@janderebawmedia: ጾመ ፍልሠታ እየደረሰች ነው ፡ የዘንድሮን እንዴት ለማሳለፍ አስበዋል?

Janderebaw Media
Janderebaw Media
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 July 2024 13:45:36 GMT
157973
31840
195
1853

Music

Download

Comments

mte721
mte721 :
እቆርብ ነበር አስታውሳለሁ ጣዓሙ አይረሳኝም በፀሎታቹ አስቡኝ ስጋውን እና ደሙን እንድቀበል
2024-07-31 04:57:43
138
zelalemmekonnen4
zelalemmekonnen4 :
ቅዱስ ቁርባን ለቀበል እቸኩል ነበር..
2024-07-28 18:32:00
109
hiru2116
እንቆጳዝዮን :
ምህረት የሚያሰጠን የፆም ሳምንት ያድርግልን።መዐቱን በምህረቱ ቁጣውን በትግስቱ ይመልስልን።ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
2024-07-31 19:52:43
14
kel.hab
kel.hab :
የመጀመሪያው ቀን አይኬድም ማርያም እንዳትማረር ነገ ትሄዳላችሁ እንባል ነበር ፦ስለምትማረር ሳይሆን የመጀመሪያው ቀን አእስከ 9:00 እንዳይከብደን ነበር።
2024-07-28 14:12:25
26
user881482001812
Sweet fairy :
አራስ ነኝ ፍልሰትዬን ለመጀመሪያ ጊዜ ላልጾም ነው በጣም ከፍቶኛል😭
2024-07-29 14:14:21
21
menberesolomon930
Menbi Solomon :
ቤታችን ለቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ቅርብ ነው የአብነት ትምህርት እማር ነበር ሙሉ ክረምት ውሎ በቤ/ክ ነው ፍልሰታን ደሞ ከኪዳን እስከ ሰርክ ፀሎት... ደብረታቦር ደሞ በደንብ ይከበራል አሁንም ከጾም ፍልሰታ ከበአል ደብረታቦር ይበልጡብኛል❤
2024-07-28 14:24:52
13
arodion_fashion
Arodion Fashion and Garment :
ሰዓታት ከዚያ ገብቶ መተኛት ከዚያ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ መስማት ከዚያ ቅዳሴ።ማታ ሰንበት ት/ቤት አገልግሎት
2024-07-28 14:44:41
45
hebruye
Hebron :
ሊመጠንት ዛቲ ግርምት እለት sibal erucha አሀዱ እንዳይባልብን😘😍🥺😂
2024-08-01 13:28:14
7
surafi16121
Surafi :
ሱባኤ የት ልያዝ መወሰን አቅቶኛል አግዙኝ
2024-07-29 10:31:52
22
sasahuteklekidist
kidist@16 :
እኔ ፆመ ፍልሰታን ስራ እንዳልገባ በጸሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
2024-07-30 16:51:53
44
user91951711977980
Ermi :
ስለእግዚኣብሔርኣትጫወቱበተጋብላችሁብትቀፅሉችግሩምንድነውንገሩኝእስቲዕውራን
2024-08-02 11:49:21
0
marefialuxuryapartment
marefialuxuryapartment :
ከልጅነት ትዝታ ከሁሉም ከሁሉም ሰአሊነ ማሪያም ሰአሊነ ሀበወልዲኪር መድኃኒዓለም ውስጤን የሚሰማኝ ደስታ።
2024-07-31 18:19:40
0
tensayetullu1
Titi :
እነሸካን አደረሳችሁ
2024-08-02 13:03:35
0
birkua3
Birkua :
ተመስገን🥰🥰🥰
2024-08-06 18:16:24
0
selamfikadu3
mawit :
betam minwedew mininafkew tsom neber 😇
2024-08-03 19:19:59
0
mintesinotmintebahiru
ምንቴ :
ንኢ ሲደርስ ይለያል
2024-07-31 19:19:36
2
babi.yoh
BÃBÎ :
መች ነዉ ሚገባው
2024-08-01 13:00:16
0
tsi906
✨TSION🇻🇳 :
በፍቅር ክርስቶስን በመምሰል ከሀሜት ከተንኮል በመራቅ ያለኝን በማካፈል ከአመፀኛው ለዘለዓለም ሰውሪኝ በማለት ወደ እርሷ በመማፀን
2024-07-29 09:55:53
5
haleluyam1
ሃሌሉያ⚓🦅 :
ሊቃውንቱ እግር ስር ከበሮ እመታ ነበር። አሁን የ እርያ ምግብ እየበላሁ ነው ውርሴን ከወንድሜ ጋር ተካፍዬ። ኢሄን comment እየፃፍኩ እንባዬ ቀረረ 😞
2024-08-10 16:49:41
0
ygyabu
YgYabu :
ፍልሰታ ብለን ቤ/ክ አዳር ሄደን አስፓልት ላይ እሩጫ እየሮጥን ነበር ሚነጋው 😙😅😅 ልጅነቴን ንገስበት እስከእርጅና እስከሽበች ✌
2024-07-31 18:58:48
0
lozibondaonline
lozibondaonline :
ከልጆች ጋር ተሰብስበን ተደብቀን በልተን እንሄድ ነበር ወይ ደሞ በቅዳሴ መሃል በሰሃን ይዘን ወደ ጏሮ ሄደን በነጠላ ተደብቀን እንበላ ነበር🙊🙊 ልጅነት ይሁን ጅልነት ይገርማል ::
2024-08-01 03:51:30
0
perspective47p
𝙨𝙩𝙤𝙩𝙥𝙚𝙧𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙫𝙚 :
እስኪ በኪሱ ይዞ ሄዶ እሚበላ
2024-07-31 18:43:24
0
selu_tse
selu_🫆 :
Adrshgi. Emyawek yakewal. Ye kerrmt tmhrt na always late le kedse 😍😍😍
2024-07-28 20:00:14
2
mahimelena24
Kuku✨ :
Akako arsema, be armemo 🙏Ende Egziabhare fekad
2024-07-30 18:16:14
1
To see more videos from user @janderebawmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About