@grace_ministry8: ሰው መንፈስ አየደለም🎙️ #graceminstry #protestantmezmur #protestant #mezmur #ዼንጤ #መዝሙር #christiantiktok #halwotemmanuelunitedchurch #ነብይዘኔ

Grace Ministry🎙️
Grace Ministry🎙️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 July 2024 07:41:50 GMT
33784
1757
114
153

Music

Download

Comments

zolande_r
zolex :
i love u Prophet zenebe ,but man is first a spirit
2024-07-30 17:39:31
10
kirubynse4c
Cheruvim :
🥺🥺🥺🥺ayzoh
2024-09-17 02:07:22
0
yaredgetu1
yared :
of course this is the truth man is sprit has a soul and lives in body
2024-08-17 05:48:54
0
zemmatti
Zema Matti :
በዚህ ጉዳይ ዘንዬዬዬ ስላልገበክ ነው እንጂ እውነቱ የሰው ዋና ማንነቱ መንፈሱ ነው
2024-07-30 16:45:15
35
b_mengistu
B Mengustu :
ወንድሜ በጣም የተሳሳተ እውቀት ነዉ ተማር ወይም ታረም
2024-07-30 19:34:13
21
ak.bisrat
Addiskidan Bisrat :
ሰው መንፈስ አይደለም ነገርግን መንፈስ አለው
2024-08-01 14:37:47
8
amapato08
Ama pato :
ሰው ሰው ነው።
2024-07-31 01:53:08
7
onetruth255
Never be careless :
ቶው ዘኔ ይቺን ትምርት refuse atadirg. exactly Man is spirit being
2024-07-30 16:31:55
6
henokbsa
Abusha 09 :
አንድ መኪና ሞተር አለው ማለት መኪና ሞተር ነው ማለት አይደለም ዘንዬ ተባረክልኝ
2024-08-06 19:21:17
5
geditake6
Ahadu Amlak :
አንድ ነገር በሎጂክ አንድ ነገር በባለቤትነት ይዞ ( መንፈሴ ብሎ ) በተመሳሳይ ሰዓት እና ሁኔታ መንፈሱን መሆን አይችልም !
2024-08-06 10:39:05
0
teratbonda
teratbonda :
ሰው ምስኪን ነው
2024-07-31 08:14:49
1
nadoozee
NadooZ :
እንደዘንቢል ብቻ ሳይሆን በግልፅ "ስጋ ቱታ ነው" ብለው ያስተምራሉ...
2024-09-16 04:26:58
1
mahiyeshua1
Mahi Yeshua :
ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል።
2024-07-31 06:02:42
2
aromaalazi
ethiopikalinc :
መፅሐፍ መንፈሳቹ ሞት ብቻ አይልም ሞት ነበራቹ
2024-08-01 14:40:42
1
aromaalazi
ethiopikalinc :
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው! ስጋ አዲስ ፍጥረት ይሆናልን እናንተ ስጋዊያን
2024-08-01 14:38:56
1
user4567595799534
ፍቅር እየሱስ ነው :
አንተ አላብራራህውም እነሱ ያስተማሩትን ሳትቆራርጥ ስማው ተጨምሮበት የሚል የለም
2024-08-01 07:54:25
1
danielmelkamugerb
Daniel Melkamu :
ዘኔ ? .... .. ::
2024-08-01 05:29:34
1
kalimktu
mk :
ኢየሱስ ያድናል
2024-07-31 10:35:53
1
mikyase04
mikyase :
ሰዉ መንፈስ አይደለም ግን አዲሱ ሰዉ መንፈስ ነዉ።
2024-09-14 19:32:53
0
yemeche5
@Yemeche :
አዲሱ ሰው መንፈስ ነው ነብስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል።
2024-09-01 06:54:30
0
seifudigado
seifudigado :
መንፈሱ ነቃ....የትኛው መፅሀፍ ነው እንዲህ የሚለው?!
2024-08-28 12:03:20
0
beck_targaryen1
Beck :
የት ነዉ ታዲያ ይሄ መንፈስ 😁
2024-08-27 04:49:37
0
user573041330
user4471982234777 :
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል።
2024-08-19 14:34:12
0
potential_2024
Nobii :
ሰውዬ ምን ያደርጋል ? ንገረን
2024-08-07 04:23:10
0
To see more videos from user @grace_ministry8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About