@northsixstar: ሰለሞን በጣም ጥሩ ልጅ ነበርህ። ስሰድብህ ፣ ስቆጣህ፣ ስመክርህ እንኳ አንድም ቀን ከአንደበትህ መጥፎ ቃል አዉጥተህ ተናግረኸኝ እማታዉቅ ጥሩ ቆራጥ ልጅ ነበርህ። በጣም ትናፍቀኛለህ ልክ እንደ ሞተዉ አጎቴ ቆራጡ ሙልቀን ባየ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 72 ሰዓት እንቅልፍ አልተኛሁም። ሶል ትንሽ ለሰላሳ ደቂቃ ሸለብ ሲያደርገኝ ዛሬ ጠኋት በህልሜ እናተ ቤት መጥቼ ይመስለኛል ትንሽ ህፃን ልጅ ወደኔ ሲዉተረተር አየሁት ክላሽ ይዞ ከዛ ክላሹ እንዳይጎዳዉ ብየ ልቀበለዉ ስነሳ ከተቀመጥኩበት ቦታ ያ ህፃን ልጅ መጦ ክላሹን ሳያቅማማ ሲሰጠኝ ነጭ ትራሴ ጋር አስቀመጨዉ ህፃኑ ልጅ መቆጣጠር ጀመርኩ ክላሹን መልሶ አንስቶ እንዳይጎዳ ብየ። ከዛ የሆነ ግርግር ይመስለኛል ምንድነዉ ስል የሰለሞን ሰርግ ነዉ ይሉኛል እኔም ግር ብሎኝ ሞተ አላላችሁኝ ብየ አልሞተም እንዴ ብየ በተደበላለቀ ስሜት ሳስብ እና ስጠይቅ ኧረ ሰርጉ ነዉ ይሉኛል እናተ ቤት ሊታደሙ የመጡት ሰዎች። ነገር ግን አንተን አላየዉህም ነበር እና ለራሴ በሰርጉ ቀን ወዴት ሂዶ ነዉ ብቻየን ያስቀመጠኝ ከዚህ ህፃን ልጅ ጋር ብየ ዉስጤን እየጠየቅሁት ነበር ነጩ ትራስ ጋር ያለዉን ክላሽ ዝቅ ብየ እያየሁት። ያዉ እምኖርበት አካባቢ በብዛት ወታደራዊ ሂሊኮፍተር በጣራዉ ላይ ስለሚያልፍ እንደ አጋጣሚ ሁኖ በቤቴ ጣራ ላይ ወታደራዊ ሂሊኮፍተር ስላለፈ ሂሊኮፍተሩ ከእንቅልፌ ስለቀሰቀሰኝ ባንኘ ከእንቅልፌ ተነሳሁ። ከዛ ወደልቅሶየ ገባሁ እንደገና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😭😭😭😭😭 በጣም አዝናለሁ ተመስገን። ለነገሩ ለጀግና ሞቱ ሰርጉ ነዉ ይባላል። አንተ ጥሩ ልጅ ነበርክ ልክ እንደስምህ ተመስገን። ኤፋዉ በጣም አዝናለሁ ወንድሜ ስላልደረስኩልህ። እሽ እሽ ችግር የለም እያልክ እምመክርህን ምክር አላዳመጥከኝም ነበር ማለት ነዉ። አንተ እጅጉን ሰዉ ታምናለህ ሲበዛ ሀሞተ ኮስታራ ጀግና ነበርክ። እኔኮ እንኳን ሰዉ ጥላየን አላምንም እኮ። ስንቴ ነዉ የነገርኩህ ሰዉ አትመን ብየ? አንድ አመት ሙሉ ሌት ተቀን የመከርኩህን ለምን እረሳህ😭😭😭😭😭 በጣም አዝናለሁ ጓደኛየ። ~NSS AMHARA PEOPLE PREVAILS 👑 🦁 👑 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿✍🏿✍🏿✍🏿 💚💛❤ አማራ 💚💛❤ Prevails #AmharaRevolution #AmharaUnderAttack #AmharaGenocide #Amharapeople #fypシ゚viral #fyp #fypage #Amhara #ethiopia #humanity #freedom #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #erterantiktok🇪🇷 #rich #richlife #money #moneytok #millionaire #billionaire #viral #viralvideo #viraltiktok #power #work #hard #workhard #honesty #action #movie #motivationalquotes #motivationalvideo #motivational #motivation #habeshatiktok #habeshantiktok #habesha🇪🇹 #habesha #habeshagirl #ethiopian_tik_tok #ethiopia #addisababa #ethiopian #ethiopiantiktok #usa_tiktok #usa #losangeles #california #viral #viralvideo #viraltiktok #music #amhara #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopian #ethiopiantiktok #habesha #habeshatiktok #habeshagirl #habesha🇪🇹 #amhara #amharatiktok #amharatiktok💚💛❤️ #fyp #fypシ #fypage #fypシ゚viral #viralvideo #viraltiktok #viralvideos #tiktok #usa #usa_tiktok #addisababa #ethiopia #tigraytiktok #oromotiktok #music #ethiopianmusic #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #erterantiktok🇪🇷 ~NSS

Regret
Regret
Open In TikTok:
Region: US
Monday 29 July 2024 21:25:05 GMT
439
18
3
1

Music

Download

Comments

mimihaile
Mimih :
Nebis yimar
2024-07-30 04:29:15
0
deresealemayehu0
አምሓራው :
ጠንከር በል ዳኒየ, የወንድማችን ተጋድሎ የሚመጥኑ ስራዎችን በመስራትና ቤተሰቦቹን እንደ እሱ ሆነን በማገዝ ነው ውለታውን የምንከፍለው::
2024-07-29 22:50:00
0
e12468267
አማራ ነኝ አወ አማራ ነኝ።💚💛❤️ :
😭😭😭😭😭😭😭
2024-07-29 21:37:23
0
To see more videos from user @northsixstar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About