@deshet13: #ኢትዮጵያ #herbal #ዮሐንስሽፈራው #health ቋቁቻ በቀላሉ ማጥፋት ከፈለጉ እነሆ መድሀኒት!(ቁጥር2) በዚህ በሽታ የተቸገሩ ይኖራሉና በቀናነት ሸር አድርጉት

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 July 2024 09:44:58 GMT
1859744
47169
1200
7315

Music

Download

Comments

theboystwo2
The boy’s two :
በtiktok ካየዋቸው ምርጥ 3 ሰዎች number 1 ነህ 🥰
2024-07-30 03:19:15
187
user4375132479870
𒁂ኪድዬን𒋨𒁂ሙሉ ꧂ሽዋ𖣘ንጉስ ነዉ★♱✞★★᭄ :
የት ነዉ የሚገኛዉ በፈጣሪስም እኔ በጣም ነዉ የምፈልገዉ😢
2025-09-13 23:39:13
3
mekdiyabatua01
🅜🅔🅚🅓🅔🅢 :
ወንድሜ እባክህ ለፎረፎር መላ በለኝ አልቻልኩም
2024-07-31 21:14:32
66
yeab21307
yabu :
በናታቹ የት ይገኝል በማርያም😥😥🙏
2025-09-30 16:32:28
0
titsh21
ቅድስት ፍጡር#21 :
እናመሰግናለን ትክክል ነው ሰርቶልኛል!!!ዮሐንስ በእናትህ ለማድያት???
2024-08-24 10:46:18
7
josyfera2
Fira josy old music🎷🎼🎹🎸 :
የት ላገኘው እችላለው ተባበሩኝ
2025-01-11 05:34:08
5
mame_2268
ማሜ ወሎዬው :
ኧረ በናት በጣም ለሚያልበው የሚሆን የለህም Please🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-16 13:46:59
7
user9565813220390
ወይኩን ፍቃድከ⛪💒🙏😢💖❤💝👰 :
አረ ሳኡዲ ከሆነ በፈጣሪ ተባበሩኝ😭😭
2025-04-18 02:39:33
2
feysel555
@ፍቅር ይብዛ :
ወላሂ እውነት ነው ያለ ጥርጥር ያጠፋላቹዋ ተጠቅሜዋለው
2024-08-02 07:23:21
6
mami.yenate
Mami Yenate :
ወንድሜ ለፎረፎር ካለክ🙏
2024-07-30 16:11:21
8
kaluye_m
Kalina😁 :
የካህን ቂም አይታይም ለ psoriasis ፈልጌ ነበር በደንብ አሳየኝ
2024-07-29 10:02:24
5
efirmi02
Efirme :
የትነው የሚገኘው
2025-07-01 10:43:16
0
user2281501610128
gechi sisay :
የኔን አጥፍቶታል እውነት ነዎ
2024-08-15 15:43:39
0
kallidan_mesfin
kallidan_mesfin :
እባክህ ስጠኝ
2025-05-09 05:30:50
0
meazi130
bamen :
ለጭርት የማሆን በማርያም ልጄን ፌቷን ወሯታል
2024-09-25 13:02:42
1
hageez24
Ha-geeztube👑🇬🇧 :
ትክክል ነው ሲያድን አይቻለሁ
2024-07-29 10:26:03
6
creator.search.ins46
የማርያም ነኝ የድንግል :
ወንድሜ እባክህ ልጄ አላርጅ ዕያስቸገራት ነው አንዳንዴ በጣም ድርቅ ያለ ሳል አለው እባክህ ብዙ ግዜ ላገኝህ ሞክእሬዐለሁ እርዳኝ
2024-07-29 10:18:32
5
kiya.so
ክብ (kbS) :
የት ነው ምኖረው
2024-08-15 08:42:49
0
nebebebirukashagi
garlinc :
በትክክል አሸዋ ላይ ይበቅላል ተጠቅሜዋለሁ ግን በርጥቡ በማሸት ነበር
2024-08-14 21:29:00
2
elsae108
𝚎𝚕𝚜𝚊𝚎 :
እውነት ነው ይሀኒ እኔም ከዚህ በፊት ብዙ ሰው አድኜበታለሁ ድኔም ድኜበታለሁ
2024-07-30 05:16:34
2
nahom30310
nahom :
ወንድሜ የእግር ላብና መጥፎ የእግር ሽታ ያስቸግረኛል እና ሽታው ግን ለኔ አይታወቀኝም እና ይሄ ያሳየከው ቅጠል ይሆነኝ ይሆን ፍቃድህ ከሆነ ብትመልስልኝ
2024-07-29 11:09:56
4
user211343190930
selam ye hayileyee :
የት ይገኛል
2025-02-24 07:43:45
0
max212316
max :
ዮሃንስ በጣም ክብር ይገባሃል ኑርልን ግን ምን መሰለህ ይህንን ቅጠል በደንብ እንደነገርከን ተጠቅመናል ጠፍቶልን ነበር ነገር ግን ከ ወር በዉሃላ እንደገና ተመልሶል እና ምንድን ነው ችግሩ ብታብራራልን
2025-05-05 07:08:55
0
mershamulugeta
MY ቦረና :
በየአካባቢውስም ይለያያል ባንዳ/ድሀነቃይ ይባላል
2024-07-30 10:27:55
3
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About