Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@doctorfsh: #weightloss #ozempicforweightlossn #ውፍረት_መቀነስ #drsoftiktok #habeshatiktok #usatiktok🇺🇸 #ethiopia #usa #canada #uae #saudiarabia #europe #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ #
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 28 July 2024 02:08:42 GMT
140289
5521
322
1202
Music
Download
No Watermark .mp4 (
98.26MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
98.26MB
)
Watermark .mp4 (
95.89MB
)
Music .mp3
Comments
ምስራቅ ልኑር ለልጆቼ :
ሴትዮዬ በጣም ነው የምትጠቀመው ከስታለች
2024-07-28 08:44:49
3
ወሎ የአሊሞች መፍለቂያ :
የሩዝ ውሀ ሎሚ ጨምረን መጠጣትስ ችግር ይኖረው ይሆን ዶ/ርዬ 🥰
2024-07-29 12:02:06
8
ለሁሎም ጊዜ አለው🙏🏼 :
እግዛብሔር ይባርክህ ዶክተር እኔም ዶክተሬ አዝዛልኝ ለምን እንደሆነ አልገባኝም መውሰድ አልቻልሁኝም ምክንያቱም diabetics አይደለሁም እና ከመጀመሬ በፊት ይህን ካንተ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እግዛብሔር ይባርክህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2024-07-30 01:45:23
5
007 :
ዶክተርዬ ስለ እሩዝ ውሀ ምን ትላለህ
2024-07-29 17:54:55
16
የማር ያም ⛪️ :
ዶክተርዬ ስለግሪን ሽይ እና ስለ Royal ሻይ ጉዳቱን እና ጥቅሙን ንገረን እስኪ እዬተጠቀምኳቸው ነበረ
2024-07-28 06:51:52
7
Maki :
thanks Dr. Fsh
2024-07-28 22:49:03
5
kene :
Thanks Doctor
2024-07-28 19:30:50
8
user5637668101307 :
Dr. ነግራኝ ነበር እንድወስደው ግን በ Intermitten Fasting እሞክራለሁ ብያት አስቆምኳት
2024-07-29 02:52:48
1
አባቷን መሳይ 🧠 :
ዉፍረት ለመጨመር ንገረኝ🙏 በተለይ ቂጥ ብቻ የማወፍር😳
2024-08-13 16:54:20
0
enye2130እንዬ🍓🇪🇹🇰🇼 :
ዶክተር በጣም እናመስገናለን እኔ ከ ፍርማሲ ገዝቼ ተጠቅሜ ነበር የመጀመርያውን ዙር ጨርሼ ለ 1 ወር ማለት ነው እና 6 ኪሎ ቀነስኩ ከዛ 2 ተኛውን ጀምሬ አመመኝ ልቤን ድካም ድካም ውገቤን እና ጎኔን ይጠዘጥዘኛል ከዛ አቆምኩት ያስመልሰኝ ነበር ምግብ ስበላ ባጠቃላይ መዳኒቱ ምግብ ይዘጋል ሆድ ያደርቃል
2024-08-09 00:30:32
0
Emet.M :
🥰እግዚሐብሄር ይስጥልን!
2024-07-31 00:11:54
4
Nana :
እግዚአብሔር ይስጥህ
2024-07-30 05:20:42
5
yy :
እናመሰግናለን ዶክተር እንደ እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያላትን አፆማት መከተል ትክክለኛ የሆነ የሰውነት መጠን ማግኘት ይቻላል ለምድርም ለሰማይም ህይወታችን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ
2024-07-28 07:31:52
5
🌹ሶሲ አማራዊት🌹 💚💛❤🌹 :
ውፍረት ለመቀነሰ አመጋገብን ማሰተካከል ነው carbohydraten መቀነሰ ይህ ነው መፍትሄው ሰኳራማ ነገሮችን መተው
2024-07-28 08:48:49
5
ዝምታመልስነዉ :
ዱክተር በሞቲ መልስልኝ ኦፕረሽን ሁኘ ከወለድኩ 2ወርቁስሉ ዉስጡ በጣም ያመኛል ከዉስጥ ኢፊክሲን ያመጣየሁን ዉስጡ ቁስሉ ደርቁል መልስልኝ
2024-07-29 04:51:08
1
Ethio👸🏾_dxbrealtor🇪🇹❤️🇦🇪 :
ዶክተር ምን ትመክራለህ ??? እኔ ልገዛ ነበር ገበያ የለም ፋርማሲዉ ሲመጣ እነግርሻለዉ አለኝ ዱባይ ነው የምናረዉ
2024-07-29 10:39:49
1
Beti Shikuri :
ሰላም ዶ/ር ስለምትሰጠን መረጃ እግዜአብሔር ይስጥልን።እባክህን ከቻልክ አባቴ የመርሳት፣ያለመረጋጋት እና የመጨናነቅ ባህሪ አለበት እና ለዚህ ሊረዳ የሚችል ቫይታሚን ካለ ከዚህ ልልክ ፈልጌ ነበር።እና ከቻልክ ብትጠቁመኝ።
2024-07-28 04:06:38
4
helengoshu1 :
tebarekelen Dr 🙏
2024-09-09 18:13:06
1
Melani :
What do you think about rice water for weight loss ?
2024-07-28 10:31:51
19
user3212421350626 :
Thanks
2024-07-29 15:37:18
4
Amalita247 :
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰🥰
2024-08-09 14:09:38
2
lema01324 :
ካንተ ሰማሁ ወንድሜ እንደሚያከሳ ግን ጉዳት አለው በምግብ መቀነስ ይቻላል እኔ በ3 ወር 20 ኪሎ ቀንሻለሁ 🙏🙏🙏
2024-07-30 11:53:53
1
Erit :
Thanks doctor
2024-10-22 21:23:24
1
እያሙወዳጅ :
እኔመቀነስእፈልጋለሑ
2024-08-15 11:46:37
1
Melish :
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግልፅ ስላረክልን ተባረክ ውንድማችን::
2024-07-28 04:06:07
3
To see more videos from user @doctorfsh, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
copycat fast food nights from walmart, our easy at-home dinners 🍗🍟 which one are you trying first? prices vary by store #raisingcanes #chickfila #wendys #walmartfinds #copycatrecipes
36 Oz tumbler with 3 dif lids and infuzer by Coldest #coldest #fallshopping #tiktokshopblackfriday #shopwithconfidence #tiktokshopblackfriday women 35 +, men 30 +, beauty health and fitness, Nutrition, supplements, flash sale, double Discount, tiktok made me buy it. Great gift ideas
#خنيفرة_ازرو_ميدلت_بني_ملال_الحاجب
تكعد صرت وتنام يمي #ملك_القيسي #ملاك_القيسي #اكسبلور #fyp #اكسبلورexplore
« IL A MAUDIT SON PROPRE CADEAU ! »#tiktokgrowthchallange #fruitdrama #leçondevie #tiktokmali🇲🇱223 #Animation3D
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy