@mimigetaneh2: #ቁጥርከፕሮፋይልበታችያገኛሉ #ሚሚሄዋንየፀጉርቅባት #ሚሚዬበተር #እሪያድ #ጣይፍ #መካ #ጅዛን #ደማም #ደማም #ጅዳ #መዲና #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሚሚዬ (ሄዋን)የፀጉር ቅባት
ሚሚዬ (ሄዋን)የፀጉር ቅባት
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 31 July 2024 12:51:52 GMT
79166
2482
127
833

Music

Download

Comments

hudaa2025
Hudaa.2025 :
yet new
2024-07-31 22:11:06
0
truth__ewnet
Leo :
ከዛስ በወይራ እንታጠነው 🤣🤣
2024-07-31 19:30:07
29
user631556009134
Sara :
ምነው የጥንስስ ወይንም የጠላ እቃ ነው እንዴ ፊቴን በግራዋ የምታጠበው
2024-07-31 17:02:19
44
rahel7798
RAHELA@ :
ፊትሽ ላይ ሞክረሽ ኣሳይን
2024-07-31 14:16:16
52
almii027
almi :
እውነት ነው በተለይ ለሕጻናት ሽፍታ ሲኖራቸው
2024-07-31 20:02:32
5
user6995568067983
hana :
እንስራ ሲታጠብበት ነው የምናውቀው
2024-07-31 18:00:44
7
helentesfaye45
Helen Tesfaye45 :
መጀመሪያ አንቺ እየታጠብሸ አሣይን
2024-07-31 13:57:30
28
.s.negn.yenata.naf
S ነኝ የኮቻዋ :
አቤት እደው ደክተሩ በዛ ምን ይሻለናል
2024-07-31 19:05:29
6
user1083407005338
user1083407005338 ቻለው ልቤ :
ግራዋ ምንድን ነው
2024-07-31 18:36:16
2
mekdimekdi138
Mekdi :
ምዲነው ግራዋ ከየት ነው የሚገኘው
2024-07-31 14:06:01
2
tsegatgray
Tsega :
ግራዋ ፊት😁
2024-07-31 20:14:40
0
seada673
ስደትኛይቱ💔 :
የህ ምንድንው አሳይኝ እስቲ ወይት እንደሚገኝ
2024-07-31 13:43:50
1
ethiopia_fano
አማራ ፋኖ fano :
ተሳስቸ በምላሴ ብነካው አስበሽዋል ምሬቱቱቱቱቱ
2024-07-31 18:38:00
0
selame429124201
ሠላም ጎንደሬዋ (ሯ) በል አንተ :
ፊትሽላይ እያደረግሽ አሳይን😂😂😂
2024-07-31 20:29:17
1
98701429hayat
حياه :
ይህ ነበር የቀራችሁ
2024-07-31 20:27:29
1
user5525516184877
ሙሉ Mulu :
ለፀጉር በጣም አረፉ ነው
2024-07-31 19:23:58
1
jo563531
የማሪያም ልጅ :
የት እናግይ እማ
2024-07-31 18:49:21
1
honeyyegata
user4631633217703 :
እኛ ጠላነን እዴ ወሬ🤣😳😳🤭🤭
2024-07-31 18:47:14
1
ashu.beshash
Ashu Beshash :
ተቀብተሽ አሳይን
2024-07-31 17:43:07
1
hawiikoolove
Hawii 621 :
Dubai ale ende wedoche 🥺🥺🥺
2024-07-31 23:06:11
0
liyu.yemaryam.lij
Liyu yemaryme lij 21 :
እኔ ከኢትዮጵያ ስወጣ ነው እንዴ ግራዋ የማድያት መዳኔት የሆነው ቆይ 🤔🤔🤔
2024-07-31 23:02:52
0
hayat4594726244939hayat
ሀያት+2519 :
🙏እውነት ነው እኔ ችፍ ሲል ሰውነቴ አያቴ ታጥበኝነበር
2024-07-31 22:49:36
0
rozawy10
🧕ሮዚ የከሚሴዋ አማራ🧕🔐 :
ግራዋ ምድነው
2024-07-31 21:51:21
0
kidanzeray
يارب سادني :
ግራዋ ምንድነው
2024-07-31 21:34:11
0
lovelove_435
ሚሚ ያባቷ ልጅ💕 :
ለምን ፊትሽላይ አታረጊውም አታሳይን
2024-07-31 21:25:06
0
To see more videos from user @mimigetaneh2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About