@suzy_dabdoub: أتمنى ان يلهمني الله السكوت دائما مهما بلغت حاجتي بالكلام 🙌🏻. #catlover #cat #catsoftiktok #trndingvideocat #catslovers #cattok #catslovers

Suzy 🍃
Suzy 🍃
Open In TikTok:
Region: DZ
Wednesday 14 August 2024 11:58:59 GMT
1931
145
6
7

Music

Download

Comments

user568277316087
زهرة البنفسج :
خايف 🥺
2024-11-16 18:31:41
0
_kotu_kral_
🧿 D A L I L 🧿 :
ما شاء الله 🫀
2024-08-14 15:43:04
0
l_marii23
🫶🏻💸 :
مشاءالله ❤🥺
2024-08-14 14:17:33
0
aya.ayauy
aya aya :
يا ربي قط و راح للبحر 🙂 علاه ديريلي هكا صارة
2024-08-14 12:45:37
0
merzoug_wailnour
merzoug_wailnour :
Tae dar 🌸
2024-08-14 12:41:33
0
To see more videos from user @suzy_dabdoub, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

- ዳግማዊ ምኒልክ ሰዉ ሁሉ አንድ ጊዜ ተሰብስቦ የሚበላበትን ትልቅ አዳራሽ ለመስራት በመወሰን ፣ በ 1889 ዓ.ም ክረምቱን መናገሻ ወርደው እንጨት ሲያስጠርቡ ከረሙ፡፡ ወታደሩም በድግስ ጊዜ ሜዳ ላይ ሆነን ጸሀይ እና ዝናብ እንዳይመታን ለኛ ብለው አይደለምን በማለት ደስ ተሰኘ፡፡ ለአዳራሹ የሚያስፈልገውን 4 ማዕዘን ፣ ሳንቃ እና እንጨትም ላሊ እየወጣ እና እየዘፈነ ማመላለስ ጀመረ፡፡ በ 1890 ዓ.ም በዘመነ ማርቆስ ዳግማዊ ምኒልክ ከአውሮፓ መሀንዲሶችን በማስመጣት ውስጡ 1፣ ውቅሩ 3፣ ቁመቱ 120 ክንድ፣ ጎኑ ደግሞ 60 ክንድ የሆነ አዳራሽ አሰሩ፡፡ ይህም የሚበላበት ብቻ ነው፡፡ ለእንጀራ ለጠጅና ለስጋ ማቅረቢያ ደግሞ ለየብቻው ተሰራ፡፡ የእንጀራ ማቅረቢያው በስተደቡብ በኩል ቁመቱ 37 ክንድ ጎኑ 7 ክንድ፣ በሰሜን በኩል ያለውም እንደዚሁ ቁመቱ 37 ክንድ፣ ጎኑ ደግሞ 7 ክንድ ሆኖ ተሰራ፡፡  የሥጋውም ማቅረቢያ ቁመቱ ሃያ አራት ክንድ ጎኑ ሰባት ክንድ ነው፡፡ የጠጁም ማቅረቢያ ጋን እና ገንዳ ተተክሎበት አሳላፊዎች የሚቆሙበት በሰሜንና በደቡብ ቁመቱ እኩል 59፤ 59 ክንድ ፣ ጎኑም እኩል 7 ፤ 7 ክንድ ሆኖ ተሰራ፡፡ ጠጅ የሚመላለስበት ገንዳም ቁመቱ እኩል በሰሜንና በደቡብ 7፤7 ክንድ ቁመቱም 2 ፤ 2 ክንድ ሆኖ ተሰራ፡፡ እያንዳንዱ የብረት ገንቦም 20፡20 ብርሌ የሚይዝ ሆኖ የብረቱ ገንቦ ባጠቃላይ በአንድ ጊዜ 700 ገንቦ/14000 ብርሌ ይይዛል፡፡ ግብር የሚበላበት አዳራሽ ጠጅ ቤትም ቁመቱ 92 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 20 ክንድ ነው፡፡ የማለፊያው ጠጅ ቤት ቁመት ደግሞ 50 ክንድ ሲሆን ጎኑም 14 ክንድ ነው፡፡ በገንዳው ግራ እና ቀኝ ባለ መዘውር የብረት አሸንዳ የተተከለበት ሲሆን ግብር በሚበላበት ቀን ግራና ቀኝ ያለው አሸንዳ ካዳራሹ መካከል በትልቁ የብረት ድስት መዘውሩ እየተዘወረ ከድስቱ ላይ ሲፈስ፣ ከገደል የሚፈስ ትልቅ ውሃ ይመስላል፡፡ ባለሶስት ውቅር በሆነው አንድ ትልቅ አዳራሽ ሶስት ውቅር ቤቶች እያንዳንዱ ቤት ላይ 50፤ 50 ጉልላት አለበት፡፡ በእያንዳንዱ ውቅር ላይም የሰጎን እንቁላል ተደርጎበታል፡፡ በአዳራሹ ውስጥ የተሰቀለው ባለኤልክትሪክ ፋኖስ በበራ ጊዜ እንደ ጸሐይ ብርሀን አይን ይበዘብዛል፡፡ በምስራቅ በኩል በአረንጓዴ ብጫ ቀይ ሰማያዊ እና