@kelebetmedia6629: #የተዋህዶ_ልጅ #ስትሆን_ብቻህን #ብትቀርም_ተትፀናለህ #ታላቅ #እምነት #foryou #viralvideo #foryou_page #fyyyyyyyyyyyyyp #viraltiktok #ethiopian_tik_tok #ethiopian_orthodox_tewahedo🇪🇹 #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyp #fyp_ethiopian_tiktok_video
Kelebet Media ቀለበት ሚዲያ
Region: ET
Sunday 04 August 2024 08:09:48 GMT
Music
Download
Comments
Haimanot Atnafu :
እዚህ መካከል ምን አባቱ ይሰራል ክትፎውን እያየ ምራቁን እየዋጠ እሱን ብሎ ጾመኛ
2024-08-13 15:20:20
1
አለም ( ናታኒም/ሚካ) :
ተዋህዶ ብላቹ ላነበባቹ ትልቅ ክብር አለኝ
2024-08-04 20:33:53
1278
kal :
ሁሉም ስጋውን ሲያጭድ የኛኑ በጾም ምክንያት ሽሮውን ሲበላ ለስጋችን እንደማንኖር ማሳያ መሰለኝ መናፍቆች
2024-08-04 14:48:30
755
mare :
ወዳሴ ከንቱ አታድርጉበት
2024-08-04 13:05:25
313
richbaba342 :
መመረጥ ነው
2024-08-04 15:22:05
270
Tg 12 ☦️ :
ደሞ ሲያሳዝን🥺
2024-08-04 17:14:42
254
yordi❤🩹❤🩹 :
የምድሩ ስለማያስጨንቀው እኮ ነው የኔ ጌታ ከሰማይ ታገኘዋለክ 🙏🙏🙏
2024-08-04 19:44:24
147
Hebest@21🕊️ :
Orthodox 🥰❤️
2024-08-04 10:42:12
125
ELU_Cake🎂🍰 :
ምንድነው ሰው ሲበላ መቅረፅ? 🥺
2024-08-04 14:30:00
48
user49541871688453 :
6ትንሽ ስው 1 ትልቅ ስው ይታየኛል የኔ ወንድም ኪዳነምሕረት ትጠብቅሕ።
2024-08-08 15:45:29
42
Edudu🍫 :
anjetennn belageew🥺🥺 big respect
2024-08-06 13:26:08
25
Nipsey hussle :
የተዋህዶ በሚል አስተካክል ወዳጄ
2024-08-04 15:54:21
25
@𝖘𝖊𝖑𝖎 :
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰🙏🙏
2024-08-04 16:51:26
21
𝑙𝑖𝑑𝑢🪽 :
forever orthodox ♾️🤝
2024-08-05 21:30:51
18
mercy12 :
🥰🥰🥰🥰መታደል ነው
2024-08-04 09:20:13
17
Fluffy :
Yni jagna proud of u 🙏🙏🙏
2024-08-04 19:35:24
14
user kena :
wow🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏emigrrm new
2024-08-04 16:13:23
13
Emnet :
የኔጌታ ሢያሣዝን መድሀኒያለም ፆምፀሎትህን ይቀበልህ
2024-08-05 08:47:07
12
yemataworkneh :
ክርስትና ከዚህም በላይ ዋጋ ትፈልጋለች
2024-08-04 17:56:49
9
Redu 12192627 :
ቲኒሽ like ያላቸውን አበረታታለሁ በርቱ 😇
2024-08-04 08:12:13
9
noting :
zemenh yibark wedema❤❤❤
2024-08-04 18:04:50
7
ባሮክ 27 :
ኩሩ ማርያምን የአባቶቹ ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-04 18:08:27
6
🥀Debir mewi⛪️ :
እንደዚህ አይነት ልጅ ስላለሽ ተዋህዶ እልል በይ
2024-08-18 09:12:01
6
El_deah :
zendro midia mayweta ngr ylm emde🙄🙄
2024-08-04 14:29:53
5
afe :
ይህ ለኛ ኦርቶዶክሳውያን ትንሽ ነገር ነው ግን የሰማዕታት በረከት ይደርብን 🙏አሜን
2024-10-11 12:07:25
4
ሔለን ✍️ :
ኡፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይባረክ የኔ ወንድም
2024-08-08 12:47:10
4
sipara :
yene abat auff❤️❤️❤️❤️
2024-08-04 09:23:41
4
Ëdl🌸 :
ምነኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2024-08-04 13:37:17
4
Minu/ሚኑ :
ፃመኛ ከሆነ እሰይ ግን ስጋ የማይወድ ቢሆንስ🤣🤣🤣
2024-08-04 14:46:19
4
esube :
Orthodox 🥰🥰
2024-08-04 15:41:12
3
Endesh :
ጀግና
2024-08-09 13:09:43
3
አቡጊዳ :
ተባረክ ወንድሜ ኢሄ ኦርቶዶክስ ክርስትያን በትንሽ በጣም በትንሹ የሚጋደላት ተጋድሎ ነች ስለ ኢየሱስ ሁሉን እንንቃለን።
2024-08-19 05:37:53
3
Mi.Su🏍️ :
የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይኖር
2024-08-06 14:56:27
3
sura kassa man :
ወገን ይሄ መታበያ መሆን የለበትም እባካችሁ እንዲህ አታድርጉ ይሄ መልካም ነገር አይደለም
2024-08-04 15:04:43
3
B@B :
ተዋህዶ 🙏🙏🙏
2024-08-04 14:05:38
2
kaleb :
ከ ፅሁፉ ስህተት በላይ ማየት የቻላቹትን ማመስገን ይገባል🙏🥰
2024-08-08 18:21:55
2
mom Ilove you somatic :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-08-19 08:35:06
2
ዘረኛን እጠላለሁ :
That's way i love my religion
2024-08-06 06:05:18
2
Fikir M Hyabey :
እነጅቦ ይሄንን ነው የማይፈልጉት
2024-08-04 19:12:11
2
nebyu :
ተዋህዶ የምግብ ፅናት አለው ነው ግልፅ አርጉልኝ
2024-08-10 04:43:20
2
yosi :
የኔ ወድም ኤግዚያብሔር ይቁተርልህ 🥰🥰
2024-08-06 16:20:42
1
user34789035377339 :
የኔ ጀግና
2024-08-05 14:46:14
1
ታደሠ :
የዋህ ዶ ልጅ የት ሰፈር ነው
2024-08-05 20:30:23
1
meluna🍫🍩🍪 :
ፈጣሪ የእኛንም ገመና ቢያወጣው አንድም ሰው ነፃ አይሆንም ! ገመናችንን የሸፈነ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
2024-08-08 10:43:21
1
በላይ :
ተ የለችም ስልክህ ላይእንዳልል ቱ ብለሀል ውይ
2024-08-07 16:07:41
1
helen :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-06 14:20:08
1
JORGEW JAMAN :
እውነት ነው፣ ግን በራሱ ልታይ አላለም፣ ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት! በተለይ ለነገሌ ...
2024-08-06 14:17:44
1
mela :
ታድሎ መታደል ነዉ🥰
2024-08-05 17:12:40
1
anniti :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-04 09:19:53
1
@Yosi orthodox :
Ene becha negn 7 ጅቦች 1 ሰዉ becha yetayegn
2024-08-08 13:38:13
1
user5722617453405 :
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ
2024-08-14 19:44:08
1
To see more videos from user @kelebetmedia6629, please go to the Tikwm
homepage.