@mulezeethiopia: የዓለም ብርሃን ፀሐይ ነው፣ የጽድቅ መሰረቱም ዓለምን መናቅ ነው። ነፍስ ከበደለች ፈጥና ንስሐ ትግባ፣ ብትዘገይ ግን ጠፋች ሞተች ማለት ነው። ያለ ንስሐ ኃጢአቷ አይሰረይላትምና። ከተለወጠ ቁስል ትሎች ይወለዳሉ፥ ከጥጋብና ከእረፍትም ዝሙት ይወለዳል። ፍትወትም ከዚህ ሁሉ መንጭቶ ሰውን ሁሉ ይቃወመዋል። ዓይን ካላየ መንገድ አይቀናም፣ ገድልም ካልተፈፀመ አይረባም አይጠቅምም። መርከብ ያለ መልህቅ አይቀዘፍም፣ ገድል ያለ ትዕግሥት አይጠቅምም፣ ጸሎት ያለ አርምሞ፣ መብል ያለ ጨው አይጣፍጥም። በቀን የሚሄድ ጨለማ አያገኘውም፣ አንደበቱን የሚጠብቅም ኃጢአት አያገኘውም። ከእንስሳት ሁሉ ጅብ የረከሰ ነው፤ ሴቷ የወንዱን ግብር ትሰራለች፣ ወንዱ የሴቷን ግብር ይሰራልና። ከክፋት ሁሉ ቂምና በቀል ይበልጣል፤ አንደበቱ መልካም እየተናገረ ልቡ ይከፋልና። ክርስቲያኖች ሁላችሁ ከበደል ተጠበቁ። ከአዳም እስከዛሬ ብዙ ፍጥረታት ተፈጠሩ፤ ሁሉም ሞቱ ጠፉ እንጂ የሉም። አሁንም ወዳጆቼ ሆይ ዕንቡዛነ ልብ አትሁኑ፤ ኃላፊ የሆነውን ዓለም አትፈልጉ፤ ሁላችን እንጠፋለን እናልፋለንና። ወንድሞቼ ሆይ ዝሙትን አትስሩ፣ መብል መጠጥን አትስሩ፤ መብል መጠጥን አትውደዱ። እናት አባታችሁን ናፋቂ አትሁኑ። ሳንወድ በግድ የሚወስደን የእግዚአብሔር ጽዋዐ መዓቱ ከመድረሷአስቀድሞ ከዚች ዓለም እንሽሽ እንጅ። ደግሜ እላለሁ፤ በዓለም ያለው ሁሉ ያለው ሁሉ ፈጥኖ ያልፋል። ዳግመኛም እላለሁ ይህ ዓለም ታይቶ እንደሚጠፋ ህልም ነው። ሁሉም እንዳልተፈጠረ ይሆናል። ወዳጆቼ ሆይ ያለ ውድ በግድ የሚወስደን ሞት ሳይመጣብን ለጽድቅ ዳተኞች አንሁን። ዛሬ ስለ ነገ አናውቅም። እግዚአብሔር ከጠራ ሁላችን በአንድ ቦታ ብንሰባሰብ አንድት ነፍስ ማዳን አይቻለንምና። "ቅዱስ ወቅሪስ/ወግሪስ

ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ወዝማሬ
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ወዝማሬ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 August 2024 21:47:11 GMT
6285
223
14
75

Music

Download

Comments

alex.gosa
Alex Gosa :
wow
2024-08-12 14:26:52
1
user6179542261034
1111 :
amen kalehiwot yasamalin🥰🥰🥰
2024-08-16 17:14:58
3
belayneh995
belayneh :
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
2024-08-15 11:35:35
2
tigistniguse
tigist 1221 :
Amennn kalehiwet yasemaln
2024-09-16 16:46:17
0
tiglu22
የዲዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ ማረኝ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🥰🥰🥰
2024-09-09 12:15:17
0
mule_ayalew
MULE ዘኢትዮጵያ :
🥰🥰🥰
2024-08-13 07:32:22
2
tediberhe2
tedi wukro :
🥰🥰🥰
2024-08-16 20:01:33
1
yordiniho12
FOOTBALL :
🙏🙏🙏
2024-08-12 13:57:05
1
user4773492971573brih
user4773492971573brihanu abadi :
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐
2024-08-12 11:26:45
1
user3436878628187
ሰላም የደብረ ታቦሯ## ❤️❤️ 12# :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-12 05:47:54
1
tekeste42
tekeste42 :
🥰🥰🥰🙏
2024-08-12 00:45:21
1
mttmmmm8
የማሪያም ልጅ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-11 22:01:38
1
maze4586
Maze :
🥰🥰🥰
2024-09-06 13:02:45
0
telett30gmail.com4
telett30gmail.com4 :
fetarie kanch gar yhun
2024-08-29 15:48:57
1
To see more videos from user @mulezeethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About