@sweet_aly192: ..[cuenta para identificarse] #textorojo #identificarse

Aly🕷️🕸️
Aly🕷️🕸️
Open In TikTok:
Region: NI
Saturday 03 August 2024 17:11:17 GMT
13260
2159
6
106

Music

Download

Comments

nikio_lix
kiki :
ok profe pero como que describa mi día día si lit es un dezastre
2024-08-05 08:29:36
6
sheilasilva2194
☆Nicole☆ :
yo ....
2024-08-03 22:24:34
4
strawberry_shortc36
strawberry_shortcake🍓 :
así* si soy💔
2024-08-05 08:19:51
2
han_skz20
💗Allis(J's versión)💗 :
Me identifico
2024-08-05 03:57:13
2
luv...minj_1
ꗃ ⋆ ࣪ . ( mømømo ) 🍪 ° ‹ :
lo entrego en 1 hora pensado que es bueno de la vida
2024-08-04 04:38:31
2
mai71112
!★¡ :
yo ni llegó a 1😔
2024-08-05 19:27:27
1
To see more videos from user @sweet_aly192, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት ላካፍላችሁ  ልጥፍ ፫ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን ✅መጀመሪያ የዓይነ ጥላና የመተት ዝርዝሩን ላካፍላችሁ  ⏩#የዓይነ_ጥላ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት  የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት  ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ሀገር ለሀገር ማዞር ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ  ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ➪መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡  ➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡ ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ ➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡  ⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡  ➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ ➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በምቀኞች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡  ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡ ▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡  👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡  ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን  ✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡  ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡ ✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡                     👉#ልዩነታቸው  ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡  ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ ⭐️#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት ⭐️#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት ⭐️#መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት ⭐️#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት ⭐️#እራስን ስቶ መውደቅ ⭐️#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት ⭐️#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት ⭐️#በድንገት የልብ ምት መጨመርና  ⭐️#ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት ⭐️#ድንገተኛ የሰውነት ድካም ⭐️#ሰላም ማጣት ⭐️#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት ⭐️#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት ⭐️#ማዞር ማቅለሽለሽ ⭐️#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት ⭐️#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት ⭐️#እጮኛሞችና ባለትዳሮች መጠላላት  ⭐️#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት ⭐️#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ለምሳሌ ፦ 👉በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡ 👉በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡ 👉በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡ 👉በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አያውቅም፡፡ ሌላም ሌላ …. ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም መተት የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊታመም ይችላል፡፡  በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡ ⏩#ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት ይረብሸዋል

About