@faydasolution: በፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አገልግሎት አንሰጥም ለሚሉ ተቋማቶች የወንጀል ተጠያቂነት እንዳለባቸው ተገለፀ። ይህን መረጃ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ SHARE አድርጉ። #Fayda #National_Id #ፋይዳ #Solution @faydasolution

National ID Solution
National ID Solution
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 July 2024 13:00:00 GMT
182340
7603
76
798

Music

Download

Comments

user2914804414487makiba5
user2914804414487 :
code metolignal gn alikefelikum CBE mekifel yechalal aydel
2024-07-31 16:07:20
1
tekayejesuschrist2016tik
@teka ye Jesus Christ 2016 :
ቴሌ እራሱ መቼ ይቀበላል ምንድነው ፋይዳ ይላሉ😂😁😁
2024-07-29 13:59:20
10
maryoriy
Mary Oriy :
የመጀመሪያው ተከሳሽ ኢሚግሬሽን ነው ፓስፖርት የሚከለክለው
2024-07-31 13:12:31
5
fitseabe
እመኑኝ ሀብታም እሆናለሁ።😎 :
እመኑኝ ሀብታም እሆናለሁ።😎🙏😎
2024-07-29 09:04:02
9
milatade4
ጉያ :
ፓስፖርት ለማውጣት የማይጠቅም ዲጅታል ምን ይሰራል🤔🤔
2024-07-29 08:32:39
31
yilak_tube
ይላቅ :
ራሳቸው አይደሉ እንደ ቀበሌ መታወቂያ አያገለግልም ያሉት
2024-07-31 15:18:32
1
brooktatts
brookTatts :
ኢሚግሬሽንን ለምን በናሽናል ID አገልግሎት እንዲሰጥ አታስገድዱም?
2024-07-31 17:05:23
1
haymu01
y12Lej :
ስመዘገብ የአድራሻ ስተት ነበር እንዴት ላስተካክል
2024-07-30 17:11:08
1
thanks.god.for.al
ሰውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነውዶ/ር ቢኒያም :
ለምሳሌ ወረዳ አንቀበልም ከሚሉት አንዱ ነው
2024-07-31 12:47:05
2
zelatan8
Zola man :
የቀበሌ መታወቂያ ከበቂ በላይ ነው👌
2024-07-31 12:41:15
2
abdurezakhskr4
ABdure bazar :
ንግድ ባንክም የኦሮምያ ቅርንጫፍ እንቢ እያሉ ነው በተለይ ሸገር ሲቲ
2024-07-31 14:24:46
1
pastadima
Pasta dima :
መቸም አይጸረቅም
2024-07-31 17:53:43
0
tsehaydemeke
እንዳትሸወድ :
አቢሲኒያ ባንክ እራሱ
2024-07-31 17:51:30
0
user6323137515256
@leje Tesfaye :
የምራቹን ነዉ
2024-07-31 17:40:46
0
endashaw59
@endashaw :
አይዲ ቁጥር ደርሶን መታወቂያውን ከየት ነው ምንወስደው
2024-07-31 17:32:36
0
user1977245104866
user1977245104866 :
ቴሌ መቸይቀበላለ
2024-07-31 14:56:49
0
fka15333
fka :
የመታወቅያው ጥቅም ምን ድነው? ፓስፖርት እንኳን ማውጣት ኣትችልበትም ኮ
2024-07-31 14:32:53
0
d7_o4
😗. :
ምርጦች ናችሁ
2024-07-31 07:54:50
0
user6967385995071
Haleluya &Amen :
አመንን
2024-07-30 16:15:43
0
daniusername
dani dani :
እዉነት ነዉ
2024-07-30 13:08:20
0
user2933573704192
ማሪያም እናቴ :
አዎ መጃ ፍቃድ አይቻልም እያሉ ብለዋል
2024-07-30 08:40:50
0
zenebe673
zed :
marimin 400 birr askaflhunyii gin esk ahun alsxunyim mindinaw
2024-07-29 23:25:14
0
hade_lux
lux#hade :
መሆን ካለበት እንደ ሀገር ግዴታ ነው መደረግ ያለበት።
2024-07-29 16:11:30
0
azariyaaragie2
Azariya aragie /ወሎ ራያ / :
አገር የለሌን ባለሀገሮች ከሆንን ቆየን
2024-07-29 13:53:13
0
To see more videos from user @faydasolution, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About