@afendi1978: በቀለች ጸጋዬ- "Abichu Lagaa Lagaa"- Famous Oromo Song ------- በዛሬዋ ምሽት ታዋቂውን "አብቹ"ን አቅርበንላችኋል። በእርሱም ዙሪያም አንዳንድ መረጃዎችን ልስጣችሁ። = ዘፈኑ የተዜመው በጣሊያን ወረራ ዘመን ብዙ ገድል ለፈጸመው አብቹ የተባለ የሰላሌ ጀግና ነው። = የዘፈኑ አዝማች ብዙዎች እንደሚሉት "አብቹ ነጋ ነጋ" ሳይሆን "አብቹ ለጋ ለጋ" ነው። "ነጋ" የሚል ቃል ያለው በሁለተኛው ስንኝ ውስጥ ነው። አዝማቹ ይህ ነው Abbichuu lagaa lagaa tokkee irra hin marmaarinii Achituu nagaa nagaa qoreen si hin waraanini = በድምጻዊቷ ዙሪያ ነው ብዙ ስሕተት የሚፈጸመው። ብዙዎች "አበበች ደራራ ናት" ይላሉ። ነገር ግን ይህቺ አርቲስት አንጋፋዋ ድምጻዊት በቀለች ጸጋዬ ናት። በቀለች የአዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ ባልደረባ ሆና ለሰላሳ ዓመት አገልግላለች። በአሁኑ ወቅት አሜሪካ እየኖረች ነው። ----- #AfendiMuteki #BekelechTsegaye #OromoSongs #EthiopianMusic

Afendi Muteki
Afendi Muteki
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 August 2024 19:12:35 GMT
1745
112
7
15

Music

Download

Comments

abebebbedada
Abebe B Bedada :
Supper
2024-08-10 07:25:54
0
gechmechalle
getumechall :
እልፍነሽ ቀኖ ትባላለች
2024-08-10 05:26:53
0
abdul_moletech
MOLETECH_UAE :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2024-08-09 19:29:20
1
rodas848
Rodas rodina/ሮዳስ/ :
❤❤🙏🙏🙏
2024-08-10 01:07:35
0
ol1a2ni7ia386t359
AIG :
galatoomi, dur gaafa obbolaawwan koo gurguddaan raadiyoonii fidanii baadiyyaa dhufan ganama reediyoo KEESSAN sirbaan horii eegaa dhaggeeffachaa turedha
2024-08-10 08:20:58
0
tedymegersaa
tedymegersa1 :
ዱዩት ፍቃድ ስጥ
2024-08-10 02:35:07
0
dawitsolomon215
dawitsolomon215 :
💕💕💕💕💕💕💕💕😘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2024-08-10 00:29:11
1
fekadu.seid
fekadu seid :
አፈንዲ ታሪክ ነው ይሄ ዘፈን ታቃለህ የሀበሻ ጀብዱ የሚለውን መጽሀፍ ከማንበቤ በፊት ስለ አብቹ ከወሬ ባለፈ በዚህ ዘፈን ነው የማውቀው።በነገራችን ላይ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ስለአብቹ የጻፉት ግጥም እንዳለ ሰምቻለሁ ካለህ በቴሌግራምህ ወይም በዚህ ቲክቶክህ ላይ ልቀቀው እባክህ።ባለህበት ሰላምህይብዛ
2024-08-09 21:06:50
1
To see more videos from user @afendi1978, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About