@midrocinvestmentgroup1: ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ህብረት ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቷቸዋል። ህብረቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ላለፉት 15 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ቆይቷል። በየሦስት ዓመቱ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ በዘንድሮው ጉባኤው ላይ ከ3200 በላይ የምርምር ውጤቶች የቀረቡበት እና በአካል እና በበየነ መረብ የዓለም ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ ህብረቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዘርፉ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት በሶስት አመት አንዴ ዕውቅና ይሰጣል፡፡ በዚህ መሰረት በዘንድሮው ጉባዔ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲን ከአውሮፓውያኑ 2004 ጀምረው ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ እድገት ላደረጉት አስተዋጽኦ የክበር አባል እንዲሆኑ በሙሉ ድምጽ ወስኗል። ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲን በኢትዮጵያ የህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ነው ህብረቱ የክብር አበል እንዲሆኑ ዕውቅና የሰጣቸው፡፡ የእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ የስልጠና እና ምርምር ማዕከል ሲቋቋም ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲን ከፍተኛውን አበርክቶ ማድረጋቸው ይታወሳል። ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ለህዋ ሳይንስ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ላባረከቱት አቶ ተፈራ ዋልዋ በአውሮፓውያኑ 2018 ቪዬና በተካሄደው ጉባኤ ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ህብረት እውቅና ሰጥቷቸዋል። አለም አቀፉ አስተርኖሚካል ህብረት በአውሮፓውያኑ 1919 የተመሰረተ ሲሆን አለም አቀፍ ህዋ እና ጠፈር ጉዳዮች ላይ ውሳኔ የሚወስን ከ85 አገራት በላይ እና ከ12 ሺህ በላይ ሳይንቲስቶችን በአባልነት ያቀፈ ነው፡፡ #alamudin #ሚድሮክ #midrocinvestmentgroup

MIDROC INVESTMENT GROUP
MIDROC INVESTMENT GROUP
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 August 2024 07:10:59 GMT
10675
154
13
101

Music

Download

Comments

abrshzeget4
abrshzeget :
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስልን
2026-09-06 14:55:15
0
user8592259103404
efa :
ibaki irdagn
2026-08-31 18:42:20
0
hiru7361
Hiru :
❤️❤️
2026-10-09 11:50:44
0
najo0267najo0267
Sharifa Ahamad :
najoabrahim
2024-08-19 00:14:27
1
waktola.jaleta
Waktola Jaleta :
ድሃ መርዳት ጥሩ ነው። የእግዝሐቤር ቤት መሥራት ግን ይበልጥ ጽድቅን ያስገኛል ።
2026-09-02 08:33:05
0
capiten5555
camavinga🇨🇵🇨🇵🇨🇵🇨🇵 :
😁😁😁
2024-12-09 06:25:53
0
habunaa0
habunaa🇰🇼 :
❤
2025-09-13 16:42:48
0
meseret.abera
Meseret Abera :
👍
2024-10-15 13:52:51
0
semu0346
semu 🦋👸💥 :
😳
2025-11-21 21:34:00
0
user3361074965758
Aje..biraandi .hihttps://vm :
1000629086165
2025-11-23 20:37:47
1
hsjs3041
;č-ĵ :
አጠቃላይ ሚድሮክ የሚባል የሌቦች ስብስብ የሠራተኞች ጭቆናና ባርነት የሚካሄድበት የዳቦ ቁራሽ የማትሆን ደመወዝ እየከፈሉ የሰራተኛን ጉልበት የሚበዘብዙ ጥቂት ሌቦች የበለፀጉበት የሰራተኛ ካንሰር የሆነ ድርጅት ነው።።
2025-06-16 08:05:57
0
user11723845151721
🌹ደስየ ነኝ ጎንደሬው🌹 :
ብር ይላኩልን1000415374864
2026-01-17 03:57:09
1
To see more videos from user @midrocinvestmentgroup1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About