@masterabinet: ዛሬም ጎፉ እያለቀሰች ነው በአስቸኳይ እንድረስላት 😭

Master Abinet Kebede
Master Abinet Kebede
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 July 2024 11:47:11 GMT
3893916
427476
11123
182222

Music

Download

Comments

mikiyas_31
𓆩𝑴𝒊𝒌𝒊𝒚𝒂𝒔𓆪 :
የት አላችሁ ልባችንን የምታደርቁን ቲክቶከሮች። አንድ ብቻ ማስተር አብነት ። ተባረክ 🙏🙏🙏
2024-07-25 11:56:26
5313
faf18733
faf leo 10 :
all eyes on gofa😭😭
2024-07-25 11:54:09
2480
eyosianddagi0
Emu belay :
አንተ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለህ
2024-07-25 11:54:13
2480
ethiopiantiktoker7
ፈጣን :
አብነት እዉነተኛ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ🥰
2024-07-25 11:52:12
1518
yafetjo1
👻ÝÁFĚŤ👻 :
ሌሎች Tik toker የት ናችሁ master abnet respect🙏
2024-07-25 11:58:50
271
ayatrealstate1
ASC :
የናዝሬቱ ኢየሱስ ለሀገራችን ዘምበል በል!😌
2024-07-25 12:21:06
449
sariythiopia191
@sariy 191 💸🔥🔥🔥 :
ወንድሜ አንተ ይህ ስታይ እንዴት እንደምትሆን መገመት አያቅትም 😥 የምር ልብ ይሰብራል የምርም😥
2024-07-25 11:54:42
116
danman5320
danman :
ማስተር አብነት ኢትዮጵያዊ ትልቅ ሰው
2024-07-25 13:15:18
224
periyhat
🦋𝐩𝐢𝐧𝐚𝐫💞 :
አንተ ማለት እውነተኛ የኢትዮጵያ ምሳሌ ነክ
2024-07-26 18:40:38
15
rahelkahsay0
raki💕 :
እድሜ ይስጥህ ፓስተር ቸሬ 🙏💕❤️
2024-07-25 12:20:58
112
user1350381876399
Nenaen :
all eyes on gofa😭😭😭
2024-07-25 13:07:30
45
ashiti91
Ashiti :
r i p
2024-07-26 07:11:08
11
tiback745
Tiback 🇨🇦🇨🇦🍁🍁 :
respect 🙏🙏🙏 abinat
2024-07-27 12:39:49
5
henokzerfu
Henok zerfu :
አይዞህቸ እግ/ር መፅናናትን የሰጣቸው
2024-07-27 06:59:18
5
bujustar
BujuStar :
የጋራ #ሞት እንጅ የጋራ #ሀዘን የለንም የጋራ #ጦርነት እንጂ የጋራ #ሠላም የለንም የጋራ #ውድመት እንጂ የጋራ #ልማት የለንም የጋራ #ድህነት እንጂ የጋራ #ሀብት የለንም ብዙ #ክልል እንጂ አንድ #ሀገር የለንም ብዙ #ሕዝብ እንጂ #አንድ አይደለንም #ኢትዮጵያ ብቻ እግዚአብሔር ያጋራን።
2024-07-25 14:34:46
6
ergtwa.haile
Ergtwa Haile :
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ
2024-07-25 22:34:12
1
hayuberka
حياة 💜🍫💜🍫 :
ያሳዝናል 😭 አብነት ግን ያለ ማስመሰል ከልብህ ቅን የሆንክ ሰዉ አላህ ሰለምህን ያብዛዉ አላህ ይጠብቅህ
2024-07-26 15:11:52
2
beki.la
BEKA :
yemer fetari yibarikhi
2024-07-25 20:28:31
5
ychirilijinegn
meskerem,ye,geta,liji,negni :
yamali❣️❣️💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘💘🙏✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽💐💐💐💐🤲🤲🤲❣️❣️💞💞💌😍😌
2024-07-25 17:03:59
1
gebeyeabera
ዘኪ21 :
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው
2024-07-25 22:47:54
1
eyoabeyemariyam
yodahe ዮዳሄ(BSC" N") :
ብቻክን ተቋም ነው የምትመስለኝ አንተ ብርቱ ወጣት ሁልግዜ በተግባር🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ
2024-07-25 12:37:48
2
user1876870819003
dani :
እግዛቤር ይርዳችሁ
2024-07-26 14:05:54
3
tade062419
ENGINEER TADELE :
ante teleyaleh
2024-07-27 10:20:20
2
tofa4704
ቶፋ የዘናበነሩ ራፐር ለዛውም የኡንጀሞ ዘር 👈 :
ሱብሀን አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2024-07-26 08:28:56
1
To see more videos from user @masterabinet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About