጃ ለማድረስ በቂ ካልሆነ neutron star ይሆናል ግን ወደኛ ፀሀይ ስንመጣ የራሷ mass and gravity በቂ ስላልሆነ white dorf ይሆናል
2025-11-30 15:34:01
4
Just Yaf :
ዶ/ር አብይን ሚበልጥ የሚባላ አውሬ እንዳለ አላውቅም ነበር tnks for the info
2024-07-25 18:15:00
13
መልከኛው ሰይጣን :
Black hole west gn menor aychalm blek tasbalek selk sebo kasgeban bohala west menor aychalm ?
2024-07-27 06:13:14
12
Baba Bubu :
የጠቀስከዉ blackhole ላይ ለ አንድ ሰአት መቆየት ይቻላል? ሲቀጥል blackhole ዉስጥ ገብቶ ቢተርፍ እንኳን በ blackhole የጊዜ መለጠጥ አቆጣጠር ልኬት 30 ደቂቃ ቆየ ማለት 60 አመት ተጨማሪ ቆየ ማለት ነዉ። ስለዚህ
2024-07-27 13:14:22
1
James webb space tel. :
በጣም ግዙፍ የሆኑ black hole አሉ እንደ ton 618 & phoenix A በርታ ወንድሜ እንደነዚ አይነት ፍጥረትን መስማት ለሚያውቃቸው በጣም ደስ ይላል🙏
2024-07-25 07:27:51
6
Abel :
እዛ ነበር ቤት መከራየት 😁
2024-10-09 02:37:08
3
🌲 ኪሞ🏟⚽ :
በጣም ከሚያሳዝነኝ ነገር ይህን ፍጥረተ አለም የፈጠረውን ሀያሉን ፈጣሪ የማይደረስበትን ጌታ ሳያውቁት ፣ ምድርን በሞት መሰናበት ነው ፣ለምሳሌ፣ ፈጣሪ የለም ባዬች፣ ሲቀጥል ተወልዶ ለኔ ብሎ ሞቶ ምናምን የምትሉ አሳዛኝ ፍጥረቶች ፣ቆም ብላችሁ አስቡ አንብቡ ተመራመሩ የፍርዱ ቀን ከመንጣቱ በፊት ...ዋ ያቀን ፀፀታችሁ
2024-07-26 03:40:39
3
Job ☦️ :
በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ቀጥልበት 🤙🏾🤙🏾
2024-07-25 05:13:58
10
tamru :
ስለ space ሳይንሳዊ ነገሮችን ሳስብ የእግዚአብሔር ማንነት በጣም ይደንቀኛል
2024-07-25 16:17:23
3
Am :
the closet Black Hole to our sun is about 2000 light year 😬😬
2024-09-18 03:05:17
3
Henok Abebe (Enoch A.) :
ስለ time travel እና black hole ውስጥ የነበረው ሰው አንተ እንደ example የጠቀስከው ...እንዴት እንደዚህ አይነት የጊዜ difference ሊፈጠር ቻለ ማለት (ጊዜ አለመኖር ይችላል ማለት ነው ??
2024-07-24 20:17:31
3
Sura :
ጫት አቁም 💀😂
2024-07-28 02:34:05
2
Bk :
ኮከቡ ሲሞት ማለት ይመስለኛል ሲጨራመት እና መጠኑ እንደ ነቁጥ ያህል ሲያንስ ነው? ጥያቄውን አይተህ ብትመልስልኝ እና ባገኘው ደስ ይለኛል፣ ብላክ ሆል ካልዋጠው ማለቴ ነው።
2024-07-24 20:29:26
4
Shola ሾ :
የቅርቡ ብላክ ሆል ከኛ ጋላክሲ ምን ያህል ይርቃል በብርሀን
2024-07-25 08:43:00
3
chuchi rasta :
👏👏👏bxam arefe now
2024-07-25 23:53:14
2
jaredboss5 :
keep it up. i like ur content and presentation. 👍
2024-07-29 01:01:22
3
To see more videos from user @etioultimate, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
اسمع الميكس ده كده❤️1️⃣😂🔥#الف_الصلاة_والسلام_عليك_ياحبيب_الله_محمدا #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #ypfッ #مميز #دخله_القاعه
Vibe của a nào thì vào ngó để chọn nèee 🥰😋 #nuochoanam #nuochoa #apaniche
Du lịch châu âu: PHÁP - THUỴ SĨ - Ý - VATICAN MÙA THU CHỈ 59TR900 Giá siêu hời ạ.. #xuhuongtiktok #TourGiaTot #TourChauAu2026 #muathu
disney adults
يوبي جهل اعليهم 😂😂😂#music #trend #fy
Porque me quedé con más dudas que pregunta? PORQUE AHHH
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy