@feker291: ##ሰንበት ትምህርት ቤቴ#ገብርኤል_ኃያል_19❤🙏 #ገብርኤል_ኃያል_19 #ማርያም

F E K E R
F E K E R
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 July 2024 16:36:05 GMT
130057
14379
191
4269

Music

Download

Comments

soretieticha
soreti🥀 :
Senbet temari forever❤❤❤❤❤
2024-07-31 05:16:09
11
teme_213
@teme_121 :
ewnet new
2024-08-06 10:31:25
0
kidanemeliskidane
smart start :
Orthodox ❤❤❤
2024-08-14 19:21:08
0
teda8169
teda :
በሰንበት ትምህርት ቤት ያላለፈ ሰው እና ያልተሞዋሸ ምጣድ አንድ ናቸው ወላጆች አስቡት
2024-07-30 15:07:27
74
mesafint2127
የእመብርሃን ልጅ :
ሰንበት ትምርትቤት ማለት እኮ ትንሿ ቤተክርስቲያን ማለት ነች ብዙ ሊቃውንትንና ብዙ ምሁራንን ያፈራች ልዩ የእውቀት ገበታ ነች ላወቃት ሕይወት ነች ልዩ ነች ከመፍረድ መታችሁ እዩአት እወቋት 🥰
2024-07-31 11:15:04
41
bos_0001
ሰው ስትሆን እግዚአብሔርን ታገኛለህ :
ሙሉውን ምን ላይ አለ?
2024-07-30 01:31:17
12
yoas136
@yoas13 :
ሰንበት ተማሪን የሚጠላ ሰይጣን እና መናፍቅ ነው ሰንበት ተማሪ መሆን መታደል ነው
2024-07-30 10:09:24
40
bezatoipa
ሠዓሊት Beza ዘ አርሴማ🧚‍♀️🧚‍♀️ :
ሰንበት ተማሪ በመሆኔ እኮራለሁ❤
2024-07-30 17:45:17
42
adulal2416
ዘኦርቶዶክስ :
ኧረ ተሰቃየን😔 አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2024-07-30 11:47:28
8
elroyhy2427
ElóroyHy2427 :
አግዚአብሔር የባርኮት 🙏🙏🙏 የልቤን ነው የተናገሩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አድሜ አና ጤና ያድሎት 🙏🙏🙏
2024-07-30 10:56:38
7
user5409745818287
ኪዳነ ምህረት እናቴ :
አሁንስ የልቤን ነዉ የተናገሩልኝ እወደዎታለሁ🥰🥰
2024-08-01 16:44:30
5
fasikamarie
Fasika :
እውነት ብለዋል መምህር
2024-07-30 07:29:53
5
fekadeselasae.esh3
fekadeselasae eshtu :
ሰንበት ተማሪ ሰይጣን ነው ለነገሩ መነኩሴ አንተችም ፈጣሪው ሰይጣን ነው
2024-07-30 03:16:17
2
nahom0334
nahom :
አፈር ያብላሕና የወንበዴው ደግሞ ሰንበት ተማሪን እና ገበሬ ምን አገናኛቸው ሲጀመር የሰንበት ተማሪ የዝሙት ትምሕርት ነው አንተ መነኩሴ ግን አንዳዴ ጫት ትቅማለሕ እንዴ
2024-07-30 09:28:01
1
dbekulu2023
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ :
የኔታየ ምንም አይነት የትህትና ምልክት የላቸውም መተጫጨቱን ከተፈቀደላቸው ይሁን ግን ስነምግባር የሚባል ነገር የላቸውም ሊቃውንትን ይንቃሉ እንኳን እንዲህ ተብለው
2024-07-29 20:54:45
3
zeleke28515
zeleke :
ውይአባ፡ዛስትክክልአልተናገሩም፡እነሱሰይጣንናቸው፡
2024-07-30 06:52:42
0
mesfinethiopian
mesfinethiopian :
ይህን ዩትብ ሊንኩን ላክልኝ
2024-10-08 05:15:17
1
user990329474696
Tinsae Channie :
የሰንበት ት/ቤት ህይወት ጥናት ይጠይቃል የከተማ ሰንበት ት/ቤት ከዝሙት የነጹ አይደለም ልቅ እንዳይሆኑ የአባቶች ክትትል ይጠይቃል።
2024-07-30 14:13:36
2
tameabate
Tame Abate :
እናት ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤቴ ከልጅነት አንስተሽ እስከ ትዳር በቤትሽ አሳድገሽ አድርሰሺኛል እና ውለታሽ አለብኝ; እስከሽምግልና ድረስ ውለታሽን እንድከፍል እና በውስጥሽ ሆኜ አገልግዬ የመንግስቱ ወራሽ እንዲያደርገኝ አምላከ ቅዱሳን ይፍቀድልኝ🙏🙏🙏
2024-08-01 11:18:44
1
.ze.amanuel
ze amanuel :
yelbe ❤❤🙏
2024-07-31 18:31:50
1
nahom0334
nahom :
አንተየ በጣም ይቅርታ የናትሕ ውሽማ መሆናቸውን አንተም ዲቃላቸው መሆንሕን አላውቅም ግን አባትሕንም በቂጡ እንዳይበዱት ገብርየ በጣም ቀጥ ይወዳሉ
2024-07-30 15:04:30
0
abrham.a8
abrham A :
አባታችን ትክክል ምክንያቱም ልጆች በሰንበት ት/ት ካደጉ ሕገ ቤተ እግዚአብሔርን ያውቃሉ
2024-09-17 14:59:34
4
arzu3776
Arsemawit :
ሰንበት ትምህርት ቤት ምን እንደሆነ የገባው ብቻ ያውቃል። ሰንበት ተማሪ ስለሆንኩ ፈጣሪን እጅግ አመሰግነዋለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-07-30 18:26:07
4
neba8416
neba :
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን 🥰🥰🥰 ኮሜንት ላይ ሰንበት ተማሪ ሰይጣን እያላቹ ምትሳደቡ ግን እረፉ 30:00 እንኳን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መቀመጥ ሳትችሉ እንደ ሌባ ሮጣቹ እየወጣቹ በቅጡ እንኳን ማትሳለሙ ሰንበት ተማሪ ምንምን እያላቹ አትለፍልፉ መጀመሪያ እናንተ ሰው ሁኑ ወረኛ
2024-07-30 10:58:38
4
To see more videos from user @feker291, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About