@ustaz.alelah.mehdi: Replying to @fetibl

ኡስታዝ አለላህ መህዲ
ኡስታዝ አለላህ መህዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 August 2024 20:02:55 GMT
219972
5142
180
421

Music

Download

Comments

user1325621919701
fati :
አሰላም ዋለይኩም ኡስታዝ አንዲት ህፃን ሳጠ ባ አየሁ በጣም ጨቅላ ነበረች ምንድነው መልሱልኝ
2024-08-28 12:56:53
1
0mahbuba
M :
አሰላሙ አለይኩም በህልሜ በተደጋጋሚ የመቃብር ስፍራ አያለው እባክህን መልስልኝ ፈርቻለው
2024-08-04 05:01:21
0
user4577622336333
እዘድን ጃመል :
ኡስተዝ. በህልሜ. አልጋህን. ስጣኝ. አለችኝ. መቀት. ልጅ. ነት
2024-10-23 12:10:21
0
userhawamolla
Bent Remla /Hawa/ :
ወርቅ መስጠትሳ ዑስታዝ
2024-10-28 10:48:53
0
bahirdar71
yebale werk 123456789101112131 :
አሰላም አሊኩም እኔም ህልም አይቻለሁ ባሌቤቴ መኪና ገጨው ብለው በሰልክ ነገሩኝ እኔም የሚስፈልግውን እቃ ይዠ እየሄድኩ ከሰው ጋር ተጣላሁ እስኪ በአላህ ነገሩኝ
2024-10-19 17:24:20
0
mamia261
ቤተል ደላላ :
ተከራይ ነኝ ባለቤቴ በሕልማ ቤት ስቀይር አየች
2024-10-21 18:51:13
0
sume1832
Sume1832 :
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝ በህልሜ አዲስ ጫማ በውድ ገዝቼ አየሁ ምንድነው?
2024-10-11 14:23:21
0
yehayayehaya4gmail.com6
7 days :
aselamualeykum ኡስታዝ በህልሜ መንገድ ለሰሩ ሲቆፍሩ በአጋጣሚ ሳልፍ ከአፈሩ ትንሽየ የሸክላ እቃ ውስጥ የወርቅና የብር ሳንቲሞች አገኘውና ከአፈሩ እየለየሁ ወደ ኪሴ አስገባሁት የወርቁ ሳንቲም በዛ ይላል ኡስታዜ ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ነው የጠየኩህ ከቻል መልስልኝ🙏🙏🙏
2025-03-20 02:22:17
0
tedd_or
ልጅ ማርቲን :
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ በህልሜ የሚያምሩ ጌጣጌጥ አየሁ ፣ በአላህ መልስልኝ
2024-10-25 13:37:10
0
kuru7727
"ኩን ፈየኩን"❤️ :
አሰላማሊይኩም ውሰታዝ በህልሜ እመገድላይ እየሄድኩ በጣም ብዙ ብር አግኝቸ አቀፍኩት ምንድነው በአላህ ንገሮኝ
2024-09-28 05:47:42
0
kalyasbedr
kalid :
አሰላሙ አለይኩም በህልሜ የኋላ ኪሴን ምላጭ ቆርጠው ከዛ በተቀደደው በኩል አውጥቸ ሌላ ቦታ አስቀመጥኩት ትርጉሙ ምንድን ነው
2024-08-31 10:27:09
1
user23671385822173
ፈተሀን :
ስላም አልይኩም ኦስታዝ ክ ሜስቲ ቤትስቦች ቤት ሂጄ ክምኝታ ቢታችው የ ውርቅ ሀብል እና የብር ሀብል አግንቺ መልሺ አስቅምጥኩት ትንሽም ገንዘብ ነበርው በ አላህ መልስልኝ በጣም አሳስቦኝል
2024-09-30 09:42:12
0
ibtisam4402
Um ehsan :
ኣሰላም ኣለይኩም ኡስታዝ የኣንገቴና የእጅ ቀለበት ወርቅ ሰው እንዳወስደብኝ ብየ በእጄ መያዝ ፍቺው ንገረኝ
2024-11-28 07:23:20
0
user2192594325768
user2192594325768 :
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته كيف حالكم ኡስታዜዬ ያገባሁት ሌላ ትዳር ያለው ሰው ነው ግን በመናሜ እሱ እና የመጀመሪያ ባለቤቱ ጉድጓድ ሲቆፍሩልኝ አየሁኝ በጣም አስጨንቆኛል እስቲ ፈስርልኝ
2024-08-17 05:26:43
0
muna.muna904
muna muna :
ሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ በህልሜ ከአፌ ነጭ ትላትል ወጠኛ በብዛት በአላህ ምንድ ነዉ
2024-08-05 19:42:35
1
.2155891
ለምለም :
ባላህ አትለፈኝ የእጄ ብራዝሌት ተበጥሶ ወድቆብኝ ነበረ እላይ ስለ ነበርኩ ወርጄ ከመሬት አነሳሁት አትለፈኝ እባክክ ፍታልኝ
2025-02-05 19:57:55
0
kemetel_design
ቅምጥል ዲዛይን🧵🪡 :
as wr wb ustaz ke motew bale gar gngnunet snader betedegagami ayalew mndnew
2024-08-03 20:32:59
0
rahmet496
رحمة🪻 :
behlme enati weyim abati simotu ayew asitazi be Allah melsulgn
2024-10-06 11:15:37
0
user57752366945977
a s :
አረ ኡስታዝ ለኔም ንጋራኝ በአለህ ጫንቆኝል
2024-09-18 06:42:59
0
hanifa123571
hanifa :
ወንድሜ እኔ በህልሜ ባሌን ለበል ምንአዘጋጀህ ስለው ሱሪ እያሰፋውነው አለኝ እኔም መልሼ ሱሪእያሰፋውነው ያለኝ ብዬ መልሼ እህቱን ስጠይቃት እሱንአላምን ብለሽ ነው እኔን የምጠይቂኝ አለች እኔም እህትህ እንዲህ አለችኝ ብዬስለው እሱም እህቶቼን ተያቸው ብሎኝ ጥሎኝ ሄደ በአላህንገረኝ
2024-09-12 17:57:04
0
mm12_277
keckwa oumer :
እኔ ዛሬ በህልሜ እናቴ ሙሉ ወርቅ አለበሰችኝ
2026-07-22 12:07:09
1
selafikir17
Bilal habesh :
Ustaz behilme sihir tesertobign agegnew fichiw
2024-09-30 16:31:13
0
lula.hussin
ኩንታ ኩንቴ :
ብፅፍልዎ ያልመለሡልኝ ነገር😎😎😎😎😎😎😎
2024-09-21 13:52:24
0
jujuj451
eswiti :
እውነት ነው ልጅ ነው
2024-10-29 17:50:07
0
aishahussennnnnnn
aishahussennnnnnn :
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ የባሌ የመጀመሪያ ሚስቱ ሕልም አየሑልሽ ብላ ደወለችልኝ እግርሽን ሒና አስረሽ በጣም ይዞልሽ ነበር ሒናው እግርሽ ላይ ቅላቱ በጣም ያምራል አለችኝ እኔ ሁለተኛ ሚስቱ ነኝ ከሷ ጋርም ጡሩ ግንኙነት ነው ያለን አልሐዱሪላ ጥሩ ነገር ነው ወይ ? አባክህ መልስልኝ ግዜ ካለሕ !!
2024-08-04 07:20:27
0
To see more videos from user @ustaz.alelah.mehdi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About