ብዙ ህብረ ቀለማት የተሸለመ ብርሀን የሚያስገባ ሶስት ባለመስታወት መስኮት ተሰርቶለታል፡፡  በምስራቅ፣ በምዕራብና በሰሜን ባሉት ታላቅ በሮች ላይም 2፡2 ባለመስታወት መስኮት አለው፡፡ በደቡብ በስጋ ማቅረቢያና ጠጅ ማሳለፊያ በኩልም 3 መስኮት አለው፡፡ በጓዳው በኩልም እጅግ ያማረ አምስት ባለመስታወት መስኮት እንዲሁም ከማጠፊያና ማጠፊያው ላይ ደግሞ 4 ባለመስታወት መስኮት ተሰርቶለታል፡፡  መሃል ላይ ሶስቱን ውቅሮች የሚደግፉ 34 አምዶች ቆመዋል፡፡ የአዳራሹ ግንብም ከውስጥና ከውጭ እንደ አምደ ወርቅ ሆኖ ተሰርቶ በብዙ ህብረ ቀለም በዕብነ በረድ እየተሸለመ ልዩ ልዩ በሆነ የወይን ሐረግ ተቀርጹዋል፡፡ ቅርጹም እጅግ ያማረ ነው፡፡  የአዳራሹ ስራ ሲጠናቀቅም ከባህር ማዶ የመጣ እንደወርቅ የሚያንጸባርቅ እጅግ ያማረ መንበረ ዳዊት ተተከለበት፣ በውስጡም ዘውድ ክዋክብትና ብዙ ያማሩ ነገሮች ተሰሩበት፡፡ ወርቅ በሚመስሉ አምዶች ላይም የእሳት ልሳን የመሰለ ባለወርቅ ዘርፍ ያለው መጋረጃ ተጋርዶበታል፡፡  ከጃንሆይ ምኒልክ ፊት ለፊት፣ ግራ እና ቀኝ ፣ በአንዴ በግብር አዳራሹ በየማእረጉ የሚቀመጠውና በየጥጉ የሚቆመው ሰው 7987 ይሆናል፡፡ ይህም ሥጋ እንጀራና ጠጅ አሳላፊውን ሳይጨምር ነው፡፡ እነዚህ ደግሞ 380 ይሆናሉ፡፡ ፊት የገባው በልቶ ሲወጣ ቀጣዩ ደግሞ ምሽቱ እስኪ ያቋርጠው ድረስ ለ 5 እና 6 ዙር እየገባ ይበላል፡፡  ጠጅ የሚመጣጠበት ኩባያ ሶስት ብርሌ ያክላል፡፡ ለግብር የሚመጣው ሰው ግብሩ እስኪዘጋጅ ድረስ ካዳራሹ በስተምዕራብ 200 ክንድ ርቆ ባለው ሜዳ ይሰበሰባል፡፡ ሰዉ ጨርሶ ከገባ በኋላ የገባው እንዳይወጣ፣ በልቶ የሚወጣውም ድጋሚ እንዳይደባለቅ አጋፋሪዎች ይቆልፉበታል፡፡ የገባው በልቶ ጠጥቶ ሲጨርስ በሰሜን በኩል ባለው ትልቅ በር ከሚገባው ጋር ሳይተያይ ይወጣል፡፡  ከአውሮፓ የመጣ 400 የሚሆን ታላላቅ የብረት መሶብ ከግብሩ አዳራሽ ከእንጀራ ማቅረቢያው ላይ ሳይነሳ ይቀመጣል፡፡ በግብር ቀን በአዳራሹ እየገባ የሚበላ እና የሚጠጣው ወታደር ብቻ አይደለም፡፡ ለጩኸት የመጣ ባላገር፣ እረኛ፣ የወታደር አሽከር፣ ባደባባይ የተገኘ ሁሉም ሰው እየገባ ያለከልካይ ይበላል ይጠጣል፡፡ አጋፋሪዎችም የማነህ አይሉትም፡፡ የምኒልክ ድግስ ሁል ጊዜ እንደጸና ተዘርግቶ የሚኖር በመሆኑ ለመግለጽ ያስቸግራል፡፡ አዛዦች በቀጭን ድርብ በአብደላከኒ ቀሚስ ባለወርቅ ጫማ ጎራዴ እየታጠቁ፣ አጋፋሪዎችና ዙፋን ቤቶችም እንደዚሁ እያጌጡ የእሳት ልሳን መስለው በአዳራሹ ይመላለሳሉ፡፡ የማር ጠጅ፣ የወይን ጠጅ፣ አረቄ፣ ሻምፓኝና ከውጭ አገር የመጡ ልዩ ልዩ መጠጦች ይቀርባሉ፡፡  አዳራሹ ሁሉም ይጠግብበታል እንጂ ሰው አይመረጥበትም፡፡ ጠጅ፣ እንጀራና ሥጋ አሳላፊዎችም አፈጣጠናቸውና አካሄዳቸው አስገራሚ ነው፡፡ አንዱ ባንዱ ሲተላለፍ ሥጋ የያዘው ብርሌ የያዘውን፣ ዋንጫም የያዘው ሥጋ የያዘውን አይገፋውም፡፡ አስተናጋጆቹ ሳይገፋፉ እየተላለፉ ሲሾልኩ መላዕክት ይመስላሉ፡፡  በዚህ የተደነቀው አዝማሪም በአንዱ ቀን እንካ ተቀበል አለ፣ ቀድሞም ጠቢብ ነበር ሰለሞን አባቱ ምኒልክ ይበልጣል ሰው ይዞ መብላቱ  ታሪክ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፣ ከጸሓፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ (ከ1837-1905 ዓ.ም ድረስ የኖሩ)፣ አርቲስቲክ  ማተሚያ ሊሚትድ 1959 ዓ.ም፣ ገጽ 278-284፣ 206-207 #ታሪክን_ወደኋላ #ethiopianhistory #tariknwedehuala #linkinbio #addisabeba #ኢትዮጵያ #ታሪክንወደኋላ #አዲስአበባ #viral

About